Category: SOCIETY
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ንጹሃንን በግፍ መግደል፣ ማሰቃየት፣ ንብረት ማውደምና መዝረፍ ያደገበት ግብሩ ነው። በአማራ ላይ አወራርዳለው ያለውን ሂሳብም ንጹሃንን በመግደል የጥላቻ ጥጉን አሳይቷል። የሽብር ቡድኑ በዋግ ቆዝባና ...
የሚኒስትሮች ግብርኃይል በአማራና አፋር ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን የመመርመር፣ አጥፊዎችን በህግ ተጠያቂ የማድረግ እና ተጎጂዎችን መልሶ የማቋቋም ስራ እንደሚሰራ ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽ...
የአሸባሪው ቡድን ጥቅምት 30 ዘጠኝ ስዓት ጀምሮ እስከ ህዳር አንድ ድረስ አማራን ለይቶ በማይካድራ ጭፍጨፋ አካሂዷል፡፡ ትሕነግ በማኒፌስቶ የቀረፀውን አማራን የማጥፋት ግብ ላለፉት 50 ዓመታት በወልቃይት ጠገዴና አከባቢው ብሎም በ...
“መግደልም መድፈርም መብታችን ነው” – “ተገድደነው የዘመትነው” የሚሉት የትህነግ ታጣቂዎች እድሜያቸው 50ዎቹን ያለፈው የሸዋሮቢት ከተማ ነዋሪዋ አዛውንት በአሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች በቡድን ከተደፈሩ በኋላ ራሳቸውን አጥፍተዋል።...
የአምደወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሽብርተኛው ህወሓት ባደረሰው ውድመት ምክንያት 19 ሰዎች ህክምና በማጣት ህይወታቸው ማለፉን ሪፖርት አደረገ። የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ ዓለሙ ለአሚኮ በሰጡት ቃል ሆስፒታ...
አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ልውጥ ዝርያ (ኦሚክሮን) ትልቅ ስጋት መደቀኑን የዓለም ጤና ድርጅት ዛሬ አስታውቋል። የዓለም ጤና ድርጅት እንዳስታወቀው አዲሱ ልውጥ ዝርያ በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያለው በራሄያዊ ለውጥ (mutations) ያደረገ...
የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ እና የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን የኑሮ ሁኔታ ታሳቢ በማድረግ የቤት ኪራይ ዋጋ መጨመርም ሆነ ተከራይን ከተከራየበት ቤት ማስለቀቅ እንደማይቻል ውሳኔ ማተላለፉ ይታወሳል፡፡ አስተ...
‹‹እስከአሁን ወደላሊበላና ኮምቦልቻ ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ የጠየቀ አንድም የዓለም አቀፍ ተቋም የለም›› – አቶ ምትኩ ካሳ የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የኢትዮጵያ መንግስት ወደላሊበላ እና ኮምቦልቻ አየር...
" ነፍሴን ካወቅኩ ጀምሮ ግን እንደዚህ አይነት ድርቅ አይቼ አላዉቅም " - የ88 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋው አቶ አብጃሀታኒ ሞሉ • " ምን እንደሚገጥመንም ፈጣሪ (ዋቃ) ብቻ ነዉ የሚያወቀው " - ወ/ሮ ደቦ ዋቅቶላ ወይዘሮ ደቦ ዋቅ...
የአፋር ክልል አደጋ ስጋት ጽ/ቤት በክልሉ ውስጥ የተፈናቃይ ተረጂዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን አስታውቋል። ጦርነቱ ተስፋፍቶ በቀጠለባቸው ባለፉት 3 ሳምንታት በአፋር የተፈናቃዮች ቁጥር ወደ 300 ሺህ ማሻቀቡን ፅ/ቤቱ ለዶቼቨለ ሬ...
ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት በአዲስ አበባ የሚገኙ የማህበረሰብና ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ጫና አድሮባቸው የመማር ማስተማር ስራቸውን እንዲያቆሙ ለማድረግ ጥረት ሲደረግ እንደነበር የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታውሷል። በዚህ...
አሸባሪው ሕወሓትና ግብረአበሮቹ ወረራ በፈፀሙባቸው አካባቢዎች ከ1 ሺሕ በላይ የጤና ተቋማት መዘረፋቸውንና መውደማቸውን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ አንፃራዊ ሠላም በሰፈነባቸው አካባቢዎች የሚገኙ 20 የጤና ተቋማትን በድጋሚ ስራ...
የሰሜን ወሎ፣ ዋግ ኽምራ እና ሌሎች አካባቢዎች የሰብዓዊ እርዳታ ባለመድረሱ በመድኃኒትና በምግብ እጥረት የሰዎች ሕይወት እያለፈ ነው። ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በገቡት ስምምነት ከአድሏዊ አሰራር ወጥተው ዓለም አቀፋ...
በመጪዎቹ ሦስት ወራት የምግብ ዋጋ ቅናሽ እንደሚያሳይ ተተነበየ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት የምግብ ዋጋ ቅናሽ እንደሚያሳይ መተንበዩን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በየወሩ በሚያወጣው የዋጋ ግሽበት መረጃ መሰረት ...
አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ለወራት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመው ወረራ እና ምዝበራ በሰሜን ወሎ ዞን ብቻ 832 ትምህርት ቤቶች ከጥቅም ውጭ ሆነዋል፡፡ የሽብር ቡድኑ በዞኑ በፈጠረው ዘርፈ ብዙ ችግር በእነ...
በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ተሳታፊ የነበሩ ወጣቶ ማህበረሰቡን ይቅርታ ጠየቁ፡፡ በተሳሳተ የሀሰት ትርክት ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር የተሳተፉ ወጣቶች 'በድለናችኋል ይቅር በሉን' ሲሉ የሃይ...