በጎንደር ከተማ ስለተፈጸመው ክብር የሰው ህይወት መጥፋትና ንብረት መዝረፍ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ ሚያዚያ 18 ቀን 2014 ዓ.ም በጎንደር ከተማ በተፈጸመው ክብር የሰው ልጆች ግድያ የመስጊድ ቃጠሎ እና ንብረት መዘረፍ ዜና ስን...
Category: SOCIETY
ዓለም አቀፍ ረጂ ድርጅቶች በትግራይ ክልል የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶችን በተረጂዎች ዝርዝር መሠረት እንደሚያከፋፍሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምት...
ህጻን ልጅን የኩላሊት ህመምተኛ በማስመሰል ሲለምኑ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የ10 ዓመት ህጻን ልጅን የኩላሊት ህመምተኛ በማስመሰልና በሀሰተኛ ሰነድ...
በህገ-ወጥ ንግድ ተሰማርተው በተገኙ ከ33 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊና አስተዳደረዊ እርምጅ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ሃላፊ አቶ አደም ኑሪ እንደገለጹት 17 ሺህ 424 ማስጠን...
(ዋልታ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ አይ ሲ ቲ ፓርክ አካባቢ “ምግቤን ከጓሮዬ” በሚል ሀገር ዐቀፍ የወጣቶች የከተማ ግብርና ማስጀመሪያ መርሃግብር እያካሄደ ነው፡፡ በማስጀመሪያ መርኃግብሩ ላይ የ...
ባለፉት ስድስት ወራት 231 ሀሰተኛ የሰነድ ማስረጃዎች መያዛቸውን የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ። የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ሀሰተኛ መታወቂያ፣ የጋብቻ ምስክር ወረቀትና የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ከ...
ኢትዮጵያ የረሀብ ተጋላጭነቷን ለመቀነስ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሀገራት የረሀብ ተጋላጭነቷ መረጃ ከሰጡ 116 አገራት መካከል 90ኛ ደረጃ ...
ዓለም አቀፍ የንግድ ነባራዊ ኹኔታ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ያዳከመው የዓለም የገበያ ሥርዐት የምሥራቅ አውሮፓን ግጭት ተገን አድርጎ ሲሽመደመድ እያስተዋልን ነው፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ድሃ ሀገራት ከ...
የቬልትሁንገር ሂልፈ ቃል አቀባይ ዚሞን ፖት እንደሚሉት እነዚህ ሀገራት አሁን የሚገኙበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው።ከዚህ ሌላ በርሳቸው አስተያየት በዓለማችን የምግብ እጥረት የለም። «ሁሉንም ዓለም ሊመግብ የሚችል በቂ ምግብ በዓለማችን ...
ህወሓት የትግራይ ህዝብ ችግር ውስጥ እንደሆነ እያወቀ የማዳበርያና የምርጥ ዘር ዕዳ ካልከፈላችሁ እርምጃ እንወስዳለን በማለት በህዝቡ ላይ ያለውን ጭካኔ ያስመሰከረ ነው ሲሉ የትግራይ ብልጽግና ቅርንጫፍ የሴቶች ሊግ ኃላፊ ወይዘሮ አ...
በትናንትናው እለት በሿሿ ዘረፋ የከተማውን ነዋሪ ሲዘርፉ የነበሩት መጨረሻቸው ሞት እና ከባድ ጉዳት ሆኗል:: 5L ሚኒባስ ኮድ 3 75549 በትናንትናው እለት መነሻቸውን ሰሜን ሆቴል አድርገው አዲሱ ገበያ፣ አስኮ፣ ጦር ኃይሎች፣ ገ...
በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ዛሬ ለትምህርት ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ የ12ኛ ክፍል መግቢያ ፈተና እና ውጤት ላይ እርማት እንዲደረግ ጠይቋል። የመግቢያ ፈተናውን ውጤት ተከትሎ የሚወጡት መረጃዎች ያልተለመዱና አስደንጋ...
በአማራና አፋር ክልሎች አሸባሪው ህወሃት ወረራ በፈጸመበት ወቅት ጉዳት ያደረሰባቸው 342 የጤና ተቋማት ከሌሎች መሰል ተቋማት ጋር በማስተሳሰር በተደረገላቸው ድጋፍ አገልገሎት መስጠት መጀመራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትቱ ፍትሀዊ፣ ቀልጣፋ እና ተደራሽ በማድረግ የንግዱ ማህበረሰብ እና መንግስት ህብረተሰቡ ከንግዱ ሥርዓት የሚጠብቀውን አገልግሎት እንዲያገኝ የሕግና የአሠራር ሂደቶችን ...
የኩላሊት ምልክቶች ሕመም አብዛኛውን ጊዜ ምልክት የለሽ ናቸው፡፡ እነዚህ የህመም ምልከቶች ከታዩም ደግሞ ከህሙማን ሕሙማን ይለያያሉ፡፡ በተለይ የሕመሙ መጀመሪያ አካባቢ መለየት አስቸጋሪ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አበይት ምልክቶቹ የሚከተ...
(ነጋሽ አበበ) ከዛሬ ፕሎጊንጋችን ጋር አያይዤ አስደንጋጭ የጥናት ውጤቶችን በአጭሩ እነግራችኋለሁ። አንብባችሁ መልእክቱን በማጋራት (ገልብጣችሁ በመለጠፍ ወይም 'ሼር' በማድረግ) እንድትተባበሩ በአክብሮት እጠይቃለሁ ! ፕላስቲክ ከ...