Tag: entertainment
በዶ/ር ምህረት ደበበ 1. ይሰለቹሃል አስሬ አትደውል፤ ሰዎች ጋር ከሁለቴ በላይ አይደወልም። ተሰልቺ ትሆናለህ! 2. 'ሼም ነው' የሚከፍለው ሌላ ሰው ነው ብለህ ከፍ ያለ ዋጋ ያለው ምግብና መጠጥ አትዘዝ! 3. አይባልም "... እ...
ስለ ፈለገ ዮርዳኖስ… የቀድሞ የፈሌ ተማሪ ዳዊት ከበደ የተባሉ የቀድሞ የፈሌ ተማሪ " ስለ ፈለገ-ዮርዳኖስ ት/ቤት ይህን ያውቁ ኖሯል?" በሚል ከ10 አመት በፊት የፃፉትን አንድ ፅሁፍ ወዳጆቼ አጋርተውኝ አነበብኩት። የወደድኩት እ...
በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነውና ጫማ በመጥረግ የሚተዳደረው ወጣት 975 መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት እንዲደርስለት ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አበርክቷል፡፡ ወጣት ታሪኩ ወዬሳ ይባላል ተወልዶ ያደገው ወሊሶ ዲላለ የምትባል ...
ትናት ምሽት ትዊተር ወደ ግል ይዞታነት መዛወሩ እውን ሆኗል፣ ኩባንያውን በ44 ቢሊዮን ዶላር የጠቀለለው ደግሞ የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ ኤሎን መስክ ነው! በቅድመና በድህረ ዝውውሩ “ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ ድንበርን” የተ...
የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑዌል ማክሮን ትናንት ዕሁድ በተካሄደው አገር አቀፍ ሁለተኛ ዙር ምርጫ ተፎካካሪያቸውን ቀኝ አክራሪዋን ማሪን ለፔንን አሸንፈዋቸዋል። ማክሮን ሃምሳ ስምንት ነጥብ አምስት ከመቶውን ድምፅ ሲያገኙ ለፔን አርባ...
የሲዳማ ህዝብ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫንባላላን በዓል በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል የዘንድሮውን የሲዳማ ህዝብ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫንባላላን በዓል በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቃቸውን የሲዳማ ክል...
ገና በሦስት ዓመቱ ወላጆቹን በሞት የተነጠቀው ዛሬ ላይ ከዓለማችን እጅግ ከናጠጡ ባለጸጎች መካከል ተጠቃሹ ነው፤ ሮማን አብራሞቪች። ሮማን አብራሞቪች ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ያለው የጠበቀ ግንኙነት የገነባውን ገናና...
በዩክሬን ርዕሰ መዲና ኪዬቭ አቅራቢያ በምትገኘው ቡቻ በተባለች አካባቢ ንጹሃን ዜጎች ላይ በሩሲያ ጦር ግድያ ተፈፅሟል መባሉን ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሩስያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በጦር ወንጀለኝነት እንዲከሰሱ...
ቀደም ባለው ዘመን የመንግሥት ስልጣን ላይ የሚገኙ አመራሮች በድብቅ ይዝናኑባት እንደነበረ የሚነገርላት ‹‹ጎርጎራ›› በገበታ ለሐገር ፕሮጀክት ተፈጥሯዊ ይዘቷን በጠበቀ መልኩ እንደምትለማ ሲነገር ትኩረት ስባ ነበር። ጎርጎራ ከጎንደ...
የ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። ለዚሁ ውድድር የመጨረሻ ማጣሪያ ያደረገችው ግብጽ ያስገባችው "የዘርኝነት ተፈጽሞብኛል" ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል። ከሴኔጋል ጋር የሁለተኛውን የማጣሪያ ፍጻሜ ያካሄ...
የተካደው ሰሜን ዕዝ የካሐዲዎቹን ዝግጅት ያስቃኘናል፡፡ ካሐዲዎቹ፡- ሁለት ዓመታት ተኩል 84000 ልዩ ሃይል አሠለጥነው፣ 52 ብርጌድ ሚኒሻ አደራጅተው፣ ከፍተኛ ፕሮፓጋንዳ በሕዝባቸው ዘንድ ሠርተው፣ በክልሉ ውስጥ ከምዕራብ እስከ ...
በቅኝ ገዢዎች ላይ ያመፁ የሔሬሮ ማሕበረሰብ አባላት በ1904 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ) በጀርመን ጦር የተደፈለቁበት ዝነኛዉ የዎተርበግ ተራራን የተንተራሰችዉ ኦካካራራ ትንሽ ናት።አንድ የተግባረ-ዕድ ማሰልጠኛ ...
የሩሲያ ጦር ኢታማዦር ሹም ነው፡፡ ምስጢራዊ እና ውስብስብ፤ ከራስ ጸጉሩ እስከ እግር ጥፍሩ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ጦረኛ ነው፡፡ በዓለም ስሙን ያገነነለት የራሱ የሆነ የጦርነት ዶክትሪን አለው፣ ጌራሲሞቭ ዶክትሪን ይባላል፡፡ መከላ...
የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ ከዓለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች። ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ በ9 ሜዳሊያ ከዓለም አን...
ንጉሥ ሱልጣን ቢን ዛይድ የነገ ዙፋን ተረካቢ ልጃቸውን አቀማጥለው አንደላቀው አውሮፓ ለትምህርት አላኩትም የልጅነት ግዜውን ሞሮኮ በትምህርት እንዲያሳልፍ ስሙን ቀይረው የንጉስ ልጅ መሆኑ እንዳይታወቅ ሸሽገው እንደማንኛውም ተማሪ የ...