የሁለቱ መደመሮች የመጽሃፍት ዳሰሳ – የመጨረሻው ክፍል – አንዳርጋቸው ጽጌ

ክፍል 3 የመጨረሻው ክፍል 3 የመጨረሻው ክፍል6. ፍልስፍና ፍለጋለምን ፍልስፍና አስፈለገን? አብይ ፍልስፍና ፍለጋ የገባው “ኢትዮጵያ ታማላች፤ ከህመሟ እንድትወጣ አንድ አይነት መፍትሄ ያስልጋታል። ይህም መፍትሄ ሃገራዊ ፍልስፍና መሆን አለበት” ብሎ በማሰቡ ነው። “የሃገር ህመሟ በድህነት፣ በርስ በርስ ግጭት፣ በሰላም እጦት፣ በህግ የበላይነት መጥፋት፣ በሞራል በስነምግባር መበስበስ፣ በመልካም አስተዳደር […]

የሁለቱ መደመሮች የመጽሃፍት ዳሰሳ – ክፍል 2 – አንዳርጋቸው ጽጌ

ካለፈው የቀጠለ – ክፍል 2 የይዘት ዳሰሳየይዘት ዳሰሳውን መልክ ለማስያዝ እንዲሁም የአንባቢንም ስራ ለማቅለል የእነዚህን ሁለት መጽሃፍት ዳሰሳ በአንድ መሰረታዊ ቁም ነገር ዙሪያ ማድረግ ተገቢ ነው። እንዴት ሁለት መጽሃፎች በአንድ መሰረታዊ ቁም ነገር ዙሪያ ማድረግ ይቻላል ለምትሉ፤ መልሴ እነሆ። እነዚህ ሁለት መጽሃፎች ከርእሳቸው ተመሳሳይነት ባሻገር “መደመር” የሚለውን ቃል […]

የሁለቱ መደመሮች የመጽሃፍት ዳሰሳ – ክፍል 1 – አንዳርጋቸው ጽጌ

ማሳሰቢያ – ይህ ጽሁፍ፤ ቅዳሜ መጋቢት 25 2013 ሆሄ የስነ ጽሁፍ ሽልማት ድርጅት፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው የዶ/ር አብይ አህመድን “የመደመር መንገድ” (2013) የተሰኘውን መጽሃፍ ለመዳሰስ በከፊል የተዘጋጀ ነው። ጽሁፉ ረጅም በመሆኑ በዝግጅቱ ላይ ያቀረብኩት በጣም አነስተኛውን እና ወሳኙን ክፍል ብቻ ነው። ረዘም ያለ ጽሁፍ የማንበብ ልምድ እየጠፋ […]

“ትህነግ ከጁንታነትም ወርዶ በየጫካው ተሹለክላኪ የእህል ሌባ ሆኗል፣ ከያለበት እየታደነ ነው “ሜ/ጀ መሐመድ ተሰማ

በዋሉበት የማያድሩ፣ በየጫካው የሚሹለከለኩ፣ ድርጅታዊ ህልውናቸው ያከተመ፣ ነብሳቸውን የሚወዱ፣ መዋቅራቸው የፈራረሰ፣ አገር ለማተራመስ የሚጠቀሙበትን ኢኮኖሚ ያጡ፣ በሌብነት የተሰማሩ፣ ከጁንታነት ወርደው ዝርፊያ ላይ የተሰማሩ ሲሉ ነው የገለጿቸው። በጥቅሉ ”

ሱሃይር መታለች – ለካይሮው መንግስት መርዝ፣ ለሱዳን መንግስት ጭንቀት፣ ለሀበሾቹ ብርታት

ፁሁፏ ከመለቀቁ የተነሳ የአረብ ሶሻል ሚዲያዎች አንድ መቶ ሰማንያ ዲግሪ ተለውጠዋል!.ፕሬዝዳንት ሲሲ ሱዳን ለጉብኝት ሊመጣ መሆኑን ከሰማችበት ቀን ጀምራየፀረ አይሲሲ መንግስት ተቃውሞ ጠርታ የሱዳንን ከተሞች በተቃውሞ አጨናንቃለችሲሲ እንደ ብርቱካን በካርቶን የመጣ እስኪመስል ድረስ ተሸማቆ ምሳ እበላበት ቤተመንግሥት እራቱን እንዳይደግም አድርጋለች (ብዕረኛዋ ሱሀር ) ከዛን ግዜ ጀምራ ድምጿ ጠፍቶ […]

ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ አካባቢዎች ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግ ተገለጸ

ከዚህ በፊት በነበረው መረጃ አብዛኛው ሥርጭት የሚከሰተው አዲስ አበባ ውስጥ እንደነበር የገለጹት ዶክተር ደረጀ፤ ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ግን በክልሎች የቫይረሱ ወረርሽኝ እየተስፋፋ መምጣቱን አመልክተዋል። በአንዳንድ የክልል ከተሞች ከሚመረመሩ ቫይረሱ የሚገኝባቸው ከ30 በመቶ በላይ ሆኗል ብለዋል።

‹‹ በምርጫው ሂደት በጥላቻ ንግግር ላይ የሚሰማሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አመራርና አባላትን በህግ የመጠየቅ ስራ ይሰራል›› አቶ አወል ሱልጣን በጠ.አ. ህግ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ

በምርጫው ሂደት በጥላቻ ንግግር ላይ የሚሰማሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አመራርና አባላትን በህግ የመጠየቅ ስራ እንደሚሰራ በጠቅላይ አቃቤ ህግ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ አወል ሱልጣን አስታወቁ።

«የኢትዮጵያ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ለውጥ ባያገኝ ኖሮ ሀገሪቱ ወዳልተፈለገ ሁኔታ የምትሄድበት አጋጣሚ ይፈጠር ነበር» ዶክተር ነመራ ገበየሁ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

ለምለም መንግሥቱ ከሀገራዊ ለውጡ በፊት በኢትዮጵያ በነበረው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ብዙ ሥራ በሳንካዎች የተሞላና ሀገሪቱንም በሚፈለገው የኢኮኖሚ ዕድገት ደረጃ ላይ እንዳላደረሳት በተለያየ ጊዜ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።እየተንከባለለ የመጣው ችግርም ሀገራዊ ለውጡ ላይ ጫና ማሳደሩ ይታወቃል።ያለፉት የኢኮኖሚ ችግሮች በሀገራዊ ለውጡ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ፣ባለፉት ሶስት የለውጥ አመታት በዘርፉ የተመዘገቡ ውጤቶችና ቀጣይ አቅጣጫ […]

ቱርክ ስትደርስ 1.6 ኪ.ግ ኮኬን የተገኘባት የበረራ አስተናጋጅ ታስራለች፤ አደራውን ስትቀበል ኮኬን ስለመኖሩ “አላውቅም” ብላለች

ሰላማዊት እጅጉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ ናት። እህቷን ጠቅሶ ቢቢሲ እንዳለው በአደራ እንድታደርስ የተሰጧት ስዕሎች ውስጥ ኢስታንቡል ስትደርስ ኮኬን ተገኝቶባት ታስራለች። ቤተልሄም “አደራ አድርሺልኝ” ባይዋን አታውቃትም። በምን ዓይነት ውል አድርሺልኝ እንዳለቻት አልገለጸለችም። ግን ትንሽ ብር ተከፍሎ ” አድርሱልኝ” ማለት የተለመደ መሆኑንን ተናግራላች።

“ Ethiopia cannot enter into an agreement that would foreclose its current and future legitimate rights over the utilization of the Nile.”

Kinshasa, Democratic Republic of the Congo Press Release on the Trilateral Negotiations on the #GERD 06 APRIL 2021 The Foreign and Water Affairs Ministers of Ethiopia, Egypt, and Sudan had a meeting in Kinshasa to resume the trilateral negotiation on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) under the […]

ከድርድሩ አለመሳካት በሁዋላ ሁለተኛው ሙሌትም በተያዘለት ዕቅድ እንደሚፈጸምና ኢትዮጵያ ህጋዊ መብቷን የሚሸራርፍ ስምምነት እንደማትቀበል አስታወቀች

ከድርድሩ አለመሳካት በሁዋላ ሁለተኛው ሙሌትም በተያዘለት ዕቅድ እንደሚፈጸምና ኢትዮጵያ ህጋዊ መብቷን የሚሸራርፍ ስምምነት እንደማትቀበል አስታወቀች።

በሱዳን እንቅፋትነት የኪንሻሳው ድርድር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ

ተቋርጦ የነበረው የህዳሴው ግድብ ድርድር በሱዳን እንቅፋትነት ያለ ስምምነት መበተኑ ተሰማ። አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ስማቸውን ያልገለጻቸውን የኮንጎ ባለስልታን ጠቅሶ እንዳለው በድርድሩ ማብቂያ በይፋ ሊበተን የነበረውን መግለጫ የተቃወመችው ሱዳን ናት። ሱዳን ኢትዮጵያን ወቅሳለች። ኢትዮጵያ በህልውናዋና ዜጎቿን ከጨለማ ለማላቀቅ የያዘችውን እቅድ ማንንም ሳትጎዳ ከመተግበር ወደሁዋላ እንደማትል ማስታውቋ ይታወሳል። በዚሁ ቁመናዋ […]

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና አመሰራረታቸው

1. መግቢያዜጎች የተለያዩ መብቶችና ነፃነቶች ያሏቸው ሲሆን ከእነዚህ መብቶች መካከል ተደራጅተው መብትና ጥቅማቸውን ማስጠበቅ አንዱ ነው፡፡ ዜጎች ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበራዊና ባህላዊ መብታቸውን በመደራጀት መከወን ይችላሉ፡፡ በሀገራችን ህገ መንግስት አንቀጽ 31 ላይ እንደተደነገገው ማንኛውም ሰው ለማንኛውም ዓላማ በማህበር የመደራጀት መብት አለው፡፡ ነገር ግን ለህገ ወጥ ዓላማ መደራጀት ወይም ህገ […]

“3000 ሌሊቶች” Andwalem Arage

ከ1997 ዓ.ም.የቅንጅት መሪዎች “ፓርላማ እንግባ፣አንግባ” ክርክር ፣ እስከ በእስር ቤት ውስጥ ይቅርታ ጠይቀን እንውጣ፣ አንውጣ ክርክር ፣ እንዲሁም እስከ 2010 ዓ.ም. ድረስ የግፍ ፅዋ በቃሊቲ እስር ቤት ውስጥ እንዴት ሞልቶ እንደፈሰሰ የምትተርከዋ “3000 ሌሊቶች” የተሰኘችው አዲሷ መጽሐፌ በጥቂት ቀናት ውስጥ በአሜሪካ ታትማ ለአንባቢዎች ትደርሳለች። መጽሐፏ ምንም እንኳን የእስር […]