Tag: law
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በ3 መዝገብ የቀረቡ የ38 ተጠርጣሪዎችን ጉዳይ ተመልክቷል። ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት ያቀረበው የፌደራል ፖሊስ መርማሪ በቀዳሚነት በነመላክ ምሳሌ መንግስቱ መዝገብ የተ...
በሩዋንዳው የዘር ግጭት ከ2 ሺህ በላይ ግጭቱ ሸሽተው በቤተክርስቲያን የተጠለሉ ሰዎችን ቤተክርስቲያኑ ውስጥ በገፍ አቃጥሎ ሲያበቃ በኋላ በዶዘር ቆፍሮ የቀበራቸው ወንጀለኛ Fulgence Kayishema ከዓመታት ክትትል በኋላ ዛሬ ...
ባማ ሆሊ ፋየር ኢንተርናሽናል ቸርች ዋና መሪ ዮሴፍ ኪዳኔ /ጆሲ/ ከታገዱት ውስጥ ነው ዘየት፣ ውሃና የመሳሰሉትን በስብከት እያወናበዱ የሚቸበችቡ ናቸው ጋድስ ላይት ግሎሪ ኢንተርናሽና ቤተክርስቲያን የተባለውና በኢዮብ ጭሮ /ጆይ ጭ...
የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ከ11 ራዳሮች ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው ስልጣንን ያለአግባብ የመጠቀም የሙስና ወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ የጥፋተኝነት ፍ...
በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በተለምዶ ሿሿ የሚባለውን ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 25 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ ያስረዳል። እነዚህ የተደራጁ ዘራፊዎች በሚኒባስ ሆነው ተሳፋሪን "የት ነህ" ብለው ይጠይቁና አስገብተው ከቻሉ...
ጋብቻ የቤተሰብ መሰረት በመሆኑ በህግ እውቅና የተሰጠው እና ከምስረታው ጀምሮ ጥበቃ የሚደረግለት ተቋም ነው፡፡ በዚህም የሚፈርስበት ሁኔታ ጭምር በቤተሰብ ህጉ በግልፅ ተመላክቷል፡፡ በተሻሻለው የፌደራል የቤተሰብ ህግ እንደተደነገገው...
የቀድሞው የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ በ15 ተከሳሾች ላይ ከ348 ሚሊዮን ብር በላይ ህገ-ወጥ ግዥ በመፈፀም በሙስና ወንጀል እና በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ በኢፌዲ...
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀደሞ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታን (ዶ/ር) ጨምሮ 15 ተከሳሾች ላይ ከ195 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙ...
ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸውና ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ከጅቡቲ ተላልፎ ተሰጠ የሚለው ዜና ሃሰት እንደሆነ የተለያዩ የአክቲቪስት ሚዲያዎችና ማህበራዊ ገጾች ቢገልጹ...
በተባበሩት መንግስታት የፀረ-ማሰቃየትና የጭካኔ አያያዝ አለምቀፍ ስምምነት (Convention Against Torture) መሰረት የተጣለባትን ግዴታ ለመወጣት እያደረገች ያለዉ ጥረት እና የስምምነቱን አፈጻጸም በሚመለከት ሪፖርት አዘ...
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ ሃርወዩ በምትባል ቀበሌ ሁለት ወጣቶች ላይ ኢሰብአዊ ርምጃ የወሰዱ የተባሉ ባለስልጣናት መታሰራቸው ተሰምቷል። በአከባቢው ሰሞኑን ሁለት ወጣቶች እጅ እግራቸውን የፊጢኝ ወደኋላ ታስረው ሲደበደቡ...
በአመራሮች ላይ ጥቃት ለመፈፀም እና ግድያን ለማስቀጠል ፣ ሕገ መንግስቱንና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለማፍረስ በማሰብ በኢ – መደበኛ አደረጃጀት በመፍጠር ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ ተጠርጣሪዎች ናቸው በቁጥጥር ስር ውለው ፍር...
ፍርድ ቤቱ ዳዊት በጋሻውና ቴድሮስ አስፋው የሽብር ወንጀል ተሳትፎ አላቸው ተብሎ በቀረበባቸው የጥርጣሬ መነሻ ላይ ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ። አዲስ አበባ ሚያዝያ 20/2015(ኢዜአ)፦ፍርድ ቤቱ ዳዊት በጋሻውና...
ህፃን ልጅ ከአርባ ምንጭ አምጥቶ የሽመና ስራ ላይ በማሰማራትና ጉልበት በመበዝበዝ ገንዘብ ሲያገኝ የነበረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ ተከሳሽ አደለ ዶሌ ሀማ የ12 ዓመት እድሜ ያለውን ህጻን ማርቆስ በሎላን የካቲት 12 ቀን 2015 ...
በፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል በሌብነት በሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተበት። በሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት እየታየ በእስር ላይ ያለውን ተከሳሽ ክሱ እንዲቋረጥና ከእስ...
እራሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ አባል እንደሆነ በማስመሰልና በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አራራት ሆቴል አካባቢ ያለው አምስት ሺህ ካሬ ሜትር ባዶ ቦታ በከተማው ካቢኔ በምደባ አስወስንልሀለሁ በማለት የማታለል ወንጀል የፈ...