በግብጽ ካይሮ ሲካሔድ የቆየው ሶስተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ተጠናቀቀ። ለሁለት ቀናት በተካሔደው መድረክ የሶስቱ ሃገራት ተወካዮች ጠንካራ ድርድር...
Tag: home
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱሥ ሲኖዶስ ዓመታዊ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ብጹዕ ወቅዱሥ አቡነ ማቲያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ...
በህ/ተ/ም/ ቤት የሰዉ ኃብት ልማት ፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ፦ " … ትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊነቱን ወደራሱ መውሰድ አለበት በምንልበት ጊዜ ፤ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት የሚ...
ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አሠጣጥ ጋር በተያያዘ ከተገልጋዮች የሚነሱ ተደጋጋሚ ቅሬታዎችን ከመሰረቱ ለመፍታት ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እና ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የተወጣጣ...
"ድርጅታችን ኦቪድ ግሩፕ በሀሰተኛ የመረጃ እና በስም ማጥፋት በተሳተፉ አካላት ላይ ክስ መስርቷል" ሲል በላከልን መግለጫ አመልክቷል። የድርጅቱን ዓላማ፣ መርህና ራዕይ እንዲሉም ያከናወናቸውን ተግባራት አስረድቶ " ስሜ ጠፍቷል" ሲ...
ትናንት ከሀገር ፍቅር እና ደመ ሞቃትነት የተነሳ አንድ ትውልድ በሚባል መልኩ ዋጋ ከፍሏል። ከዚያ መማር የዚህ ትውልድ የቤት ሥራ ነው፡፡ ሀገርን መጠበቅ፣ ሥልጣኔን ማስቀጠል እና ውስብስብ የኾነውን ዓለም ተረድተው መውጫ ብልሃት የ...
The Indian Prime Minister says a G20 strategy has driven global debt restructuring since his country assumed leadership. That's not the full pict...
የአፍሪካ አገራት ወደ ብሪክስ የመጉረፍ ስሜት ይፋ ሲሆን የቡድን 20 አባል ሀገራት ሃምሳ አምስት አባል አገራትን ያቀፈውን የአፍሪካ ህብረትን ቋሚ አባል አድርጎ መቀበሉ ይፋ አደረገ። የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኒው ...
የኤርትራ መንግሥት በእስራኤል በባሕል ፌስቲቫል ላይ በተከሰተው ሁከት የተሳተፉት እንደ ሞሳድ ባሉ የደኅንነት ተቋማት የተደገፉ ናቸው ሲል ከሰሰ፤ እስራኤል ኤርትራውያንን በጅምላ ከማባረር እንድትቆጠብ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ...
"የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ አማራጭ ማእቀፎች ዙሪያ በመላዉ አገሪቱ ሲካሄድ የነበረዉ የህዝብ ዉይይት ተጠናቀቀ፤ አራት ወረዳዎች በጸጥታ ምክንያት ውይይቱ አለማከሄዱ ገዝፎ ዜና የሆነበት ዜና በአገሪቱ የሚዲያውን ጨለምተኛነት የሚያሳይ በ...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ኢሰመጉ) ‹‹ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ማለትም ባህርዳር፣ መራዊ፣ ደምበጫ፣ አማኑኤል፣ ሉማሜ፣ ደብረማርቆስ፣ ፍኖተሰላም፣ ብቸና፣ ደብረታቦር፣ ወረታ፣ አዲስ ዘመን እና ሌሎችም አካባቢዎች ...
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በመጪዎቹ ዓመታት ከ100 በላይ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለመገንባት ማቀዱን አስታወቀ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍፁም ከተማ ለኢፒድ እንዳስታወቁት ፤ የኢንዱስት...
የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ባልደረባ የነበሩትና የዘኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጣ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ዋና አዘጋጅ የአንጋፋው ጋዜጠኛ ያዕቆብ ወልደማርያም ስርዓተ ቀብር ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። አቶ ያዕቆብ የ...
"ከጎኔ ሆኖ የሚደግፈኝን የኢትዮጵያ ህዝብ ለማስደሰት እስከመጨረሻው ተስፋ አልቆረጥኩም" - አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ላይ በሴቶች 10ሺ ሜትር የፍፃሜ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦ...
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት ባለፉት ዓመታት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ በነበረው ጦርነት የኢንቨስትመንት ዘርፉ መቀዛቀዝ አሳይቷል፡፡ ይኹን እ...
በአማራ ክልል የጸጥታ ችግር ተከስቶባቸው ከነበሩ ከተሞች መካከል ላሊበላ አንደኛዋ ናት፡፡ የድንቅ አብያተ ክርስቲያናት መገኛ፣ የቅዱሳን ነገሥታት አሻራዎች ያሉባት፣ የቱሪስቶች መዳረሻዋ ላሊበላ የጸጥታ ችግር ገጥሟት ነበር፡፡ የላሊ...