በጦርነት የተመታውና ህልውና ሙሉ በሙሉ እንዳከተመለት የተነገረለት ትህነግ በዲፕሎማሲ አስደንጋጭ ቀውስ እንደገጠምው ተሰማ። ሌት ከቀን ሲሟገቱላቸው የነበሩ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች “ አዋረዳችሁን” ሲሉ ሃዘናቸውን እንደገለጹላቸው ታወቀ። አካሄዱን “ ትህነግ በዲፖሎማሲም ሞተ ማለት ነው” ተብሏል። ውጭ አገር ሆኖ ትግሉን እየመራ እንደሆነ የሚናገረው የትህነግ የቀደመው መዋቅር በቀጥታ ተጠርቶ “አፍረናል፣ አዝነናል፣ ከፍተኛ […]
ከመጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ለተከታታይ 15 ቀናት ሲካሄድ የቆየ የማህበር ቤት ምዝገባ ለተጨማሪ አስር ቀናት መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ በተለያዩ የቤት ልማት ፕሮግራሞች ቤቶችን በመገንባት ለተጠቃሚዎች ያስተላለፈና ተጨማሪ ቤቶችንም በመገንባት ላይ […]
የቡሪኪና ፋሶ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ተወዳጅ በነበሩት እና ሀገሪቱን ለተወሰኑ ጊዜያት ከመሩት ቶማስ ሳንካራ ግድያ ጋር ተያይዞ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ ላይ በሌሉበት ክስ መሰረተ። በፈረንጆቹ 1983 ስልጣን ይዞው እስከ 1987 ቡሪኪና ፋሶን የመሩት ቶማስ ሳንካራ በወቅቱ የቅርብ ወዳጃቸው በነበሩት ብሌይስ ኮምፓኦሬ መፈንቅለ መንግስት ተካሂዶባቸው በ37 ዓመታቸው ከ12 […]
እነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይገባኝ ሰሚ ችሎት በእነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ክርክር ላይ በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ በእነ ጃዋር መሐመድ ላይ የምስክር የመስማት ሂደት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ የጸረ ሽብር እና የህገ መንግስት ጉዳዮች […]
በአሸረቅ S24 ቴሌቪዥን ሱዳናዊ ምሁርና ባለስልጣን የሰጡት ሐሳብ ነው። ° ጋዜጠኛው — “ለዚህ አባባልዎ ማስረጃ አለዎት?”“ብዙ አለ ። ዋናው መሠረታዊ ችግር ከአባይ ወንዝ አጠቅላይ ውሃ 50 ቢሊዮን ኪዩቢክ ምንጩ ብሉናይል ነው ይህ ከፍተኛ ውሃ ሚመጣው ደግሞ ለ3 ወር ነው ማለትም ከጁን አጋማሽ እስከ ሴብቴምበር ግማሽከዚህ በኋላ የውሀው ሀይል […]
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያዘጋጀው የመጀመሪያው የፓርቲዎች የክርክር መድረክ በፌዴራሊዝም እና ብዝሃነት ላይ በማተኮር በዛሬው እለት ተካሂዷል። በክርክር መድረኩ ላይ የብልፅግና፣ ኢዜማ፣ ህብር ኢትዮጵያ እና መኢአድ አመራሮች የፓርቲዎቻቸውን አቋም አንፀባርቀው ነው ክርክሩን ያደረጉት። ብልፅግና ፓርቲን በመወከል የተገኙት አቶ ፍስሃ ይታገሱ፤ ህወሃት ልዩነትን መሰረት ባደረገ ትርክት የፌዴራሊዝም ምሰሶ የሆኑትን ራስን […]
ለማጋደል በጀት ይመደባል። በጀቱን የሚያከፋፍሉ አሉ። በበሉት መጠን ሰው ለማረድ የሚሰማሩት ወደ ማረዱ ከመግባታቸው በፊት ” ነጭ ነጯን” ምናምን እያሉ መርዝ ያሰራጫሉ። ስልጣን የተከለከሉ፣ የትህነግ ቅሪቶችና የቀድሞ ካድሬዎች በብሄርና ሰባኪነት ስም ተከልለው በተቆርቋሪነት ካባ ተጀቡነው የልቂት ከበሮ እየተናበቡ ያራግባሉ። መንግስትን በየመካከሉ እያስገቡ ማስጠንቀቂያ ይሰጣሉ። እርዱ እንዲከናወን በተወሰነበት አካባቢ […]
ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የጁንታውን ሃይል በከፍተኛ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን አስታወቁ። ” ጁንታው ካሁን በኋላ ሰራዊትና ጠባቂ ይዞ መንቀሳቀስ አይችልም” ሲሉ ተናግረዋል። በትግራይ ክልል በስምንት አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው የጁንታው ቡድን ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን ያመለከቱት ሌተናል ጀነራል ባጫ፣ የአገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ቴኮሎጂ ለመጠቀም […]
ሙስሊሙ ህብረተሰብ የ1442 ኛው የረመዳን ፆም ለፈጣሪው በመገዛት፣ በፍቅር፣ በመረዳዳትና በመተጋገዝ ሊያሳልፈው ይገባል ሲል የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ገለጸ:: በአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለአዲስ አበባ ከተማና ከኢትዮጵያ ውጪ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ህዝበ ሙስሊሞች ዛሬ የተጀመረውን የ1442 ኛው የረመዳን ፆም በማስመልከት የእንኳን […]
በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፖለቲካ ፓርቲዎች የክልሉን ሰላምና ገፅታን በሚገነባ መልኩ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ:: በክልሉ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንዲካሄድ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተጠቆመ:: የሶማሌ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ በደል በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ የሶማሌ ክልል ሕዝብ ለ27 ዓመታት በፖለቲካ አለመረጋጋት ውስጥ […]
በግብጽ ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ያደረጉት የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከግብጽ አቻቸው ሳሚ ሽኩሪ ጋር በመሆን በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፤ ሳሚ ሽኩሪ ኢትዮጵያ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሊትን ለማከናወን ማቃዷን በማጣቀስ “የተናጠል እርምጃ እንዳይወሰድ ሩሲያ ጫና እንደምታሳድር እንትማመናለን” በሚል ቢናገሩም፤ የሩሲያው አቻቸው በተቃራኒው አገራቸው የአፍሪካ ህብረትን […]
ከመጪው አርብ ጀምሮ ሃገር አቀፍ የጸሎትና ምህላ መርሃ ግብር ሊጀመር መሆኑን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡ ጉባኤው ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ እንደገለጸው ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይን፣ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መስፋፋትን፣ መጪው ሀገራዊ ምርጫንና ሌሎች ሀገራዊ ጉዳዮችን ምክንያት በማድረግ ሃገር አቀፍ የጸሎትና ምህላ መርሃ ግብሩ አስፈልጓል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የጉባኤው ጠቅላይ […]
በቤተመንግስት ቦምብ ለማስወርወር 1 ሚሊየን ብር ይሰጣችኋል በማለት አባላትን ሲመለምሉ ነበር የተባሉ ሶስት ግለሰቦች ላይ የቀረበው ክስ እንዲሻሻል ብይን ተሰጠ። ክሱ እንዲሻሻልብይን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የጸረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። በህዳር ወር 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ለሽብር መሰናዳት ሙከራ ወንጀል […]
ኢራን በናታንዝ የኒኩልየር ማብላያ ጣቢያ ላይ ለደረሰው ጥቃት እስራኤልን ተጠያቂ አደረገች። በመዲናይቱ ቴህራን ደቡባዊ ክፍል ተገንብቶ ስራ ከመጀመሩ ትናንት እሁድ ጥቃት የደረሰበት የማብላያ ጣብያው ብርቱ ጉዳት ሳይደርስበት አልቀረም ተብሏል። ነገር ግን ለጥቃቱ እስራኤል ሃላፊነቱን አልወሰደችም ። የእስራኤል የመገናኛ ብዙኃን የደህንነት ምንጮችን በመጥቀስ የሀገሪቱ የስለላ ተቋም ሞሳድ በኒኩልየር ማብላያ […]
Western JournaLIEsm and Ethiopia: How Susan Rice, Antony Blinken and the Corporate Media Spread Disinformation Against Ethiopia Al Mariam’s Commentaries Western JournaLIEsm and Ethiopia: How Susan Rice, Antony Blinken and the Corporate Media Spread Disinformation Against Ethiopia Posted in Al Mariam’s Commentaries Is it possible the “internal document” […]