Tag: ECONOMY

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለሰባት ኩባንያዎች የከፍተኛ ደረጃ የማዕድን ምርት ፈቃድ እንዲሰጥ ተጠየቀ

– ኩባንያዎቹ ከ47 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ እንደሚያስገኙ በተካሄደው የአዋጭኘነት ጥናት ተገምቷልየሚኒስትሮች ምክር ቤት ከ47 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለሚያስገኙ ሰባት ኩባንያዎች፣ የከፍተኛ ደረጃ ማዕድን ምረት ፈቃድ እንዲሰጥ ተጠየቀ።ለሚኒስትሮች ምክር…

ለኢትዮጵያ ባንኮች የሚቀርበው ግማሽ ቢሊየን ዶላር ብድር

የአፍሪካ ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ (አፍሪ ኤግዚም ባንክ) ለኢትዮጵያ ባንኮች ግማሽ ቢሊየን ዶላር ብድር ለማቅረብ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የአፍሪ ኤግዚም ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ዓለም አቀፍ ዳይሬክተር ረኔ አዋምበንግ እንዳሉት፣ ባንኩ ከሌሎች አፍሪካዊ…

የኮይሻ ፕሮጀክት “ሀላላ ክላስተር” በአካባቢው የሚፈጥረው ዕድል

በዳውሮ ዞን የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት ሀላላ ክላስተር እየተሰራ ያለው ፕሮጀክት የንጉስ “ሀላላ” የመከላከያ ድንጋይ ካብ በዓለም እንዲተዋወቅ ትልቅ እድል እንደሚፈጥር የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ተክሌ በዛብህ ገለጹ፡፡ ዋና አስተዳዳሪው ፕሮጀክቱ…

ነጋዴው የፖለቲካ ዓላማ አንግበው የሚንቀሳቀሱ “ነጋዴዎችን” እንዲያጋልጥ ተጠይቀ

የንግዱ ማህበረሰብ የፖለቲካ ዓላማ አንግበው የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎችን በማጋለጥ የድርሻቸውን እንዲወጣ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ንግድ ማህበራትና ነዋሪዎች በመስቀል አደባባይ በመገኘት ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል።     …

በኦሮሚያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት አመቱ ለአንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል

የኦሮሚያ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ በ2013 አም በጀት አመት ለአንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን ዜጎች የስራ እድል መፈጠሩን አስታወቀ። ይህ ይተገለጸው ቢሮው የ2013 በጀት አመት አፈፃጸም እና 2014 እቅድ ላይ…

የገቢዎች ቢሮ ደረሰኝ ብቻ በመሸጥ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አገልግሎት ሳይኖራቸው ደረሰኝ ብቻ በመሸጥ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደደረሱ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ከዚህ ቀደም እቃ ወይም አገልግሎት ሳይኖራቸው ደረሰኝ ብቻ በመሸጥ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ነው በሚል…

በዋጋ ንረት ማባባስ ከ14 ሺህ 600 በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ- 85 ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

የዋጋ ንረት በማባባስ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠር ባደረጉ 14 ሺህ 662 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ አስታወቀ። ተቋማቱ ላይ እርምጃው የተወሰደው ሀገሪቱ ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ በመጠቀም ሰው…

ወደ ጅቡቲ በህገወጥ መንገድ ሊሻገር የነበረ ዶላር ተያዘ

የሽብርተኛው ህወሃት የፖለቲካና ወታደራዊ አመራሮች የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት የሰጧቸውን ተደጋጋሚ የሰላም ዕድሎች መጠቀም ተስኗቸው እየፈፀሙ ያሉትን ትንኮሳና ወረራ እንደ ሽፋን በመጠቀም አንድ አንድ አካላት ከመሳሪያና ከገንዘብ ዝውውር ጋር በተያያዘ የተለያዩ…

ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ በመገንዘብ የንግዱ ማህበረሰብ ገበያውን ማረጋጋት ይጠበቅበታል

ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ በመረዳት ከትርፍ በላይ አገርና ህዝብን በማስቀደም የንግዱ ማህበረሰብ ገበያውን የማረጋጋት ተግባር ማከናወን እንደሚጠበቅበት ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነትን አስመልክቶ በምክንያቶችና መፍትሄዎቻቸው ላይ ከከተማዋ የንግዱ ማህበረሰብ…

አባዱላ መኪና በመቶ ዶላር !!

“ከለውጡ በፊት አስመጪዎች ከህገወጥ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ጋር ተመሳጥረው መኪና በመቶ ዶላር ያስገቡ ነበር” – አቶ ሙሉጌታ ተመስገን፣ በፋይናንስና ደህንነት መረጃ ማዕከል የተግባርና ክትትል ቡድን መሪ (ኢ ፕ ድ)በአገር ኢኮኖሚ…

ወቅታዊ ሁኔታን ምክንያት በማድረግ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን አልታገስም – ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ወቅታዊውን አገራዊ ሁኔታ ተከትሎ የኢኮኖሚ አሻጥር የሚፈጥሩና ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን እንደማይታገስ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ የመጣውን የኑሮ ውድነት መንስኤ በመለየት እልባት ለመስጠት ያለመ…

‹‹በአሸባሪው ህወሓት ተይዘው የነበሩ የንግድና የመኖሪያ ቤቶችን የማጣራት ሥራ እየተሰራ ይገኛል››

– አቶ ረሻድ ከማል የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተይዘው የነበሩ የንግድና የመኖሪያ ቤቶችን በማጣራት ተመልሰው የአገርን ልማት በሚያግዝ መልኩ ጥቅም ላይ እንዲውሉ የማድረግ ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን…

በጀት ዓመት ሀሰተኛ ደረሰኝ ሲታተምባቸው የነበሩ 31 ህገ-ወጥ የካሽ ሬጂስተር ማሽኖች ተይዘዋል

በሀሰተኛ ማንነት የሀገርንና የህዝብን ሀብት ለመዝረፍ ሲውሉ የነበሩ 31 የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎቹ የተያዙት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ደረሰኝ ግብይት መደረጉን የሚያረጋግጥና ለታክስ አሰባሰብ አገልግሎት የሚውል በመሆኑ የዕቃ…

የዋጋ ግሽበት የተጫነው የኢትዮጵያ በጀት

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በመጨረሻ ስብሰባቸው ለ2014 ዓ.ም. ያጸደቁት በጀት ካለፈው አመት ጋር ሲወዳደር በብር 18 በመቶ ቢጨምርም በዶላር ግን ቀንሷል። ያለፈው አመት የኢትዮጵያ መንግሥት በጀት በብር 476 ቢሊዮን፤…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮ-ጅቡቲ የኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት መስመር ዝርጋታ የ83.6 ሚሊዮን ዶላር ብድር አጸደቀ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለሁለተኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የኤሌክትሪክ ሀይል ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት የ83.6 ሚሊዮን ዶላር ብድር ማጽደቁን አስታወቀ። የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮ-ጅቡቲ ድንበር አካባቢ ለሚገነባው የኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት መስመር ዝርጋታ የሚውሉ…