Tag: law
ሰዎች በአጋጣሚ ተዋውቀው ትውውቃቸው ወደ ጠበቀ ግንኙነትና ባልንጀርነት ብዙ ጊዜ ያድጋል። በአጋጣሚ የተዋወቁ ሰዎችም በሚኖራቸው ግንኙነት እያደር አንዱ የአንዱን ማንነት፣ ባሕሪ፣ አመለካከት …ወዘተ ይበልጥ እየተረዳ ይሄዳል። በሂደ...
አረንጓዴ ወርቅ የሚል ስያሜ የተሰጠው እና የሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ የጀርባ አጥንት የሆነው የቡና ምርት ሻጭ እና ገዢ የሚገናኙበት ሂደት እና አሰራር ሕግን ያልተከተለ በመሆኑ፤ የዓመታት ልፋታቸውን ያክል ገቢ ማግኘት ያልቻሉ አርሶ ...
1/ #አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ማህበር ማለት ዋናው ገንዘቡ ወይም ካፒታሉ አስቀድሞ ተወስኖ በአክሲዮን የተከፋፈለና ለዕዳው ንብረቱ ብቻ ዋስ የሆነ ማህበር ነው፡፡ ይህም ማለት አባላት አስቀድሞ ተወስኖ የተከፋፈለ አክሲዮን በመግ...
ሐሰተኛ የሽያጭ ደረሰኝ አዘጋጅቶ ለተለያዩ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ በመሸጥ በከፍተኛ የማጭበረበር ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በፊንፊኔ ከተማ በቁጥጥር ሥር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌደራል...
10 ሚሊየን ብር የሚገመት ጥፍጥፍ ወርቅ ከግል ተበዳይ አስፈራርተው ወስደዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ፡፡ ክሱ የቀረበው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ሲሆን÷ችሎቱ ዛሬ ከሰዓት በኃላ ...
የጦር መሳሪያ በመያዝ በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የክስ መመስረቻ ጊዜ የፈቀደው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ...
ፍርድ ቤቱ በደብረ ብርሃን ፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ተብለው በሽብር ወንጀል ከተጠረጠሩ ከ25 ግለሰቦች መካከል 21 ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ። በመዝገቡ የተካተቱ ሌሎች አራት ...
217 ፍሬ አልባሳትን በ40 ሚሊየን 67 ሺህ 748 ብር የገዙት አመራር እና ሰራተኞች ላይ የሌብነት ክስ መመስረቱ ተሰማ። ዜናው መነጋገሪያ ሲሆን መረጃውን ይፋ ያደረገው የኤፍቢሲ ነው ነው። ነገሩ እንዲህ ነው . . . የሙስና ክ...
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ተብሎ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 25 ግለሰቦች ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 14 ቀን ፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በመርማሪ...
ዐቃቤ ህግ በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ባቀረበባቸው የቀድሞ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትር ጫላ ዋታ( ዶ/ር) መዝገብ ዝርዝር ላይ ተጨማሪ ሌሎች ድርጅቶችን በክሱ ላይ አካቶ ለመቅረብ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ...
የተጣለበትን እምነት ወደኋላ በማለት ንብረቱን ሸጦ ሳይታገት ታግቻለሁ በማለት ፖሊስን ለማሳሳት ሀሰተኛ ክስ የመሰረተው አሽከርካሪና የተሰረቀውን ንብረት የገዛውን ጨምሮ ሁለት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራውን መቀጠሉን ፖሊ...
ፍርድ ቤቱ በማህበራዊ ሚዲያ ለሽብር ወንጀል ቀስቃሽ መልዕክቶችን አስተላልፏል ብሎ ፖሊስ በጠረጠረው ግለሰብ ላይ የ15 ቀን የክስ መመስረቺያ ጊዜ ፈቀደ። የክስ መመስረቻ ጊዜውን ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ል...
ሳትታገት ታግቻለሁ ብላ የፍቅር ጓደኛዋን 500 ሺህ ብር የጠየቀችው ተከሳሽ በመኖሪያ ቤቷ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሏን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። ግለሰቧ የማታለል ወንጀሉን የፈፀመችው በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ አይ ሲ ...
ፍርድ ቤቱ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን በመያዝ በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር የተባሉ 20 ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ማጣሪያ እንዲደረግ የ14 ቀን ጊዜ ፈቅዷል፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ...
የሸኔ የሽብር ቡድን አባል በመሆን በመንግስት የፀጥታ አካላት ላይ ጦርነት በመክፈት ሲዋጉና ለቡድኑ የገንዘብ ድጋፍ ሲያሰባስቡ ነበር በተባሉ በሶስት ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ። የ14 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ...
ሆን ብለው ሕብረተሰቡን ለማሳሳት ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። ተቋሙ አገራዊ ለውጡን ተከትሎ መንግስት ለህዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ...