ሀገር እና መንግስትበዓለም ዓቀፍ ህግ መሠረት ሀገር ማለት አራት ሁኔታዎችን ያካተተ ሲሆን ሀዝብ፤ መንግስት፤ ግዛት ያለዉ እንዲሁም ልዓላዊነቱ የተከበረ በሌሎች ሀገራት ሙሉ እዉቅና ያገኘ ማለት ነዉ ፡፡ መንግስት ሀገር ለሚለዉ ትር...
Tag: law
የፌዴራል አቃቤ ህግ በአቶ ደመላሽ አድማሱ ታምር ላይ በዛሬው እለት ለፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የሙስና ወንጀሎች ችሎትሁለት ክሶችን መስርቷል፡፡ የዐቃቤህግ 1ኛ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ተከሳሽ የሙስና ወንጀሎችን ለ...
ኤጀንሲው በሰነዶች የሚፈጸሙ የማጭበርበር ወንጀሎችን ለመከላከል ሰነዶችን በኦንላይን ለማረጋገጥ የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ከባንኮች ጋር ተፈራረመ፡፡ የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በሰነዶች የሚፈጸሙ የማጭበርበር ...
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በእነ ዶ/ር አዲስዓለም ባሌማ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ገለልተኛ አስተዳዳሪ እንዲሾም ወሰነ፡፡ችሎቱ ውሳኔውን ያሳለፈው ዐቃቤ ሕግ በወንጀል የተገኘ ንብረት ወይም ገንዘብ ሕጋዊ አስመ...
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ የፀረ ሽብርና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት በእነሌተናል ጀኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ መዝገብ የተሰከሰሱ ግለሰቦችን ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ጋር በመተባበር ይዞ እንዲያቀርባቸው ትእዘዝ ሰጥቷል።ሌ...
ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታን በመጠቀም አላስፈላጊ ዋጋ በመጨመር የምግብ ጨው ዋጋ እንዲጨምር ባደረጉ ሶስት ቀጥታ አከፋፋይ ነጋዴዎች ላይ የንግድ ፍቃዳቸውን የመሰረዝና ለህግ እንዲቀርቡ መደረጉ ተገለጸ፡፡ ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታን በመጠቀም...
በነ ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል የክስ መዝገብ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ ሽብር እና ሕገመንግሥታዊ ጉዳዮች ችሎት ክስ አሰምቷል። በክስ መዝገቡ 58 ግለሰቦች እና 4 ድርጅቶች በሽብር ወንጀል መከሰሳቸው ይታወሳል። ክስ ለማሰ...
የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ኢሳያስ ካሳ ገብሩ የተበላው ተከሳሽ የወንጀል ህግ አንቀፅ 631/1/ለ ላይ የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ሲሆን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከ...
በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ከተከሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሑፍ እንዲደርሳቸው ተደርጓል። በዚህ መሠረትም አቶ ስብሐት ነጋ እና ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂምን ጨምሮ በሽብር ወንጀል የ...
ዐቃቤ ሕግ በእነ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ጀነራል ገብረፃድቃን ገ/ትንሣኤን ጨምሮ በ74 ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱን በይፋ ማህበአዊ ገጹ ይፋ አድርጓል። ሰነዶችንም አያይዟል። የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በተከሳሾች ላይ ...
ከፖሊስ ጣቢያው በተጠርጣሪነት የቀረበው ተከሳሽ በመርማሪው ፖሊስ የሚጠየቀውን ይመልሳል ። ፖሊሱ ተፈጽሟል ያለውንና በማስረጃ የያዘውን የወንጀል ድርጊት እየጠቀሰ የሰውዬውን ቃል ይቀበላል ። ግለሰቡ ሆነ የተባለውን ድርጊት ከፖሊስ ...
ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ውሳኔ በመስጠት ከፍተኛ ተሳትፎ የነበራቸው የህውሀት መዓከላዊ ኮሚቴ አባላትና የክልልመንግስቱ ካቢኔ አባላት እንዲሁም በትጥቅ ጥቃት ላይ ከፍተኛ ...
በህገ ወጥ ንግድ ስራ ላይ በተሰማሩ ከ60 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መዉሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ቢሮዉ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ ባለፉት 10 ወራት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በነበሩ 60 ሺ...
ለአሸባሪው ህወሀት ቡድን በተለያየ መንገድ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ 28 ግለሰቦችና ንብረቶቻቸው በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሶማሌ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በሶማሌ ክልል የሚገኙ የጁንታው ተላላኪዎች ለቡድኑ የተለያዩ ድጋፎችን ሲ...
ሀምሌ 10/2013 (ኢዜአ) ጨፌ ኦሮሚያ በክልሉ የፍትህ ተደራሽነትና ትክክለኝነትን ለማረጋገጥ ያግዛል ላለው የባህላዊ ፍርድ ቤቶች ምስረታ እውቅና የሚሰጥ አዋጅ አጸደቀ። ጨፌው የ2014 የክልሉ በጀት 124 ቢሊዮን ብር እንዲሆን ...
ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ጥፋተኛ የተባለው አንደኛ ተከሳሽ ጥላሁን ያሚ በሞት እንዲቀጣ ዐቃቤ ህግ ጠየቀ። ዐቃቤ ህግ የሞት ፍርዱን የጠየቀው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የጸረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ች...