333 የሸኔ የሽብር ቡድን አባላት መደምሰሳቸውና 671 መማረካቸው ታወቀ

በአልሸባብ የሽብር ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በተሳካ መልኩ እየተከናወነ ነው ሐምሌ 30 ቀን 2014 (ኢዜአ) በአልሸባብ የሽብር ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በተሳካ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

ኢትዮጵያ “ቁማሩ ይቁም” ስትል አሳሰበች፤ “የትህነግ ጉዳይ ሰለቸን”ዜጎች

ምዕራባውያን መልዕክተኞችና ዲፕሎማቶች መቀለ ደርሰው እንደተመለሱ ያወጡትን መግለጫ ተከትሎ ኢትዮጵያ “ቁማሩ ይቁም” ስትል የሰላም ንግግሩ ቅድሚያ እንዲሰጠው ማሳሰቧ ተሰማ። ትህነግ እርዳታ እያለ ወደ ግጭት ለማምራት ከሞከረ ግን መንግስት ከዚህ ቀደም…

አልሸባብ የትህነግ – ሌላው ኤፈርት

የፔንታጎን ሽብርተኛን በስውር የመርዳት ታሪክበአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውስጥ መሰል ታጣቂዎችን እንደ ጫና ካርድ  መጠቀም አለም የሚያውቀው ነው። ህወሃት በአሜሪካም ሆነ በሌሎች የሽብር ድርጅት ዝርዝር ውስጥ third tier terrorist ድርጅት…

የሲሪላንካው “FamilyCracy” – ከመዓቱ እስከ ተውኔቱ

እስሌማን ዓባይ የታሚል ታይገር ተገንጣይ አማፂያንን ከረጂም አመት ውጊያ በኋላ ድል ማድረጋቸው የብልሹ አሰራራቸውን ብሶት ማስታገስ አይችልም። የሲሪላንካው መሪ ራጃፓክሳ ሊተገበሩ የሚችሉ የመፍትሄ ርምጃዎች ላይ የታየባቸው ዳተኝነት ይባሱኑ ህዝባዊ ቁጣውም…

ገቢ የማያስገኙ የዜና ርዕሶች

የማኅበራዊ ሚዲያ ሰለባዎች ዓይነታቸው ብዙ ነው። ልጆቻቸው የማኅበራዊ ሚዲያ ተግዳሮቶችን (ቻሌንጅ) በመውሰድ እልህ ውስጥ ገብተው የሞቱባቸው ጥቂቶች አይደሉም። “Blackout Challenge” የተሰኘው የቲክቶክ ተግዳሮት ፉክክር ውስጥ የገቡ ሕጻናትና ወጣቶች ሕይወታቸውን አጥተዋል። ሌሎች…

ለትግራይ እርዳታ በጫኑ ተሽከርካሪዎች የተሸሸገ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ አፋር ኬላ ተያዘ

ዛሬ የተያዘውን ጨምሮ በመቆጣጠሪያ ጣቢያ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ ሰብአዊ እርዳታ በጫኑ መኪኖች ላይ በተደረገ ፍተሻ መያዙን አስታውቀዋል ሰብአዊ እርዳታ በጫነ ከባድ ተሽከርካሪ በሕገወጥ መንገድ…

ያልተነቀለው ሰንኮፍ “ትህነግ” – ዩሪ ቢስሜኖቭ እንዳለው፣ እኛም እንዳየነው…

ዩሪ ቢስሜኖቭን ጠቅሰን ስንመረመር፣ መጀመሪያ የምንለው ” ምን ያልሆነና ያልተሞከረ ነገር አለ?” ነው። ትህነግ የሚባለው እርመኛ ቡድን ትውልድ ላይ የተከለው፣ ሚዲያና የሚዲያ ተምቾችን ፈልፍሎ እንዴት የዜጎችን እረፍት እየነሳ እንዳለ ስናይ…

አልሸባብ በታሪኩ ገጥሞት የማያውቀውን ኪሳራ ደረሰበት፣ ኢትዮጵያ መሪዎቹን ጨረሰቻቸው

አልሸባብ በታሪኩ በየትኛውም አካል ይህን መሰል ጥቃትና ኪሳራ ገጥሞት አይውቅም። የውጊያው አውድና የኦፕሬሽኑ መሃንዲሶች እንዳሉት አልሸባብ ይህን ያህል ሃይልም አሰልፎ አያውቅም። በውክልናና በቅጥረኛነት ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ ከተነሱ የንግዴ ልጆች ጋር መክሮ…

አስር ዞኖችና ስድስት ልዩ ወረዳዎች በክልል የመደራጀት ጥያቄን ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቀረቡ

በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል የሚገኙ አሥር ዞኖችና ስድስት ልዩ ወረዳዎች በክልል የመደራጀት ጥያቄን ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡ ጥያቄውን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተቀብለዋል። ምክር ቤቱ…

ደብረጽዮን “የደህንነት ዋስትና” ደብዳቤ ለፌደራል መንግስት ላኩ

የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በትግራይ የተቋረጡ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ወደ ክልሉ ማቅናት ለሚፈልጉ አካላት የደህንነት ዋስትና የሚሰጥ ደብዳቤ ለፌደራል መንግስት ላኩ። ዶ/ር ደብረጽዮን ደብዳቤውን ለዓለም አቀፉ ማህብረሰብ ማስረከባቸውን…

የ“ኢንሳ” ምክትል ዋና ዳይሬክተር፤ዶ/ር ሹመቴ ግዛውን በመተካት ተቋሙን እንዲመሩ ተሾሙ

የ“ኢንሳ” ምክትል ዋና ዳይሬክተር፤ ተቋሙን እንዲመሩ ተሾሙ ካለፈው ህዳር ወር 2014 ጀምሮ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው በማገልገል ላይ የሚገኙት አቶ ሰለሞን ሶካ፤ ተቋሙን በዋና ዳይሬክተርነት…

ለዓለም ዓቀፍ መልዕክተኞችን ኢትዮጵያ እንቅጩን አስታወቀች

ትግራይ ደርሰውና በፎቶ ተንበሽብሸው ለተመለሱት የዓለም ዓቀፍ መልዕክተኞች ኢትዮጵያ እንቅጩን ማስገንዘቧ ተሰማ። የወልቃይት ጉዳይ አሁን ላይ የታተመ “የደም ዋጋ” እንደሆነ በየአቅጣጫው በሚነገልጽበት ወቅት ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ውጭ አደራዳሪ የሚባል ነገር…

ከ800 በላይ የአልሸባብ ተዋጊዎች ተገደሉ፣ መቶ ተማረኩ ” ዳግም ድርሽ አይልም”

ወደ ኢትዮጵያ ዘልቆ በመግባት ወረራ ለመፈጸም የሞከረው የአልሸባብ ሃይል በተደጋጋሚ መመታቱ ሲገለጽ ቆይቷል። ዛሬ ይፋ እንደሆነው ደግሞ ከ800 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች የተገደሉ ሲሆን መቶ ተማርከዋል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

ፍርድ ቤቱ ሐሰተኛ የቃለ-መሐላ አቤቱታ ያቀረቡ ባለጉዳይን በችሎት መድፈር እንዲቀጡ ወሰነ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ሰበር ችሎት ሐሰተኛ ቃለ-መሐላ አቤቱታ ያቀረቡ ባለጉዳይን በችሎት መድፈር እንዲቀጡ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ አቤቱታ አቅራቢ ባለጉዳዩ ሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት ጥፋተኛ ናቸው በማለት…

አልሸባብ በድህረ-ፎርማጆ ሶማሊያ

ፀሀፊው በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የዓለም-አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ተመራማሪ ሲሆኑ ፅሁፉ የተጠቀሰው ሀሳብ ሙሉ በሙሉ የፀሀፊው እንጂ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን ሆነ ሌላ የትኛውንም ተቋም ሆነ ግለሰብ አይወክልም። 1. መግቢያ…

The fear of Egypt

Professor comments on the possibility of Ethiopia selling water to Israel through Egypt “If Ethiopia thinks at any time of selling water to Israel, it can only take place through…

ማይክ ሐመር በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው፤ መንግስት ትህነግ በሰላም ጥረቱ ወላዋይ መሆኑን አስታውቋል

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ማይክ ሐመር አርብ አዲስ አበባ በመግባት ከከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ከተቃዋሚ ፖለቲከኞች ጋር ተወያዩ። በቅርቡ የተሾሙት ልዩ መልዕክተኛው ካለፈው ሳምንት ማብቂያ በጀመሩት ጉዟቸው…

“መንግሥት ውስጥ የተሸሸገ ሸኔ አለ” ታዬ ደንደአ

የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ እና የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ የግድያ ማስፈራሪያዎች እንደሚደርሷቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማኅበራዊ ሚዲያዎች እና በተለያዩ መድረኮች በሚያነሷቸው ሃሳቦች አነጋገሪ የሆኑት…

የመቃወም አዚም!

 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ፒኤችዲ) ያስተላለፉትን ጥሪ ተከትሎ፤ ሃይማኖት፣ ብሔር፣ ጾታ እና የፖለቲካ አመለካከት ሳይለይ እጅግ በጣም ብዙ ኢትዮጵያዊ የሚያመልከውን አምላክ በማመስገን ላይ ይገኛል። ማመስገን በሁሉም እምነቶች አስተምህሮ ቀዳሚ ተግባር…

ሰበር ዜና – የአልሻባብ ሶስት የቡድኑ አመራሮች ተደመሰሱ

የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች ተደመሰሱ የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች መደምሰሳቸውን የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና…

አልሸባብ በድጋሚ ጥቃት ከፍቶ ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ፤ ከፍተኛ አመራሮቹ ተገደሉ

አልሻባብ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰነው የሶማሊያዋ የድንበር ከተማ ጥቃት ሰንዝሮ ያሰበውን ሳያሳካ መደምሰሱን አስታወቀ። ነዋሪዎች በበኩላቸው አልሸባብ በስፍራው ካሉ የጸጥታ ሃይሎች ጋር መዋጋት እንዳልቻሉና የተማረኩ እንዳሉ አመልክተዋል። መከላከያ ከ150 በላይ የአሸባሪው…

ታሪክ የሰሩት የኢትዮጵያ ፈርጦች አዲስ አበባ ገቡ

አሸንፈው አይደነፉም። ማማ ላይ ሆነው ኣይኩራሩም። ከድላቸው በሁዋላ ቅድሚያ ፈጣሪያቸውን፣ ቀጥሎም አርስ በርስ በመጋመድ ምስጋና ይሰጣጣሉ። ቆሻሻ የዘር ፖለቲካ ሲያልፍ አይነካቸውም። በትራክ ተንሳፈው፣ አንደ አቡሸማኔ ተወርውረው ኣገራቸውን ከፍ ከማድረግ፣ ባንዲራቸውን…

ኢትዮጵያ ላይ አለም ሲዘምት ሩሲያ ላሳየቸው የወዳጅነት ጽናት “አናመሰግናለን”

ኢትዮጵያ እና ሩስያ በኢኮኖሚ፣ በንግድ፣ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ አለም ኣድሞ ሲዘምትባት ሩሲያ በውዳጅነት መጽናቷ ልዩ ክብር የሚያሰጠው በመሆኑ ” አናመስገናለን” ሲሉ ምክትል…

” አልሸባብ አለቆቹን አሳፍሯል” በአየር ድብደባ የቡድኑ መሪና 14 ታጣቂዎች ተገደሉ

“አንዳንድ መገናኛዎች አልሸባብ ለምን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ዘልቆ አንደገባ እያወቁ ነገሩን ሊያዞሩት ከጅለዋል” ሲሉ ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ይናገራሉ። ቢቢሲ ኣማርኛ አልሸባብ የኢትዮጵያን ድንበር ለመሻገር የውሰነው በሶማሌ ክልል የደበቀው መሳሪያና የተጠረጠሩ…

«ለአንድ ደቂቃ በያለንበት ቆመን ለኢትዮጵያ አምላክ ምስጋና እንድናቀርብ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ»

የጽንፈ ዓለም ሁሉ ፈጣሪና የመልካምነት ሁሉ ምንጭ የሆነውን ፈጣሪ እንደ ሀገርና እንደ ሕዝብ፣ እንደ መሪና እንደ ዜጎች፣ በየቋንቋችንና በየእምነታችን ከልባችን እናመስግነው። ከክፉ ወረርሽኝ ጠብቆናል፣ ከአንበጣ መንጋ ታድጎናል፤ ድርቅ መቅሰፍት እንዳይሆን…

የጀግናው እሸቴ ሞገስና የልጁ ይታገሱ እሸቴን ግለ ታሪክ የያዘ መጽሐፍ ተመረቀ

በጀግንነት የተሰውትን የጀግናው እሸቴ ሞገስና የልጁ ይታገሱ እሸቴ ግለ ታሪክ የያዘ “ሞትን ያስበረገጉ ጀግኞች” መጽሐፍ ተመረቀ፡፡ ኢትዮጵያ ታሪክ ከማይዘነጋቸው ጀግኖች ልጆቿ መካከል አሸባሪውን የህወሃት ቡድን በመፋለም በጀግንነት የተሰውት አባትና ልጅ…