Tag: NEWS
በርካታ መጠን ያላቸው የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያ...
የአገር መከላከያ ሠራዊት ይፋ እንዳደረገው ከሆነ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ሃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ወደ መቃረም ወይም ማጽዳት ተሸጋግሯል። ይህንን ተከትሎ በሁለቱም ክልል ታጣቂዎች በኩል በይፋ ቦታ፣ ስም...
በሽምግልናና በይቅርታ ታጣቂዎችን ወደ መደበኛ ህይወታቸው ለመመለስ የተጀመረው ጥረት እየተሳካ መሆኑ ተሰማ ባለፈው ሳምንት ደብረታቦር ውጊያ እንደነበር ተመልክቷል። ውጊያው ከተማ ውስጥ መሽገው ራሳቸውን ፋኖ ብለው በሚጠሩና በአገር ...
ዛሬ ከፕሮጀክትነት አልፎ የፖለቲካ አቅም የሆነው የህዳሴው ግድብ እጅግ ሰፊ የማጥላላትና ህዝብን የማነሳሳት ቅስቀሳ ሲካሄድበት እንደነበር በመጥቀስ በርካቶች አስተያየት እየሰጡ ነው። ከግንባታው ሩጫና ድካም ባልተናነሰ ህዝብ እንዲያ...
በሃንጋሪ የከተሙት የኢትዮጵያ የሴቶች ማራቶን ተወዳዳሪዎች እንደ ዋላ እየተስፈነጠሩ ዓለም የኢትዮጵያን ጀግንነት እንዲያከብር አድርገዋል። ኢትዮጵያ አሸንፋለች። ድሉ በኢትዮጵያ ታሪክ በማራቶን ወርቅና ብር በማሸነፍ የተገኘ ሪኮርድም...
በጅምላ ማጠልሸት፣ ማሸማቀቅ፣ መግደልና ማስገደል፣ ባንዳዎችን፣ መሸተኞችንና ተላላኪዎችን ማግነን፣ ማሞገስ፣ ከፍ ማድረግ የአማራ ክልል ፖለቲካ መገለጫ ነው፤ ይህ አካሄድ ምራቃቸውን የዋጡ የክልሉ ተወላጆች ወደፊት እንዳይመጡ በፍርሃ...
ኢትዮጵያ ብሪክስን ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ሲያስታውቁ፣ ጎን ለጎን ዜናው ሃሰት ነው በሚል ዜጎችን ለማውናበድ ተጠምደው ለነበሩ ራሱ ብሪክስ መልስ የሚሆን ማረጋገጫ ሰጥቷል። ኤሌያስ ...
ባለፉት ወራቶች ከምን ጊዜውም በላይ ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት መሆን እንዳለባት የሚያስረግጡ ዜናዎች እየተሰሙ ነው። ይህ የኢትዮጵያዊያን ሁሉ ቁጭትና የትህነግ የሃፍረት ታሪክ የሆነው ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያድረገ የክህ...
- አማራና ኦሮሚያ ክልል ሰላም እንዲሰፍን በሚል አሜሪካ ከአውሮፓ ህብረት ጋር እየመከረች መሆኑ ተገለጸ - በአማራ ክልል የተቀሰቀሰውን ጦርነት በውይይት ለመፍታት የተለያዩ አካላት እየተንቀሳቀሱ ነው የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አስተዳደር...
ጠብመንጃ ካነሱት መካከል ከመንግስት ጋር ለመነጋገርና በሰላም ወደ መደበኛ ህይወት ለመመለስ ፍላጎት ያላቸው መኖራቸው ታውቋል፤ "አመጹ የያዝነውን ያሳጣናል" የሚሉ ሃይሎች ባደረጉት ጥረት በሰላማዊ ንግግር ችግሩን ለመቅረፍ የተጀመረ...
የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን አዲስ አበባ ሲገቡ ሚኒስትሮቻቸውን በሙሉ በመያዝ ነው። ኢትዮጵያ በሽግግር ወቅት ታንቃ የነበረችበትን የዕዳ ሸምቀቆና የትህነግ ወረራ ለመመክተ የመሳሪያ ድጋ...
መሳይ መኮንን የአገር መከላከያ ሰራዊት በድሽቃና በታንክ አፈራርሶታል ያለው የፋሲል ግንብም ሆነ ቤተ ከርስቲያናትና ቅርሶች አንዳችም ጉዳት እንዳልደረሰባቸው ነዋሪዎችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አመለከቱ። የክልሉ መገንኛም በምስል አስደ...
- በአማራ ክልል “ሁሉንም ኃይሎች” ያካተተ “ጊዜያዊ አስተዳደር” እንዲቋቋም አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጠየቁ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአንድ ሳምንት በፊት የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ። አዋጁን 16 የፓ...
ከእንግሊዝ ተመልሰው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው የተሾሙት ዶክተር ዳንኤል በቀለ በአማራ ክልልና ሳይገደብ እንደ አስፈላጊነቱ በሁሉም የአገሪቱ ክፍል ተፈጻሚ እንዲሆን የተደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ...
"እንባዬ ፈሰሰ" ይላሉ የስቶኮልም ነዋሪው የቀድሞ ሰራዊት አባል። ፓራኮማንዶ ሆነው ምስራቅ የዘመቱት አዛውንት " የባህር ህይላችንን ነጩን ልብስ ስመለከተ በደስታ ሰክሬ ነበር፣ ዛሬ ቀይ ለባሾቹን ስመለከት እንባዬን መቆጣጠር አቃተ...
"አማራ ክልል እንዳይረጋጋና ጥያቄዎቹን በአግባቡ ተደራጅቶ እንዳያቀርብ የሚነዱት የውክልና ጦርነት አራማጆች መሆናቸው አሁን ላይ በግልጽ እየታየ ነው " ነገ ለተወካዮች ምክር ቤት የሚቀርበውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስመክቶ የፓርላ...