Tag: law
ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ 27 ነጥብ 65 ኪሎ ግራም ኮኬይን ዕፅ የያዘን የውጭ ዜጋ አስመልጠዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሁለት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና ኢንስፔክተሮች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ፡፡ ትዕዛዙን የሰጠው...
ሰሞኑን በተከናወኑ የኦፕሬሽን ስራዎች ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ በርካታ የተሰረቁ ንብረቶች እና ከ400 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡በከተማዋ የሚስውተ...
ፈቃድ ሳይኖረው ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ከአገር ይዞ ሲወጣ የተያዘው ቻይናዊ ላይ ክስ መመስረቱ በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የኢኮኖሚ ወንጀ...
የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ ጀነራል ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ከመሬት ወረራ ፣ከፍትህና ፀጥታ፣ ከፋይናንስ እንዲሁም ከገቢ ዘርፍ አኳያ በ197 መዝገቦች ላይ ክስ መመስረቱን ሲያስታውቅ፣ከባባድ የሙስና ወንጀሎች...
ፍቅረኛውን በጩቤ ወግቶ ለማምለጥ የሞከረው ግለሰብ ጅብ ገጥሞት ባሰማው የድረሱልኝ ጥሪ በቁጥጥር ስር ዋለ በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ ዐ1 ልዩ ቦታው ፖራዳይዝ ሆቴል ፍቅረኛውን በጩቤ ወግቶ ጫካ በመግባት ለማምለጥ የሞከ...
በሀሰተኛ ሰነድ ህጋዊ ባለቤቱ በማያውቅበት ሁኔታ የራሱ ያልሆነን ቤት በሸጠው እና በተባበረው ግለሰብ ላይ ከባድ የሙስና ወንጀልና በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ክስ ተመሰረተ በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የ...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ ዳግማዊ አራጋው በተባለው ግለሰብ ላይ በፈጸመው ከባድ የግድያ ወንጀል በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደ...
መግቢያ በአለም አቀፍ ደረጃ ስለሽብር ሽብር የሚለው ቃል የታወቀው በፈረንሳይ አብዮት ከ1993 እና 1994 አ.ም አካባቢ እንደሆነ የታሪክ ድርሳናት ይጠቁማሉ፡፡ የቅርብ የነበረው ክስተት እንኳን ብናነሳ በ2001 ዓ.ም በአሜሪካ ላ...
በጃንሜዳ የከተራ እና የጥምቀት በዓል ላይ የስርቆት ወንጀል የፈፀሙ 13 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ዋሉ። ከተለያዩ ግለሰቦች የተሰረቁ 20 ሞባይል ስልኮችም በኤግዚቢትነት ተይዘዋል። ከአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የተገኘው መረጃ እ...
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ 65 ሚሊየን ብር በላይ የውሀ ፕሮጀክት ስራ የይዞታ ካሳ ክፍያ በሚል ያለአግባብ ወስደዋል ተብለው በከባድ ሙስና ወንጀል የተከሰሱት የወረዳ 6 ስራ አስፈጻሚ ገረመው ግዛቸውን ጨምሮ 16 ተከሳሾች ላይ የጥፋተ...
በእነ ጌታቸው አሰፋ የክስ መዝገብ ሥር ጉዳያቸው በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲታይ የነበሩት የቀድሞ የብሔራዊ የመረጃ ደህንነት ም/ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ ዘጠኝ ተከሳሾች ከእስር መለቀቃቸው ተገለጸ፡፡ ላለፉት አራት ዓመታት በእስር ላ...
በ2012 ዓ.ም በፈፀመው የማታለል ወንጀል ሲፈለግ ተሰውሮ የቆየውና በሌለበት የቅጣት ውሳኔ የተላለፈበት ግለሰብ ከዓመታት በኋላ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ወንጀለኛው በቁጥጥር ስር በዋለበት ወቅት ህገ-...
ወንጀል ሲፈፅም ጤነኛ ወንጀሉን ከፈፀመ በኋላ እንደ እብድ እያደረገው ሲያጭበረብር የነበረው ”አውቆ አበድ" በቁጥጥር ስር ውሏል ወንጀል ሲፈፅም ጤነኛ የነበረው ግለሰብ ወንጀሉን ከፈፀመ በኋላ እንደ እብድ አድርጎታል፡፡ ዕብደቱ ግን...
በፍትሕ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበሩት ፈይሳ ሹርኬና በከባድ ሙስና ወንጀል በተከሰሱ ግለሰቦች ላይ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ በፍትሕ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩትን ፈይሳ ...
መግቢያ በኢትዮጵያ የውርስ ህግ ሰው ህይወቱ ካለፈ በኋላ በህይወት ዘመኑ ያፈራቸው ንብረቶቹን ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲከፋፈል የሚያደርግበት ሁለት አይነት መንገዶች አሉ፡፡ እነሱም ያለኑዛዜ የሚደረግ ውርስ እና በኑዛዜ የሚደረግ ውርስ ...
ዐቃቤ ሕግ አነስተኛ የቴምብር ቀረጥ ለመክፈል በማሰብ ንብረት ከሸጠችበት ትክክለኛ ዋጋ አሳንሳ ገልጻለች ባላት ግለሰብ ላይ ክስ መስርቷል፡፡ ዐቃቤ ህግ ሲፈን አበራ ገመቹ የተባለችው የ27 ዓመት ወጣት የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥ...