የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ኤታማዦር ሹም የነበሩትን ጀነራል ሰዓረ መኮንን እና ጓደኛቸውን ሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራን በመግደል ወንጀል ተከሶ የነበረው አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ጥፋተኛ መባሉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገልጸ። ውሳኔ...
Tag: law
ከ1945 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የቆየውን የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያና የአከፋፈል ሥርዓትን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትና የፌደራል መጀመሪያ ደ...
መደበኛ የክስ ሂደታቸውን እየተመለከተ ያለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጸረ-ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 18 በእነ ጁሃር መሃመድ ከተከሰሱ 24 ተከሳሾች በጽሁፍና በቃል ለቀረ...
አቶ ስብሃት ነጋ እና ሌሎች 41 የህወሃት የሲቪል እና ጦር አመራሮች ላይ ክርክር የተጀመረዉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተከሳሾች የሽብር እና ህገ-መንግስታዊ ስርዓትን ማፍረስ ወንጀል መፈፀማቸውን በማስረጃ ስላረጋገጥኩኝ ክስ ከመ...
የዋጋ ግምታቸው ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ጌጣ ጌጦችንና ንበረቶችን በሀይልና በማስገደድ በመውሰድ ከባድ የውንብድና ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በ11 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል። ተስፋ ጌታቸው የተባለው ተከሳሽ...
ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የሚያሳስበኝ ከህዝብ የተቀበልኩትን ከፍተኛ አደራ እንዴት ነው የምወጣው የሚለው ነው፤ በአንድ በኩል ሰዎች በእኔ ላይ ይህ ዓይነት እምነት ስላላቸው ኩራት ይሰማኛል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ትልቅ ኃላፊነት መሆኑንም ...
ቢሊየነሩ ቢል ጌትስ ከ20 ዓመታት በፊት ከአንድ ሴት ሰራተኛ ጋር ጾታዊ ግንኙነት ነበራቸው የሚል ምርምራ እየተደረገባቸው ሳለ ከማይክሮሶፍት ቦርድ አባልነት እራሳቸውን አገለሉ። ማይክሮሶፍት በቢሊየነበሩ ጠባይ ዙሪያ ሪፖርቶች ከደረ...
የጎንደር ከተማን ሰላምና ደህንነት ለማወክ አቅደው የግድያና እና ወንብድና ወንጀል የሚፈፅሙ ተጠርጣሪዎች እየያዘ መሆኑን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ።የመመሪያው ሀላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ እንደገለፁት ከሰሞኑ በጎንደር ከ...
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የ2013 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማዉን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዬን ጢሞቲዎስን ጨምሮ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህጎች፣ የተቋሙ መካከለኛ አመ...
<<ጉልበቴ እንደዛሬው ሳይደክም በ1976 ዓ.ም የሰራሁትን መጸዳጃ ቤት በተንሻፈፈ ፍርድ አፍርሽ ተብዬ ተወስኖብኝ የፍትህ ያለህ! ፍትህ ተዛብቶብኛል የሚሉት ገርበ ጉራቻ ከተማ ነዋሪ የ87 ዓመት አዛውንቷ ወይዘሮ እናኑ ክ...
የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አባላትን የምርጫ ሂደት በተመለከተ ምርጫ ቦርድ የሰጠውን ውሳኔ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውድቅ አደረገ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አባላት ከክልሉ ውጪ ባሉ የብሔሩ ተወላጆች የሚመረጡ...
ህገ ወጥ ቡድኑ ብር 6,762,942,319 (ስድስት ቢሊየን ሰባት መቶ ስልሳ ሁለት ሚሊዬን ዘጠኝ መቶ አራባ ሁለት ሺ ሦስት መቶ አስራ ዘጠኝ ብር) የሆነን ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት ማዋል እንዳይችልና በሕገ-ወጥ መንገድ እንዳ...
እነ አቶ ታምራት ላይኔ (9 ሰዎች) ተከስሰውበት በነበረው ከ1987 እስከ 1989 ዓ.ም ድረስ በነበሩት ጊዜያት የመንግስትን ስልጣን ያለአግባብ የመገልገል ወንጀል አቶ ታምራት ላይኔን ጨምሮ አምስት ተከሳሾች ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃና ወደራ ወረዳ ከአምስት ዓመት በፊት በእንጀራ እናቷ ተገደለች የተባለችው ግለሰብ በህይወት መገኘቷ ታወቀ። ግለሰቧ መሞቷ በሀሰተኛ ምስክሮች ተረጋግጦ የእንጀራ እናቷ የ20 ዓመት እስር ቅጣት ተጥሎባቸው ነበር።...
የቡሪኪና ፋሶ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ተወዳጅ በነበሩት እና ሀገሪቱን ለተወሰኑ ጊዜያት ከመሩት ቶማስ ሳንካራ ግድያ ጋር ተያይዞ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ ላይ በሌሉበት ክስ መሰረተ። በፈረንጆቹ 1983 ስልጣን ይዞው እስከ...
እነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይገባኝ ሰሚ ችሎት በእነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ክርክር ላይ በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ በእነ ጃዋ...