Tag: home
የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራንን ጭኖ ወደ ዶዶላ በመጓዝ ላይ የነበረው የግቢው ተሸከርካሪ መንገድ ስቶ ገደል በመግባቱ በተከሰተው የትራፊክ አደጋ አሰቃቂ አደጋው ህይወታቸው ላለፈ 20 መምህራን የአስክሬን ሽኝት ተደረገ ከመደ ወላቡ...
በምዕራብ ጎጃም አስተዳደር ዞን በቋሪት ወረዳ ወይበኝ ቀበሌ ልዩ ቦታው በተለምዶ አነሳት እየተባለ ከሚጠራው ስፍራ በባህሉ በወጉ መሰረት ልጃችንን ለልጃችሁ ተባብለው ሙሽሪትና ሙሽራው ሊጣመሩ የሙሽራው ቤተሰብና የሙሽሪት ቤተሰብ በ...
ሀገር ፈተና ውስጥ ሳለች ብርቱ ክንዶቻቸውን ጋሻ አድርገው ሀገር እና ሕዝብን ከውርደት ታድገዋል፡፡ እንደ አባቶቻቸው ክተት ሲባሉ ከትተው ግንባራቸውን ለአሩር፣ ደረታቸውን ለጦር እግሮቻቸውን ለጠጠር ሰጥተው ታሪክ እና ሀገርን አስጠ...
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በገበያ ላይ ባደረገው ቁጥጥር የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃንና የገላጭ ጽሑፍ መስፈርቶች ሳያሟሉ ተመርተው እየቀረቡ ያሉ ምርቶችን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳስቧል፡፡ የምርት ዓይነቶች እና ብራን...
በአማራ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አጉራባች ወረዳዎች በጥፋት ሃይሎች ታግቶ የቆየ 7250 ኩንታል እሕል በቀጠናው የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ባደረገው ዘመቻ በማሥለቀቅ ለባለንብረቶች ገቢ ተደርጓል ። ሻለቃ አማከል ባልቻ እንደ...
“ለመግለጽ የሚከብድ ሃዘን” የተባለለት የቴክሳስ የጅምላ ጭፍጨፋ ማንንም አልመረጠም። ሕጻናት ሳይቀር በጥይት ተገድለዋል። ሙሉ በሙሉ ጥቁር በመልበስ ማንነቱን የሸፈነው ታጣቂ መሳሪያ እንደ አሻንጉሊት መሽመት ልቅ ስለሆነ ይመስላል ...
አንድ የጎንደር ከተማ የሀገር ሽማግሌ አንዳንድ የብዙሐን መገናኛ ተቋማትና ግለሰቦች የተጋነነና ያልተደረገ ነገርን እንደተደረገ አድርገው በመዘገብ ህዝብን እያደናገሩ በመሆኑ ሊጠነቀቁ እንደሚገባ አሳስበዋል ሰሞኑን በአማራ ...
በአማራ ክልል ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ ከፅንፈኛ ሀይሎች ጋር ተባብሮ በመስራት የሽብር ተግባር ፈፅሟል በሚል ሲፈለግ የነበረው ጎበዜ ሲሳይ የተባለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረሃይል አስታ...
የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከነገ ሚያዚያ 25 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግም ነው የተነገረው። በሱዳን የሰላም ስምምነት እንዲደረስ በምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የተሾመው ቡድን መሪው የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማ...
በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 90 ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከእነሙሉ ትጥቃቸው ተመለሱ፤ አቀባበልም ተደጎርላቸዋል። በጦርነትና ግጭት ከመጠፋፋት ውጭ ምንም አይነት መፍትሄ አለመኖሩን በመ...
ሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም 27 የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሕብረቱ ከፍተኛ ተወካይ (የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት) ሊቀ መንበርነት ባደረጉት ስብሰባ÷ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት ቀስ በቀስ ወደ...
ከጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የራሳቸውን አደረጃጀት ፈጥረው መንግሥትን በሕገ ወጥ መንገድ ለመተካት ያሰቡ አካላትን ተልዕኮ ለማክሸፍ የጀመረውን ተግባር አጠናክሮ ቀጥሏ...
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በጃዊ ወረዳ በተለያዩ ምክንያቶች ጫካ ገብተው የነበሩ ዜጎች እርቅ በመፈፀም ወደ ቤታቸው ተመለሱ ከመንግስት ጋር ቅሬታ በመፍጠር ጫካ ገብተው የነበሩ ዜጎች በሀገር ሽማግሌዎች አደራዳሪነት እርቅ ፈፅመው ወ...
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአደገኛ ዕፅ ዝውውር የተጠረጠረውን ጋዜጠኛ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ በአደገኛ ዕፅ ዝውውር የተጠረጠረው ጋዜጠኛ በቁጥጥር ስር ሊውል የቻለው በበረራ ቁጥር ET-600 ...
"በአማራና በሌሎች አካባቢዎች በሚገኙ 130 ወረዳዎች የመለመላቸውንና በህቡዕ ያዘጋጇቸውን 450 ግለሰቦች የአማራ ክልል ህዝብ የመረጣቸውንና በተለያዩ የአመራር እርከኖች ላይ ያስቀመጣቸውን በኃይል በማስወገድ በራሳቸው መዋቅር የመተ...
እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎትና ተደራሽነት በሚመጥን ደረጃ የአቪዬሽን ደህንነት ዘርፉን ለማጠናከር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩ...