ETHIO12

ዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል ዳያሊሲስ ማዕከል ግንባታ ተጠናቀቀ

በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የከተማ አስተዳደሩ ያስገነባው የዳያሊሲስ ማዕከል ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ የማድረግ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ሰላሳ የዳያሊሲስ ማሽኖች የሚኖሩት ማዕከሉ የህፃናት ማቆያ ክፍል፣የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣የቀዶ ጥገና ክፍል፣የሀኪሞች ክፍል፣የታማሚዎች ክፍል፣ለይቶ…

READ MORE

ፈረንሳይና አሜሪካ 8.3 ሚሊዮን ዶዝ የኮቪድ ክትባት ሰጡ

ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ፣ አሜሪካ ደግሞ 1.6 ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል። ድጋፉ በኢትዮጵያ ወረሽኙ እየተስፋፋ ከመሄዱ አንጻር ወቅታዊና አስፈላጊም መሆኑ ተመልክቷል። ፈረንሳይ ያደረገቸውን ድጋፍ ኢትዮጵያ በኮቫክስ ጥምረት አማካኝነት በተያዘው ሳምንት…

READ MORE

ጂማ – ሰባት ሚሊዮን ዶላር ለቆጠቡ የዳያስፖራ አባላት የግንባታ ቦታ ተሰጠ

በጅማ ከተማ በማህበር ተደራጅተው ሪል ስቴት ለመገንባት 7 ሚሊዮን ዶላር የቆጠቡ የዳያስፖራ አባላት የግንባታ ቦታ ተረከቡ። የግንባታ ቦታው የተሰጠው በጅማ ከተማ ሪል ስቴት ለመገንባት ከስድስት ዓመታት በፊት በማህበር ተደራጅተው ለቆጠቡ 120 የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት…

READ MORE

በስድስት ወራት ብቻ ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ መድሃኒትና የምግብ አቅርቦት ለትግራይ ወገኖች ተልኳል

ግምቱ አንድ ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር የሚያወጣ የምግብ እና የመድሃኒት አቅርቦት ወደ ትግራይ ክልል ባለፉት 6 ወራት መድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይፋ አደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት ለትግራይ ክልል የሕክምና ግብዓት አቅርቦቶች…

READ MORE

ኢትዮጵያ የጤናማ አመጋገብ መመሪያን ይፋ ልታደርግ ነው

በኢትዮጵያ የጤናማ አመጋገብ መመሪያ [dietary guideline] ከአንድ ወይም ከሁለት ወር በኋላ ይፋ እንደሚሆን በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የምግብ ስርዓት እና ስነ ምግብ ምርምር ዳይሬክተሩ ዶ/ር ማስረሻ ተሰማ ለቢቢሲ ገለጹ። ሃላፊው ለሶስት ዓመታት ሲዘጋጅ የቆየው…

READ MORE

“የምንወዳደረው ከብዙ ሯጮች ጋር ነው” አብይ አሕመድ ለታላቁ ሩጫ

” … የኢትዮጵያ ሩጫ አሸናፊ ሆኖ ብቻ እንዲጠናቀቅ አንፈልግም። ኢትዮጵያችን ሪከርድ እንድትሰብር ጭምር እንፈልጋለን። የምንወዳደረው ከብዙ ሯጮች ጋር ነው። ከድህነት ጋር እንፎካከራለን፤ ከጎጠኝነት ጋር እንፎካከራለን፤ ከብልሹ አሠራር ጋር እንፎካከራለን፤ ከዋልታ ረገጥነት ጋር እንፎካከራለን፤ ከውጭና…

READ MORE

ጣናን ከእምቦጭ ለመታደግ ከ120 ሺህ በላይ ሕዝብ የሚሳትፉበት ንቅናቄ ሊካሄድ ነው

የጣና ሐይቅን ከእምቦጭ አረም ለመታደግ ከ120 ሺህ በላይ ሕዝብ የሚሳትፍበት ንቅናቄ በሚቀጥለው ሳምንት በማዕከላዊና ደቡብ ጎንደር ዞኖች እንደሚጀመር የጣና ሐይቅና ሌሎች የውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የእምቦጭ አረም ማስወገድ ዘመቻ የ2013 ዓ.ም አፈፃጸምና…

READ MORE

በጥምቀት በዓል ጥፋተኛ በተባሉት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩ ተገለጸ

ከጥምቀት በዓል ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተፈጠተሩ ጠብ አጫሪ ደረጊቶችና ጥፋቶች ጋር በተያያዘ የእርምት እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የከተማ አስተዳደሩ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ዝርዝሩን ሳያካትት በቁጥትር ስር የዋሉ መኖራቸውን ይፋ ያደረገው መግለጫው መንግስት አጥፊ ሆነው…

READ MORE

“በቀለ [ገርባ] በተለይ የጸሎታችን መሪ እርሱ ከሆነ ከእንባ ጋር ነው የሚጸልየው” አንዷለም አራጌ

በቀለ [ገርባ] በተለይ የጸሎታችን መሪ እርሱ ከሆነ ከእንባ ጋር ነው የሚጸልየው። ቀደም ብዬ እንደ ጠቀስሁት በሕዝብ ላይ እንዲሁም በእኛም ላይ ስለሚፈጸመው ግፍ በእንባ ይጸልያል። የበቀለ ጸሎት ይዘት የሰቆቃወ ኤርምያስን ይመስላል። በእውነት ለመናገር በበቀለ፣ በዶ/ር…

READ MORE

ሃይማኖትንና ሃይማኖታዊ በዓላትን መንግሥት የግጭት መነሻ ከማድረግ ይቆጠብ!

ሀገራችን ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ጭምር የምትታወቅበት በአብሮነት የመኖር፣ የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ እና የመቻቻል ውብ የሆነው እሴታችን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በመንግሥት መዋቅር ድጋፍ ጭምር ከፍተኛ አደጋ ውስጥ የወደቀ ሲሆን በዚሁ ከቀጠልን ደግፈው የያዙት ጠጠሮች ተበትነው እንደማኅበረሰብ…

READ MORE

የጠቢቡ ሰሎሞን ፍርድ – በዲ/ን ዳንኤል ክብረት

ሦስት ነጋዴዎች ድንገት አንድ ቀን በንጉሥ ሰሎሞን የዘውድ ችሎት ተገኙ፡፡ ሦስቱም ለብዙ ዘመን አብረው ለመነገድ ተማምለው፣ ግመል ጭነው፣ ገንዘብ ቋጥረው፣ ስንቅ አንጠልጥለው፣ ሀገር ጥለው የሄዱ ናቸው፡፡ ‹ንጉሥ ሆይ› አለ አንዱ በዙፋኑ ፊት እጅ ነሥቶ፡፡…

READ MORE

ትህነግ ያፈረሰውን የጀግኖች ልጆች ማብቂያ ተቋም በቋሚነት ለመርዳት ዲያስፖራዎች ቃል ገቡ

በአገር ሕልውና ማስከበር ዘመቻው ጉዳት የደረሰባቸው የሠራዊት አባላት ልጆችን በተደራጀ መልኩ በዘላቂነት ለመደገፍ እንቅስቃሴ መጀመሩን የብሔራዊ ጀግኖችና ህፃናት አምባ ገለፀ፡፡የዲያስፖራ አባላት አምባውንንና ወገኖቻእውን ለመርዳት ቃል ግብተዋል። እሃላም ፈጽመዋል። የብሔራዊ ጀግኖችና ህፃናት አምባ ከተለያዩ አገራት…

READ MORE

በሶማሌ ክልል ከ80 በላይ ወረዳዎች በድርቅ መጎዳታቸው ተገለጸ

በሶማሌ ክልል ዘጠኝ ዞኖች ስር የሚገኙ ከ80 በላይ ወረዳዎች የሚኖሩ ዜጎች በድርቅ መጎዳታቸው ተገለጸ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ ሙሁመድ በክልሉ በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ ለተጎዱ ዜጎች እየተደረገ ስላለው አስቸኳይ ድጋፍ አቅርቦት በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ…

READ MORE

«ማደንዘዣ እወጋለሁ ብሎ የሬሳ ማድረቂያ መርፌ የሚወጋና ታካሚን በጥፊ የሚማታ የጤና ባለሙያን የሚያፈራ ትምህርት በቃ»

ከህክምናና ጤና ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማነስ ጋር ተያይዞ በታካሚዎችና በህክምና አገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የሕክምናና የትምህርት ጥራት አግባብነት ምዘናና ማረጋገጫ ሥርዓት መዘርጋቱን የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ። «ማደንዘዣ እወጋለሁ ብሎ የሬሳ ማድረቂያ…

READ MORE

61 ጤና ጣቢያዎችና 18 ሆስፒታሎችን አገልግሎት ለማስጀመር በትኩረት እየተሰራ ነው

በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ 61 ጤና ጣቢያዎችና 18 ሆስፒታሎችን አገልግሎት ለማስጀመር በትኩረት እየተሰራ ነው በተደረገላቸው ድጋፍ እስካሁን 13 ሆስፒታሎች መደበኛ የጤና አገልግሎቶች መስጠት ጀምረዋል፣ በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የጤና ተቋማትን አገልግሎት ወደነበረበት ለመመለስ በፌደራል ሆስፒታሎች ፣…

READ MORE

ወገን ለወገኑ ደረሰ – ትህነግ ያወደማቸውን የጤና ተቋማት ለማቋቋም 50 ኮንቴነር የህክምና ቁሳቁስ ከካናዳ እየተጓጓዘ ነው

በካናዳ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት የተሳተፉበትና በአሸባሪው ህወሃት ለወደሙ የጤና ተቋማት ድጋፍ የሚውል 50 ኮንቴነር የህክምና ቁሳቁስ ወደ ኢትዮጵያ ለማጓጓዝ እንቅስቃሴ መጀመሩን በካናዳ የኢመርጀንሲ ሀኪምና የግሎባል ኤድ ኢትዮጵያ መስራች ዶክተር ጌታቸው ደመም ገለጹ። ዶክተር ጌታቸው…

READ MORE

Loading…

Something went wrong. Please refresh the page and/or try again.


Leave a Reply