“ዶላር እናወርዳለን” የውጭ አገር ዜጎችን የዝርፊያ ድራማ ፖሊስ አለሳልሶ ይፋ አደረገው

አዲስ አበባ በጥናት የተዘረፉ ዜጎች ቁጥር ቀላል አይድለም። ስም መጥቀስ አያስፈልግም እንጂ ያለውን አስረክቦ በባልደረቦቹ ድጋፍ ከእብደት የዳነ ስፖርተኛ ታላቅ ምሳሌ በሆነ ነበር። አንድ በህይወት የሌሉ ታዋቂ አሰልጣኝም ያላቸውን አስረክበዋል። ስራው የሚሰራው በአስተኳሽ ነው። አስተኳሹ ዜጋችን ሲሆን ቁማሩን የሚጫወቱት ” ኢንቪስተር” የተባሉ ናቸው። ዝርፊያው ሁለት መልክ አለው። አንደኛው […]

ብርሃኑ ነጋ አቋማቸውን ቀየሩ፤ ኢዜማ ደርግ በግፍ የዘረፈውን የግል ሃብት ለተከራይ እንደሚሸጥ ይፋ አደረገ፤ የኢዜማ የ ” ፍትህ” ሩጫ

ኢዜማ አዲስ አበባ ላይ ካሸነፈ ደርግ በግፍ የዘረፈውን የግለሰብ ንብረት በሁለት ዓመት ውስጥ እንደሚሸጥ ይፋ አደረገ። የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ነጋ ለዓመታት እንደ ፖለቲከኛም ሆነ እንደ ምሁር ደርግ የዘረፈውን የግለሰቦች ንብረት እንዲመለስ ሲወተውቱ እንደነበር የሚታወስ ነው። ዛሬ በምን መነሻ ይህ አቋም እንደተቀየረ በመግለሻው ይፋ አልሆነም። ደርግ 5 ብር የሚከርአይ […]

በአዲስ አበባ በ300 ሚሊዮን ዶላር እጅግ ዘመናዊ የተባለ ሆስፒታል ግንባታ በይፋ ተጀመረ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ በ300 ሚሊዮን ዶላር 12 ቢሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ አለም አቀፍ ደረጃውን የተጠበቀ ሆስፒታል ግንባታ በይፋ አስጀመሩ፡፡ በሮሃ ሜዲካል ካምፓስ ኃ.የተ.የግ.ማ አማካኝነት በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 በተለምዶ አድዋ ፓርክ ተብሎ በሚጠራው ቦታ […]

አስከሬን እንዲለቀም ታዘዘ – ትህነግ የአጽም ፖለትካ ድራማ ይፋ ሆነ

ትህነግ አስከሬኖች ከተቀበሩበት እየወጡ በአንድ ጉድጓድ እንዲቀበሩ ማዘዙን እንደሰሙ የአክሱም ነዋሪ የነበሩና አሁንም ቤተሰቦቻቸው እዛ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ ለኢትዮ 12 አስታወቁ። ሜ/ጄ ክንዱ ቀደም ሲል “ ጁንታ” ሲሉ የጠሩት አካል ተመሳሳይ መግለጫ ሰጥተው ነበር። የኢትዮ 12 የአዲስ አበባ ተባባሪ ያናገራቸው የአክሱም ተወላጅ አዲስ አበባ የሚኖሩ ሲሆን ቤተሰቦችና በርካታ […]

ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተመራው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ህብረት ልዑክ መሪ ሚስተር ፔካ ሀቪስቶ ጋር ውይይት አድርገዋል።በውይይታቸውም ለትግራይ ክልል የሚሰያስፈልገውን የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት የኢትዮጵያ መንግስት ከ70 በመቶ በላይ የሚሆነውን የሚሸፍን መሆኑን ጠቅሰው እስካሁን ለ4.5 ሚሊዮን ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ መደረጉን ጠቅሰው ለሁለተኛው […]

370 የኦነግ ሸኔ አባላት ተደመሰሱ- ትጥቅና ስንቅ ሲያቀርቡ የነበሩ 183 የጁንታው የህወሓት አባላትም በቁጥጥር ስር ውለዋል

ባለፈዉ 1 ወር ኦነግ ሸኔ ላይ በተወሰደ እርምጃ 370 የኦነግ ሸኔ አባላት ተደመሰሱ ኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ ባለፈዉ አንድ ወር ኦነግ ሸኔ ላይ ሲወስድ በነበረዉ እርምጃ 370 የኦነግ ሸኔ አባላት መደምሰሳቸው ተገለፀ፡፡ እንዲሁም 176 የቡድኑ አባላት ሲማረኩ፤ 154 በህዝቡ መያዛቸዉን የኦሮሚያ ፖሊስ ህዝብ ግንኙነት አስታዉቋል፡፡ በዚሁ ወቅት ትጥቅና ስንቅ […]

ፖሊስ ” በቃ” አለ – ፖሊስ አስጠነቀቀ

ፖሊስ ካሁን በሁዋላ “ቀልድ የለም” አይነት ማስተንቀቂያ ነው የሰጠው። ሲለቀቁ ህግ የማያከብሩ ህግ ይጠቀስባቸዋል ብሏል። የውጭ አገር ዜግነት ያላቸው ሳይቀሩ ተደራጅተውና ከባድ መሳሪያ ታጥቀው ህዝብ ሲያተራምሱ በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸውም አስታውቋል። ያድምጡ አስር ደቂቃ ነው

ግብፅና ሱዳንን ፀጥ የሚያሰኘው የኢትዮጵያውያ ጀግና – ዶ/ር ስለሺ በቀለ አውላቸው

በህዳሴ ግድብ በስሜት ጋልበው” ኡኡ “የሚሉትን ግብፅና ሱዳንን ፀጥ የሚያሰኘው ያልተዘመረለት ጀግና – ዶ/ር ስለሺ በቀለ አውላቸው የዶክትሬት ማዕረግ ያላቸው ብዙ ሺ ኢትዮጵያውያን አሉ ። ግማሹ ሀገሩን እረስቶ በብሄር ተቧድኖ አንደ አፍላ ጎረምሳ ሲሰዳደብ ይውላል። ከፊሉ ምንም ሳይሰራበት ዶክትሬት ዲግሪ አለኝ እያለ ሲፎክር ይውላል። ግማሹ የተሻለ ብር ለማግኘት […]

ተደራጅተው ከባድ የዘረፋ ወንጀል ይፈፅሙ የነበሩ 34 ተጠርጠሪዎች እና 12 ተሸከርካሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጥናት ላይ ተመርኩዞ ባደረገው ቁጥጥር ተደራጅተው ከባድ የዘረፋ ወንጀል ይፈፅሙ የነበሩ 34 ተጠርጠሪዎች እና 12 ተሸከርካሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቀ፡፡ መጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ም/ኮሚሽነር ሃሰን ነጋሽ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ […]

ፌስ ቡክ ግብጽ መሽገው ኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩና “ያልተገባ ተግባር ፈጽመዋል” ያላቸውን አካውንቶች ቆለፈ!

ፌስቡክ ግብጽ መሽገው ኢትዮጵያን ሱዳንና እና ቱርክን ኢላማ አድርገው መረጃ ሲያሰራጩ በምርመራ የደረሰባቸውን አካውንቶች መዝጋቱን በገሃድ አስታወቀ። ይተቆለፉት አካውንቶቹ ከ300 ሺህ በላይ ተከታዮች አላቸው። ቢቢሲ አፍሪካ ድርጅቱ ጠቅሶ እንዳለው 17 የፌስቡክ አካውንት፣ 6 ገጾችና 3 የኢንስትግራም አውዶች ናቸው የተዘጉት። የማህበራዊ ገጹ ባለቤት ይፋ እንዳደረገው የፌስቡክና ኢንስታግራም አካውንቶቹ ምሽጋቸው […]

የትህነግ “ውሮ ወሸባዬ” – የመንግስት ሩጫ – የሃላኑ የኢትዮጵያን ቋንጃ የመበጠስ የእባብ አካሄድና ባንዳዎች!

ሰሞኑንን አዳዲስ ጉዳዮች እንደሚሰሙና አሁን ያለንበት የግንቦት መባቻ የቀጣይዋ ኢትዮጵያ እድል የሚለካበት ስለመሆኑ በርካታ መረጃዎችና ምልክቶች እየታዩ ነው። እንደ እባብ በለስላሳ ቆዳቸው የሚሳቡት ሃያላኖቹ በሚቀልቧቸው የሚዲያ ሰራተኞች በኩል መርዛቸውን እየተፉ ነው። መንግስት ሰሞኑንን ከ”ጁንታነት” አውርዶ ” የስንዴ ሌባ” ያለው ቡድን ” የድል አድርጊያለሁ” ዜማና መንግስት ዙሩን ማክረሩ በቅርቡ […]