Tag: home
ፍርድ ቤቱ ዳዊት በጋሻውና ቴድሮስ አስፋው የሽብር ወንጀል ተሳትፎ አላቸው ተብሎ በቀረበባቸው የጥርጣሬ መነሻ ላይ ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ። አዲስ አበባ ሚያዝያ 20/2015(ኢዜአ)፦ፍርድ ቤቱ ዳዊት በጋሻውና...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል በነበሩት አቶ ግርማ የሽጥላ ላይ የተፈጸመውን የግድያ ጥቃት በጽኑ ያወግዛል ፣ ጥልቅ ሃዘኑን ይገል...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤዴታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የውጭ ሀገር ዜጎችን ከሱዳን ለማስወጣት በሚደረገውን ጥረት አስመልክቶ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በሱዳን የተከሰተውን ግጭት...
"የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መረጃ በበጎ መልኩ የሚታይ ነው" የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መረጃ በበጎ መልኩ እንደሚያየው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አ...
የሰው ልጅ በአንድም ሆነ በሌላ አጋጣሚ ከሚኖርበት ስፍራ በራሱ ወይም በሌሎች ምክንያቶች የሚሄድበት እና በዛም አጋጣሚ በሚፈልጉት ሰዎች ይኑር ይሙት የማያውቁበት አጋጣሚ አለ፡፡ በዚህም ምክንያት ቤተሰቡ እና በስሩ የሚገኙ ንብረቶች...
የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ሆነ ብለው የነዳጅ ዕጥረት ያጋጠመ ለማስመሰል መሞከራቸውን በክትትል እንደደረሰበት ገልጧል፡፡ በሀገር ውስጥ በቂ የነዳጅ አቅርቦት መኖሩ እየታወቀ የነዳጅ ዕጥረት ይከሰታል የሚ...
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በከተማዋ ሀሰተኛ ደረሰኝ በማተም በማሰራጨት በህገ-ወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው ሲያጭበረብሩ የነበሩ ግለሰቦችን በተደረገ ክትትል በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዋ...
የሱዳን ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ ምንም አይነት የድርድር ፍላጎት አለማሳየታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ። በአሜሪካ እና ሳኡዲ አረቢያ አደራዳሪነት የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በተወሰነ መልኩ እየተተገበረ ቢሆን...
በኃያላኑ የሱዳን የጦር መሪዎች መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት ቢያንስ ስምንት ኢትዮጵያውያን እንደተገደሉ በካርቱም የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ። 12ኛ ቀኑን ባስቆጠረው ግጭት ከሟቾች በተጨማሪ አራት ኢትዮጵያውያን ጉዳት እንደደረ...
በህዝቦች መካከል ያለውን አብሮነት በማጠናከር ለሰላም ስምምነቱ መጽናት በቁርጠኝነት እንሰራለን-የአፋርና አማራ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳደሮች ኦቢኤን ሚያዝያ 16/2015 - በህዝቦች መካከል ያለውን አብሮነት በማጠናከር ለሰላም ስምም...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት ላደረጉት ብርቱ ጥረት ምስጋና እናቀርባለን መጀመሪያ ሁሉም ነገር አስቸጋሪ ቢመስልም በስኬት እንደሚጠናቀቅ ጽኑ እምነት ነበረኝ- የናይጀሪያ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኦ...
360 የሚል ስያሜ ያለው የዩቲዩብ ልሳንና የመረጃ ቴሌቪዥን ተመጋጋቢ የተቃዋሚ ሚዲያ በየዕለቱ ከሚያቀርባቸው ዜናዎች ውስጥ ከሰባ አምስት በመቶ በላይ የሃሰትና የፈጠራ ውጤት መሆናቸው ተገለጸ። ሆን ተብለው የሚፈጠሩ ዜናዎች በ"ምን...
ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከልና በድርጊቱ የተሳተፉ ወንጀለኞችን ለህግ ለማቅረብ የተጀመሩ ተግባራትን ለማጠናከር በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ተገለጸ። በፍልሰት ችግሮች እና ሁለንተናዊ መፍትሄዎች ላይ የመከረና የልምድ ልውውጥ የተ...
የዋጋ ንረትን ለማባባስ በህገ-ወጥ መንገድ በከፍተኛ ደረጃ የተከማቸ የጨው ምርት መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አሰታወቀ። በጉዳዩ የተጠረጠረው አቶ ታደለ አበባው ደስታ የተባለ ግለሰብ ሆን ብሎ በጨው ምርት ገበያ ላይ ያልተገባ ...
በጃዊ ወረዳ በፈንደቃ ከተማ የተቀነባበረ የጥፋት ሃይሎች ሴራ በመከላከያ ሠራዊቱ መክሸፉን ኮሎኔል መልካሙ በየነ ገለፁ። ኮሎኔል መልካሙ በየነ እንዳሉት በከተማው የታጠቁ ሃይሎች በመግስት እና በሕዝብ ተቋማት ላይ ውድመት እና ዘረፋ...
ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን ተቀብለው ትጥቅ ከፈቱ እና ወደ ሰላማዊ ሕይወት ለመመለስ ከወሰኑ የሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር መወያየቱን የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለጹ። ታጣቂዎቹ መሣሪያ በማስቀመጥ ወደ ሰላማ...