Tag: entertainment

የጀግናው እሸቴ ሞገስና የልጁ ይታገሱ እሸቴን ግለ ታሪክ የያዘ መጽሐፍ ተመረቀ

በጀግንነት የተሰውትን የጀግናው እሸቴ ሞገስና የልጁ ይታገሱ እሸቴ ግለ ታሪክ የያዘ “ሞትን ያስበረገጉ ጀግኞች” መጽሐፍ ተመረቀ፡፡ ኢትዮጵያ ታሪክ ከማይዘነጋቸው ጀግኖች ልጆቿ መካከል አሸባሪውን የህወሃት ቡድን በመፋለም በጀግንነት የተሰውት አባትና ልጅ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሮፌሰር – የዓለምፀሐይ መኮንን

በ1947 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል በአሰላ ከተማ የተወለዱት ፕሮፌሰር የዓለምፀሐይ መኮንን ታሪክ በኢትዮጵያ የመጀመሪዋ ሴት ፕሮፌሰር አድርጎ መዝግቧቸዋል። በአባታቸው የፖሊስ መኮንነት ሙያ ምክንያት በተለያዩ ቦታዎች እየተዘዋወሩ ያደጉት ፕሮፌሰር የዓለምፀሐይ የመጀመሪያ ደረጃ…

በህዳሴ ሙሌት ዋዜማ ኢትዮጵያ ግብጽ ላይ የበላይ ሆነች፤ አገር በደስታ ዘለለ

ሳንጫወት በስነልቦና ይረቱን የነበሩት ግብጾች በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ለባዶ ተደቁሰዋል። ድሉ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ልዩ ትርጉም ያለው ሆኗል። የህዳሴ ግድብ ማላዊ ላይ በራ ሲሉ በማሀበራዊ ገጾች ስሜታቸውን የገለጹ አሉ።…

የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ለመግደል የሞከረው ከ41 ዓመት እስር በኋላ ተለቀቀ

ጆን ሂንክሌይ የተሰኘው ይህ ግለሰብ በሚቀጥለው ሳምንት ከእስር ይለቀቃል ተብሏል ግለሰቡ ፕሬዝዳንት ሮናልድ ሬገንን ነበር ከ41 ዓመታት በፊት ለመግደል የሞከረው የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ለመግደል የሞከረው ግለሰብ ከ41 ዓመት እስር በኋላ ተለቀቀ፡፡…

ኢትዮጵያዊቷ ሳይንቲስት

. . . በጣም አስቀያሚ፣ ጾተኛ፣ ዘረኛና ክብረ ነክ አገላለጾችን የያዘ ነው። ስለ ጥቁሮች አስጸያፊ አገላለጾች ይዟል። ከእኔ ግኝት በኋላ ኤምአይቲ ዳታሴቱን ከላይብረሪው አጥፍቷል። ጥቅም ላይ እንዳይውልም አድርጓል። ኤምአይቲ እነዚህን…

በባለቤታቸው የጥምባሆ ጭስ ካንሰር – “አልወቅሰውም”

“በአፍንጫዬ መተንፈስ አልችልም። የምተነፍሰው ‘ስቶማ’ በሚባልና አንገቴ ላይ በሚገኝ ቀዳዳ አማካይነት ነው’’ ይላሉ የ75 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋዋ ናሊኒ ሳትያናርያን። ናሊኒ በህይወታቸው እንድም ቀን ሲጋራ አጭሰው አያውቁም። ነገር ግን ላለፉት 33…

ስማርት ኮንታክት ሌንስ

ኮንታክት ሌንስ የዓይን ብሌን የውጨኛው ክፍል ላይ የሚለጠፍ በጣም ስስ የሆነ የፕላስቲክ ቁስ ነው፡፡ ለተለያዩ የዓይን ችግሮች ከመነፅር በተጨማሪ በመፍትሔነት እያገለገለ የሚገኘው ይህ ቁስ አሁን ደግሞ ወደ ስማርትነት እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡…

አንድ የኡጋንዳ ሚኒስትር “ደሃ ገነት አይገባም” ማለታቸው እያነጋገረ ነው፡፡

የኡጋንዳ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ካሂንዳ ኦታፍሬ በምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢ ባለ ትምህርት ቤት ውስጥ በተዘጋጀ አንድ መድረክ ላይ ያሰሙት ንግግር የብዙዎችን ትኩረት ስቧል፡፡ ሚኒስትሩ ለተማሪዎቹ ባሰሙት ንግግራቸው ላይ “ድሆች ገነት አይገቡም”…

በአንድ ኩንታል ገብስ የተሰራው ግዙፍ ገንፎ በበቆጂ ለዕይታ ቀረበ

በአንድ ኩንታል ገብስ የተሰራው ግዙፍ ገንፎ በአርሲ ዞን በቆጂ ከተማ በአርሶ አደሮች ፌስቲቫል ላይ ለዕይታ ቀርቦ መነጋገሪያ ሆኗል። በኢትዮጵያ ትልቁና በአይነቱ የመጀመሪያው ነው የተባለለት ገንፎ በ100 ኪሎ የገብስ ዱቄት፣ በ10…

የመጀመሪያውን የአማርኛ ቴሌፕሪንተር የፈጠሩት አቶ ተረፈ ራስወርቅ ከ1928 – 2014

በኢትዮጵያዊ የቴሌኮም ታሪክ የመጀመሪያውን የአማርኛ ቴሌፕሪንተር የፈጠሩት አቶ ተረፈ ራስወርቅ በ86 ዓመታቸው ሚያዝያ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በ 1928 ጣልያን በኢትዮጵያ ላይ ዳግማዊ ወረራ ባደረገ ጊዜ…

አህጉር አቋራጭ ሮኬት ሰርቼ የሀገሬን ወታደራዊ ኃይል አጠናክራለው – ተማሪ ሳሙኤል ዘካርያስ

 የETR S1KM ተብሎ የሚጠራ ሮኬት መስራት የቻለውን ታዳጊ ሳሙኤል ዘካሪያስ አህጉር አቋራጭ የሆነ ሮኬት ሰርቼ ሀገሬን በወታደራዊ ኃይል ጠንካራ አንድትሆን አደርጋታለው አለ፡፡ የ16 ዓመቱ ባለ ልዩ ተሰጥኦ ተማሪ ሳሙኤል ከዋልታ…

በአባቷ የቀብር ስነስርዓት ላይ ለጓደኛዉ የታገቢኛለሽ ወይ? ጥያቄ ያቀረበዉ ግለሰብ አነጋጋሪ ሆኗል

በአባቷ ቀብር ላይ ለጓደኛዉ ቀለበት ያሰረዉ ደቡብ አፍሪካዊ ከሀገሩ እንዲሁም ከሌሎች የዓለማችን ክፍል ነዋሪዎች ዘንድ ከባድ ትችትን እያስተናገደ ይገኛል፡፡ ስለጋብቻ ጥያቄዎች ስናስብ ሁሌም ቢሆን አብሮ የሚታሰበዉ ነገር ቦታ እና ግዜ…

የፈለገዮርዳኖስ ት/ቤት መስራች አቶ ሲሳይ ሰነፍ አስተማሪዎችንም ይገርፉ ነበር

ስለ ፈለገ ዮርዳኖስ… የቀድሞ የፈሌ ተማሪ ዳዊት ከበደ የተባሉ የቀድሞ የፈሌ ተማሪ ” ስለ ፈለገ-ዮርዳኖስ ት/ቤት ይህን ያውቁ ኖሯል?” በሚል ከ10 አመት በፊት የፃፉትን አንድ ፅሁፍ ወዳጆቼ አጋርተውኝ አነበብኩት። የወደድኩት…

ጫማ በመጥረግ የሚተዳደረው ወጣት 975 መጻህፍትን አበረከተ

በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነውና ጫማ በመጥረግ የሚተዳደረው ወጣት 975 መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት እንዲደርስለት ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አበርክቷል፡፡ ወጣት ታሪኩ ወዬሳ ይባላል ተወልዶ ያደገው ወሊሶ ዲላለ የምትባል አካባቢ ሲሆን…

ኢማኑዌል ማክሮን – “ተዉ! እኔ አሁን የፓርቲ ዕጩ አይደለሁም …”

የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑዌል ማክሮን ትናንት ዕሁድ በተካሄደው አገር አቀፍ ሁለተኛ ዙር ምርጫ ተፎካካሪያቸውን ቀኝ አክራሪዋን ማሪን ለፔንን አሸንፈዋቸዋል። ማክሮን ሃምሳ ስምንት ነጥብ አምስት ከመቶውን ድምፅ ሲያገኙ ለፔን አርባ አንድ ነጥብ…

ፊቼ ጫምባላላ- ይከበራል

የሲዳማ ህዝብ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫንባላላን በዓል በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል የዘንድሮውን የሲዳማ ህዝብ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫንባላላን በዓል በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቃቸውን የሲዳማ ክልል ባህል፣…

ሮማን አብራሞቪች፡ ከማደጎ እስከ ቢሊየነርነት

ገና በሦስት ዓመቱ ወላጆቹን በሞት የተነጠቀው ዛሬ ላይ ከዓለማችን እጅግ ከናጠጡ ባለጸጎች መካከል ተጠቃሹ ነው፤ ሮማን አብራሞቪች። ሮማን አብራሞቪች ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ያለው የጠበቀ ግንኙነት የገነባውን ገናና ስምና…

በተዓምር ካልሆነ እንዴት? የነቀዘ…

ዝም በሉ። አትስሙም። አትናገሩም። ተደበቱ። ከዛ … አይናችሁን ከልቡናችሁ ጋር አንሱ። ወይም በአሮጌው ብሂል አይነ ልቡናችሁን ክፈቱ። ከዛ … አይነ ልቡናችሁ እንደ ፊልም የቀዳውን ደጋግማችሁ እዩት። ከዛ … ተዓምርን ትናፍቃላችሁ!!…

ጆ ባይደን ፑቲን በጦር ወንጀለኝነት እንዲከሰሱ ጠየቁ

በዩክሬን ርዕሰ መዲና ኪዬቭ አቅራቢያ በምትገኘው ቡቻ በተባለች አካባቢ ንጹሃን ዜጎች ላይ በሩሲያ ጦር ግድያ ተፈፅሟል መባሉን ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሩስያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በጦር ወንጀለኝነት እንዲከሰሱ ጠየቁ።…

የዓለም ዋንጫ ድልድል ይፋ ሆነ – ግብጽ ወግጅ ተባለች

የ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። ለዚሁ ውድድር የመጨረሻ ማጣሪያ ያደረገችው ግብጽ ያስገባችው “የዘርኝነት ተፈጽሞብኛል” ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል። ከሴኔጋል ጋር የሁለተኛውን የማጣሪያ ፍጻሜ ያካሄደቸው ግብጽ 120 ደቂቃ…

የተካደው ሰሜን ዕዝ (የታፋኙ ወጥቶ አደር ማስታወሻ)

የተካደው ሰሜን ዕዝ የካሐዲዎቹን ዝግጅት ያስቃኘናል፡፡ ካሐዲዎቹ፡- ሁለት ዓመታት ተኩል 84000 ልዩ ሃይል አሠለጥነው፣ 52 ብርጌድ ሚኒሻ አደራጅተው፣ ከፍተኛ ፕሮፓጋንዳ በሕዝባቸው ዘንድ ሠርተው፣ በክልሉ ውስጥ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ፣ከሰሜን እስከ ደቡብ፣…

የናሚቢያዉ ዘር ማጥፋት

በቅኝ ገዢዎች ላይ ያመፁ የሔሬሮ ማሕበረሰብ አባላት በ1904 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ) በጀርመን ጦር የተደፈለቁበት ዝነኛዉ የዎተርበግ ተራራን የተንተራሰችዉ ኦካካራራ ትንሽ ናት።አንድ የተግባረ-ዕድ ማሰልጠኛ ማዕከል፣ ሁለት የትራፊክ መብራቶች፣…

ጌራሲሞቭ የፑቲን ቀኝ እጅና የጦርነት ዶክትሪን ባለቤት

የሩሲያ ጦር ኢታማዦር ሹም ነው፡፡ ምስጢራዊ እና ውስብስብ፤ ከራስ ጸጉሩ እስከ እግር ጥፍሩ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ጦረኛ ነው፡፡ በዓለም ስሙን ያገነነለት የራሱ የሆነ የጦርነት ዶክትሪን አለው፣ ጌራሲሞቭ ዶክትሪን ይባላል፡፡ መከላከያውን…

ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ አንደኛ

የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ ከዓለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች። ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ በ9 ሜዳሊያ ከዓለም አንደኛ በመሆን ውድድሩን…

”በጎድጓዳ ሰሀን የማስቀምጠው ዳቦ እስኪሻግት እመገብ ነበር”

ንጉሥ ሱልጣን ቢን ዛይድ የነገ ዙፋን ተረካቢ ልጃቸውን አቀማጥለው አንደላቀው አውሮፓ ለትምህርት አላኩትም የልጅነት ግዜውን ሞሮኮ በትምህርት እንዲያሳልፍ ስሙን ቀይረው የንጉስ ልጅ መሆኑ እንዳይታወቅ ሸሽገው እንደማንኛውም ተማሪ የንጉሥ ልጅ ተብሎ…

*የላቀ የጦርሜዳ ኒሻን ተሸላሚው

በ1969 ዓ.ም ሶማሊያ ኢትዮጵያን ስትወርር፣ ከዘመቱት 300 ሺህ ሚሊሺያዎች አንዱ እንደነበሩ ይነገራል፡፡ እንዴት ተመለመሉ? ያኔ እድሜዎ ስንት ነበር?በወቅቱ ሶማሊያ በምስራቅ ኢትዮጵያ 700 ኪ. ሜትር፣ በምዕራብ 300 ኪ. ሜትር ወደ አገራችን…

የአድዋ ድልና እኛ

1.መቅድም ይህ የአድዋ 119ኛ አመት መታሰቢያ እኛና አድዋ በተሰኘ ርእሰ ጉዳይ ላይ ያተኩራል። ድርሰቱ ስድስት ንኡሳን ክፍሎች አሉት። ሁላችንም በጦርነቱ በድሉም ወቅት ስላልነበርን የተጻፈ አንብበን ከምናውቀው አመሳክረን ነው ጽሁፉ የተዘጋጀው።…

Larger-than-life characters, intrigue part of history behind Battle of Adwa

“(ከአድዋ ሌላ) አፍሪካውያን ጦርነት ያሸነፉባቸው ሌሎች በማስረጃ የሚጠቀሱ አሉ፡፡ የእንግሊዝን ጦር ያሸነፈው ዙሉ ዓይነተኛ ምሳሌ በማድረግ መጥቀስ ይቻላል፤ ይህም በየጊዜው በተሰራ ፊልም ታዋቂ ለመሆን ችሏል፡፡ ሆኖም ድሉ ጊዜያዊ ነው፡፡ ከዚያ…

በአዲሱ የአብርሆት የህዝብ ቤተመፃሕፍት ደጃፍ የቆመው ኪነ ሀውልት ትርጉም ምንድን ነው?

በቅርፁ ፣ የስነውበት ሁኔታ በተጨማሪ የልጅነትን ደፋር ነፃነት ያጣመረ ኪነ ሀውልት ነው።ከቅርብም ከሩቅም በሰዎች መተላለፊያ መንገድ ዳር በመሆኑ ለሁሉም አይኖች የተጋለጠ ነው። ወደ መፃሕፍት ቤቱ ዘልቀው ንባብ ከመጀመራቸው በፊት ሁሉም…

[መቅመል፣ ቅማላም] – በሁለት ረድፍ

“መቅመል” ምንድ ነው? ቅማልስ ራሱ … “ቅማላም” ማለትስ? አንተ ራስህስ? አንቺስ? እኔ ራሴ .. አባት ልጁን “ቅማላም” አለው ተናዶ። ልጅ “ራስህን ሰደብክ ፓፓ” አለው። የት? አውሮፓ። ለምን? “የሚሳደብ ራሱን ይሰድባል”…