ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የበርበራ ወደብን አልምቶ የመጠቀም ስምምነታቸውን አጸኑ

ኢትዮጵያ ቀደም ሲል የነበረውን በበርበራ ወደብ አልምቶ የመጠቀም መብቷ እንደማይነካባት በሶማሊላንድ ፕሬዚደንት በኩል ይፋ ሆኗል ሲል የምሥራብ የሬድዮ መጽሔት ማስታወቁ ተመለከተ። ይህ የተሰማው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን ወደ ሶማሊላንድ ከተማ ሐርጌሳ…

ብአዴንን ለአማራ ዳግም ማዋለድ – በሲአይኤው ቅምጦች እነ ሻለቃ ዳዊት

ዳግማዊ ኢህዴንን/ብአዴንን በአማራ በኩል ለማዋለድ በእነ ያሬድ ጥበቡ፣ ታምራት ላይኔ እና በሲአይኤው ቅምጥ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ መሪነት የሚደረገው ጥረትና የአማራን ሕዝብ እረፍት የመንሳት ፕሮጀክት እንቅስቃሴ ዛሬም የቆመ አይደለም። ዳግማዊ ኢህዴንን/ብአዴንን…

“ዛሬ ኃያል ነን የሚሉ አገራት አገራችን ላይ ግራጫ ጦርነት እያካሄዱባት ነው”

የእንደራሴዎች ምክርቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። ከጥያቄዎቹ የሚከተሉት ነበሩ፤ የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ከትምህርት ምዘና ይልቅ ፖለቲካዊ ቅርጽ እየያዘ አገራዊ አደጋ እየሆነ መጥቷል፤ ፈተናውን ኦንላይን ለመስጠት ምን ታስቧል፤…

“በብሄር ወስደውታል፤ የሚለውን ወሬ አምነው ቁጠባቸውን ያቋረጡ እንዳሉ ሁሉ፤ የጸኑ የዛሬው ባለእድል ለመሆን በቅተዋል”

የተለያየ የሃሰት ፕሮፓጋንዳዎችን አምነው ቁጠባቸውን ያቋረጡ እንዳሉ ሁሉ፤ ታጋሾች ፅኑዓን ለዛሬው ባለእድለኝነት በቅተዋል!!ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአሁኑ ሰአት የላለፉት አመታት ሲያስገነባቸው ከቆዩት ቤቶች ውስጥ በዛሬው እለት…

“በሕይወት የመኖር መብት እጅግ የከፋ አደጋ ውስጥ ወድቋል” ኢሰመኮ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከሰኔ 2013 አስከ ሰኔ 2014 ዓ.ም በሀገሪቱ በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዓመታዊ ሪፖርት ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ.ር) አንዳሉት ባለፉት…

መንግስት የነዳጅ ድጎማ የማይደረግላቸውን በአንድ ዓመት ውስጥ ከድጎማ ሥርዓት ሊያስወጣ ነው

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በአዲሱ የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ሥርአት ተጠቃሚ የማይሆኑ ተቋማትና ተሽከርካሪዎች በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ማለትም በየ3 ወራት የነዳጅ ዋጋ እየተሻሻለ ሲመጣ ቀስ በቀስ ከድጎማ ሥርዓት ሙሉ ለሙሉ…

“በድንገት መጥቶ ህዝብን ከሚያጠቃው እኩይ አካል እኩል ዜጋውን የመጠበቅ ግዴታ ኖሮበት የማይጠብቀው መንግስት ተጠያቂ ነው”

የማያባራ ስቃይ፣ የማይረጋጋ ነፍስ፣ ጽልመት የዋጠው የሰቆቃ ኑሮ፣ የማያሳርፍ ጭንቀት ተሸክመው እጅግ መራር ህይወትን እንዲገፉ የተፈረደባቸው ወገኖቻችን ዛሬም የሰው አውሬ ስላገኛቸው እንዲሁም ጠባቂ ስላጡ ልባችን ክፉኛ በሃዘን ተሰብሯል። የኢትዮጵያ ዜጎች…

በአማራ ሕዝብ ላይ ተባብሶ የቀጠለውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከአብን የተሰጠ መግለጫ

የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽሞ እና አስፈጽሞ አንገትን ቀና አድርጎ መሄድ አይቻልም! የተቀናጀ ፣ ተከታታይ እና ሥልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም እና በማስፈጸም የአማራን ሕዝብ ማሸማቀቅ ፣ አንገቱን ማስደፋት እና ፖለቲካዊ…

ሰኔ፣ ግብጽ፣ ዓባይና ኢትዮጵያ

የጥንት ግብጻውያን የዘመን መቁጠሪያ፣ ፀሐይን መሠረት ያደረገ ነበር፡፡ የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ‹ዖን› የተባለችውን የፀሐይ አምላክ ያመልኩ ስለነበር ነው፡፡ የዚህች አምላክ ቤተ መቅደስ በሄልዮፖሊስ ይገኝ የነበረ መቅደስ ነው፡፡ በመጽሐፈ ፊሳልጎስ የሄልዮፖሊስ…

የአልሲሲ፣ የአል ቡርሃንና የሬክ ማቻርን ህገ ወጥ የጦር መሣሪያ ንግድ ሰንሰለት የሚያሳይ ምስጢራዊ መረጃ ይፋ ሆነ

የግብጹ ፕሬዚዳንት አል ሲሲ፣ የሱዳኑ አል ቡርሃን እና የደቡብ ሱዳኑ ምክትል ፕሬዚዳንት ሬክ ማቻር በፖለቲካዊ መድረክ መቀራረብና መመሳጠር ከጀመሩ ሰንበትበት እንዳሉ ከዚህም አልፈው ከባልካን ሀገራት እስከ ምሥራቅ አፍሪካ የተዘረጋ ህገወጥ…

ሶስተኛው የህዳሴ ግድብ ሙሌት ተጀመረ

“ፍትሃዊ የውሃ ድርድር የሚለው አያዋጣንም ፣ ድርድር አያዋጣንም ሀገሪቷን ማተራመስ አለብን» ሲሉ ታዋቂው ግብጻዊ ፓለቲከኛና የፓርላማ አባል በይፋ ኢትዮጵያን ማተራመስ እንደሚገባ ይፋ ካደረጉ በሁዋላ የህዳሴ ግድብ ሶስተኛ ሙሌት መጀመሩ ተሰማ።…

ሸኔ እየተበታተነ ንጽሃንን በድጋሚ መጨፍጨፉን መንግስት ይፋ አደረገ

“ጥቃቱ የተፈፀመው በቄለም ወለጋ ዞን፣ ሐዋ ገላን ወረዳ ውስጥ በሚገኝ መንደር ሃያ ተብሎ የሚጠራ አካባቢ መሆኑንና ቢያንስ ሰባ ሰው ሳይገደል እንዳልቀረ ከተገደሉት መካከል ቤተሰቦቼ ይገኙባቸዋል” ሲሉ የምዕራብ ወለጋ ነዋሪ ለቪኦኤ…

«ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የኢዜማ መሪ ሆነው ስለተመረጡ እንኳን ደስ ያለዎት» አንዱዓለም አራጌ

ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አያሌ ኪሎ ሜትሮች አቆራርጣችሁ ለሁለት ቀናት በዚህ ታላቅ ጉባዔ ላይ የታደማችሁ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የጉባዔ አባለት፣ አንደኛ መደበኛ ጉባዔያችንን በአማረና በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቅ በመቻላችን እንኳንም ደስ አላችሁ! እንኳን…

«ድርድር አያዋጣንም ሀገሪቷን ማተራመስ አለብን» ታዋቂው ግብጻዊ ፓለቲከኛ

ታዋቂው ግብጻዊ ፓለቲከኛ ኢትዮጵያን ስለማተራመስ – ኢትዮጵያ ውስጥ ኤምባሲ አያስፈልገንም – ፍትሃዊ የውሃ ድርድር የሚለው አያዋጣንም – ይልቁንም በውስጥ ጉዳያቸው በመግባት ሀገሪቷን ማተራመስ አለብን በግብጽ በጣም ታዋቂ ፓለቲከኛ ነው። በአገሪቷ…

ስምንት የነዳጅ ቦቴዎች ተወረሱ

የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ሆን ብለው የነዳጅ እጥረት እንዲከሰትና ከመንግስት የተሰጠውን መመሪያና ደንብ ችላ በማለት ከህግ ውጪ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ወደ ከተማ እንዳይገቡ ያደረጉ ስምንት የነዳጅ ድርጅቶች ቦቴዎችን መውረሱን…

ሱዳን ትሪቡን ያሰራጨው አሳሳች ምስል!

EthiopiaCheck Fact Check ሱዳን ትሪቡን የተባለ ድረ-ገጽ በትናንትናው ዕለት ‘Sudanese forces attack Ethiopian troops in Al-Fashaga area’ በሚል ርዕስ ስር ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት መሰንዘሯን የሚያትት ዘገባ ሰርቷል። ድረ-ገጹ ከዘገባው…

ታዳጊ ሀገራት ከሩሲያ ማዳበሪያ እንዳይሸምቱ የአውሮፓ ህብረት ፕሮፖዛል

አውሮፓ ህብረት ታዳጊ ሀገራት ከሩሲያ የሚያደርጉትን ግዢ በማገድ ግንኙነታቸውን ወደ ሌሎች ሀገራት ያደርጉ ዘንድ በህብረቱ ምክር ቤት ፕሬዝደንና በአጋሮቹ ያዘጋጀው ረቂቅ ሰነድ ይፋ የሆነው ባሳለፍነው ሳምንት ነው። በፈረንጆቹ ሰኔ 15…

የጌታቸው አሰፋ ፍርድ

የቀድሞ የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎትዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋ በ18 አመት ጽኑ እስራት በ20 ሺህ ብር እንዲቀጡ ተወሰነ። ሌሎችም ተከሳሾች በሌሉበት ከ18 አመት እስከ 7 አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ…

“ጠላት አርፎ እንደማይተኛ ታውቆ ለየትኛውም ተጋድሎ ራስን ማዘጋጀት” አማራ ክልል

ጠላት አርፎ እንደማይተኛ ታውቆ ለየትኛውም ተጋድሎ ራስን ማዘጋጀት እንደሚገባ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በውቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የአማራ ክልል…

የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት “ሚሊሻው ዝግጁ ነው”

አሸባሪው ትህነግ ሕዝብ እየሰበሰበ ለዳግም ጦርነት እየተዘጋጀ በመሆኑ ቡድኑን ለማሳፈርና ለማንበርከክ በተጠንቀቅ መጠበቅ እንደሚገባ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት አስገነዘበ። የአማራ ክልል ሚሊሻ ያካሄደውን የግዳጅ አፈፃፀምና የቀጣይ የግዳጅ ተልእኮ ዝግጅት…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጭፍጨፋ በጽኑ አውግዟል- ሕግ የማስከበር እርምጃ አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቧል

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት :-– በንጹሐን ዜጐች ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ በጽኑ አውግዟል– ሕግ የማስከበሩ እርምጃም ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቧል የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ሰሞኑን በምዕራብ ወለጋ እና በሌሎች አካባቢዎችም…

የፓትሪያርኩ የውጭ ጉዞና – “ተቀነባብሯል” የሚባለው ሴራ እያነጋገረ ነው

የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ ብፁዕ አቡነ ማትያስ እግራቸውን ላይ “ገጠመኝ” ባሉት ችግር የሚፈልጓቸውን መርጠው ወደ አሜሪካ ለመጓዝ መወሰናቸው ውስጡ “መርዝ አለው” የሚል አስተያየት እያስነሳ ነው። በህክምናቸው ጉዳይ ሳይሆን አብረዋቸው እንዲጓዙ የመረጧቸው፣ በተለይም…

በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕከተኛ ራሳቸውን አሰናበቱ፤ ለአራተኛ ጊዜ የተሰማው ስንብት አነጋግሪ ሆኗል

በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕከተኛ ሆነ የተሾሙት በሙሉ በሂደት ራሳቸውን አግለዋል። ዛሬ ቢቢሲ “ሚስትረኞቼ ነገሩኝ” ሲል ይፋ እንዳደረገው ራሳቸውን ያሰናበቱት አራተኛው ባለስልጣን ለመልቀቅ ያስገደዳቸው ምክንያት አልተገለጸም። ለአራተና ጊዜ የተሰማው ይህ…

መከላከያ ምዕራብና ምስራቃ ወለጋን እያጸዳ ነው፤ በቤጊ ወደ ካምፕነት በተቀየረ ት.ቤት የነበረ የሸኔ ድርጅት ተደመሰሰ – ሸኔ አላስተባበለም

በወለጋ ንጹሃን ላይ የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋ ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት በይፋ የጀመረው የማጥቃት እርምጃ መቀጠሉን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በርካታ ታጣቂዎች መገደላቸው፣ መማረካቸው፣ የማሰልጠኛና መልሶ መደራጃቸው እንደተደመሰሰ ተሰማ። ድርጅቱ በይፋ አላስተባበለም። የመንግስት…

“ሚናችንን እንለይ” እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ሊጀመር ነው

” ሚናችንን እንለይ” የሚል እንቅስቃሴ በይፋ በኢትዮጵያ ሊጀመር መሆኑንን የአስተባብሪዎቹ መሪ ለኢትዮ12 አስታውቀዋል። ንቅናቄው የማንንም እምነት፣ አመለካከትና ወገናዊነት አይጋፋም። ነገር ግን ሁለት ቦታ መረገጥን፣ ሃጋዊና ህገ ወጥ መንገድን አጣምረው የሚከተሉትን…

ባልደራስ የሱዳን ልሳን – የሱዳን የውስጥ ቀውስ ማስተንፈሻ ዜና ያራባል

ባልደራስ ሆይ መንግስትን መቃወም፣ ለስልጣን መሮጥና ኢትዮጵያ ይለያያሉ። ባልደራሶች! በቀላሉ አትገመቱ! ዜናውን ለሚዲያ ተውት! ባልደራስ በርካታ ጉዳዮችን በፌስቡክ ገፁ ይለጥፋል። በአዲስ አበባ ጉዳይ ብዙ ያከናውናል፣ ይሰራል የተባለው ፓርቲ በተቃራኒ የሚያስገምቱትን…

በተሻለ ጥቅም ለትህነግ ነዳጅ በበርሜል ይሸጋገራል፤ ወልደያና ቆቦ ችግሩ ተባብሷል

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ወልደያና ቆቦን በወረረበት ወቅት ምን እንደፈጸመ የሚያስታውሱ ከዚሁ አካባቢ ነዳጅ በበርሜል ለዚሁ ድርጅት እንደሚሸጋገር መስማት ያስደነግጣል የሚሉ ወገኖች ጥቂት አይደሉም። አማራ ክልል ላይ ከደረሰው ግፍ አንጻር…

ቻናል 29 ትግራይና የታደሰ ወረዳ “የጦርነት ዝግጅት ጨርሰናል” ዜና

በጋምቤላና ጊምቢ የተሞከረው ወረራ መክሸፉ ይፋ ከሆነና በወለጋ ንጹህ ዜጎች በተጨፈጨፉ ማግስት የሱዳን መንግስት የጦርነት እስክስታ እየወረደ ይገኛል። ይህን ተለትሎ የግብጽን ምኞት ለማሳካት የሚንቀሳቀሰው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ…

አሸባሪው – ህፃናቶችንና አዛውንቶችን በማስገደድ እንደሚማግድ እጃቸውን ለምዕ.ዕዝ የሰጡ ወዶ ገቦች ተናገሩ

ሰኔ 22 ቀን 2014 ዓ.ም አሸባሪው የህወሃት ቡድን የመዋጋት አቅምም ሞራልም የሌላቸውን በማስገደድ ወደ ውጊያ እንደሚያስገባ እጃቸውን ለምዕራብ ዕዝ የሰጡ ወዶ ገቦች ተናገሩ። ወዶ ገቦቹ እንደሚሉት የሽብር ቡድኑ ከ13 ዓመት…

ዐቃቤ ሕግ ተመስገን ደሳለኝ ላይ ክስ መሰረተ

የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ የልህቀት ህትመት ኮሙኒኬሽን ብሮድካስት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ስራ አስኪያጅ በሆነው ተመስገን ደሳለኝ ላይ ክስ መሰረተ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የተደራጁ እና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…

“ሚካኤል ችግኝ ነው። … ችግኝ ይተክላል” ቴዲ አፍሮ

የችግኝ ተከላ ተቃውሞ ተናብቦ የመሥራት የሰኔ ፕሮጀክት ይሆን ብለን እንድንጠይቅ ገፋፍቶናል? እርሱ ከባለቤቱ ጋር “የአረንጓዴው መሬት” ሃሳብን ሲያራምዱና ችግኝ ሲተክሉ፣ ችግኙ ሚካኤልም እንዲሁ ችግኝ ሲተክል ሕዝብ ይጨፈጨፍ ነበር። የቴዲን የዚያን…