law

የጎንደር ከተማን ሰላምና ደህንነት ለማወክ አቅደው የተንቀሳቀሱ ተጠርጣሪዎች እየተያዙ ነው

የጎንደር ከተማን ሰላምና ደህንነት ለማወክ አቅደው የግድያና እና ወንብድና ወንጀል የሚፈፅሙ ተጠርጣሪዎች እየያዘ መሆኑን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ።የመመሪያው ሀላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ እንደገለፁት ከሰሞኑ በጎንደር ከተማ ቁስቋም ፣ ሽንታ፣ […]

በዘጠኝ ወራት ዉስጥ ከቀረቡ 34,117 የምርመራ መዛግብት ውስጥ 33,027ቱ መዛግብት የተለያዩ ዉሳኔዎች አግኝተዋል”

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የ2013 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማዉን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዬን ጢሞቲዎስን ጨምሮ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህጎች፣ የተቋሙ መካከለኛ አመራሮች […]

ከአምስት አመት በፊት በእንጀራ እናቷ ተገደለች የተባለችው ግለሰብ በህይወት ተገኘች

በሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃና ወደራ ወረዳ ከአምስት ዓመት በፊት በእንጀራ እናቷ ተገደለች የተባለችው ግለሰብ በህይወት መገኘቷ ታወቀ። ግለሰቧ መሞቷ በሀሰተኛ ምስክሮች ተረጋግጦ የእንጀራ እናቷ የ20 ዓመት እስር ቅጣት ተጥሎባቸው ነበር። […]

በቶማስ ሳንካራ ግድያ የቀድሞው የቡሪኪና ፋሶ ፕሬዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ ክስ ተመሰረተባቸው

የቡሪኪና ፋሶ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ተወዳጅ በነበሩት እና ሀገሪቱን ለተወሰኑ ጊዜያት ከመሩት ቶማስ ሳንካራ ግድያ ጋር ተያይዞ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ ላይ በሌሉበት ክስ መሰረተ። በፈረንጆቹ 1983 ስልጣን ይዞው እስከ […]

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይገባኝ ሰሚ ችሎት በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡

እነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይገባኝ ሰሚ ችሎት በእነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ክርክር ላይ በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ […]

በሚሊዮን ብር ማባበያ ቤተመንግስት ቦምብ ለማስወርወር ሲሰሩ ነበሩ በተባሉ ላይ ክስ እንዲሻሻል ብይን ተሰጠ

 በቤተመንግስት ቦምብ ለማስወርወር 1 ሚሊየን ብር ይሰጣችኋል በማለት አባላትን ሲመለምሉ ነበር የተባሉ ሶስት ግለሰቦች ላይ የቀረበው ክስ እንዲሻሻል ብይን ተሰጠ። ክሱ እንዲሻሻልብይን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ […]

‹‹ በምርጫው ሂደት በጥላቻ ንግግር ላይ የሚሰማሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አመራርና አባላትን በህግ የመጠየቅ ስራ ይሰራል›› አቶ አወል ሱልጣን በጠ.አ. ህግ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ

በምርጫው ሂደት በጥላቻ ንግግር ላይ የሚሰማሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አመራርና አባላትን በህግ የመጠየቅ ስራ እንደሚሰራ በጠቅላይ አቃቤ ህግ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ አወል ሱልጣን አስታወቁ።

የባልደራስ አመራሮች ላይና የተባበሩት ኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፓርቲ ላይ የተውሰነውን ውሳኔ ፍርድ ቤት አጸናው

የባልደራስ ፓርቲ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋን ጨምሮ አራት በእስር ላይ የሚገኙ አመራሮች በመጪው ምርጫ በዕጩነት መወዳደር የለባቸውም ሲል ምርጫ ቦርድ የሰጠውን ውሳኔ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድቤት 1ኛ የምርጫ ጉዳዮች ችሎት አጸና። የተባበሩት […]