Tag: law
ባለስልጫኑ ለኢሳት በጻፈው በዚሁ ደብዳቤ ላይ፤ ቴሌቪዥን ጣቢያው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሚዛናዊነት የጎደላቸው፣ በመረጃ ያልተደገፉ/ያልተረጋገጡ የህዝቦች መተማመንና አንድነትን ሊሸረሽሩ የሚችሉ ዘገባዎችን በተደጋጋሚ በማቅረብ የመገናኛ ...
ከመርከብ ግዢ ጋር በተያያዘ የተከሰሱት የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን የሕግ ክፍል ኃላፊ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የሙስና ጉዳ...
ከባንክ፣ ገቢዎች፣ ከአስተዳደ፣ ከጸጥታ፣ ንግድ ቢሮ፣ ገንዘብ ጽህፈት ቤት .. በሌለ ማህበር ስም በሰነሰለት የባለስልጣንን ስም በመጠቀም የሃሰት ማስረጃ በማደራጀት ሲሚንቶ ከማምረቻ በማውጣት ሌበነት ሲፈጽሙ የቆዩ ናቸው የሸገር ከ...
የንግድ ዕቃ ባልተፈቀደ ቦታ እንዲራገፍ በማድረግ መንግስትን ታክስና ቀረጥ በማሳጣት በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው የጉምሩክ ሰራተኛ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ከጅቡቲ በኢትዮጵያ አድርጎ ወደ ደቡብ ሱዳን የሚወጣ በሁለት ኮንቴነር የተጫነ የ...
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በወንጀል ተጠርጥረው በዛሬው ዕለት በኒውዮርክ ፍርድ ቤት እንደሚቀርቡ ተገለጸ፡፡ የቀድሞው ፕሬዝዳነት ክስ የተመሰረተባቸው እ.ኤ.አ. ከምርጫ 2016 በፊት ከወሲብ ፊልም ተዋናይዋ ስቶር...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአንድ ምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት አነሳ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት 13ኛ መደበኛ ጉባዔውን ባካሄደበት ወቅት ነው ይህን የወሰነው። ውሳኔው የተወሰነው በጉባኤውም የፍትሕ ሚኒ...
ምክር ቤቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ሌሊሴ ደሳለኝን ሹመት መርምሮ አፀደቀ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ሌሊሴ ደሳለኝን እና ምክትል ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ዛህራ ኡመ...
ዘመናዊ የመታወቂያ ስርዓት በአንድ ሀገር ውስጥ ተግባራዊ ሲደረግ መሰረታዊ የሚባሉ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን፣ ከነዚህ ጠቀሜታዎች መካከልም ሃገራዊ ልማትን በአግባቡ ለማቀድ፣ ምጣኔ ሃብታዊ ሽግግር ለመፍጠር፣ መልካም አስተዳደርን ለማስ...
የአለባበስ ኮድ/ደንብ (Dressing Code) የመተማመን ምልክት፣ የዲሲፕሊን ምልክት እና የሙያ ምልክት ሲሆን ለባለሙያ የግለሰብ ስብዕና ክብሩ አካል ነው። የፍርድ ቤት ክብር በመጠበቅ እና የግለሰብ አኗኗር ነፃነትን በመፍቀድ መ...
ቀኑ የካቲት 3 ቀን 2013 ዓ.ም ነበር። ብሩህ፣ ፍክት ያለ ቀን። ብዙ ሰው ማልዶ ወደ ጉዳዩ ለመድረስ ጠደፍ ጠደፍ እያለ የሚንቀሳቀስበት ማለዳ። ሁሴን አህመድ ኦይል ሊቢያ፣ የመኪና ዘይት እና ቅባቶች ማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ የሚ...
ኮሚቴው ከሕዝቡና ከተቋማት ከደረሱት ጥቆማዎች ውስጥ በ78 ሚሊዮን ብር ምዝበራ የተጠረጠሩ 49 ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱን የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የፀረ ሙስና ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የክልሉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማከናወን ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ በዚህም መደበኛ ሥብሰባው ላይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኛ የነበሩትን ፋንታሁን ደለለው ሽፈራው...
በሙስና ወንጀል በተከሰሱ ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ሲሆን፥ የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳ...
አርሶ አደር ባልሆኑ 30 ግለሰቦች ስም 13,990 ካሬ ሜትር ቦታ በመውሰድና ከዚሁ ይዞታ ላይ በልማት ምክኒያት እንደተነሱ በማስመሰል በሀሰት ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ካሳና የሊዝ ግምቱ ከ58 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ ምትክ ቦታ ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከከተማዋ ነዋሪዎች የተሰጠውን ሃላፊነት በውጤታማነት ለመወጣት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡ በከተማችን ስር የሰደዱና የተወሳሰቡ በርካታ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም መዋቅራዊ ችግሮ...
የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀኔራል በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ከደቡብ ክልል ሆሳእና ከተማ እስከ ደቡብ አፍሪካ በርካታ ሰዎችን ለስቃይና ለእንግልት እንዲዳረጉ ባደረጉ 9 ግለሰቦች ላይ 33 ተደራ...