ሸፍተው የሚገኙ የጁንታው ቀሪ አመራሮች መንግሥት ያቀረበላቸውን ጥሪ በመቀበል እጃቸውን በሠላም እንዲሰጡ በመከላከያ ሚኒስቴር የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ ጥሪ አቀረቡ።ብላቴ የሚገኘው የልዩ ዘ...
Tag: NEWS
ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች መካከል በተፈጠረ መከፋፈል እና ውዝግብን የተመለከቱ እግዶች፣ አቤቱታዎች እና ከሁለቱም ወገን...
የአፍሪካ ልማት ተማሪዎች ሊግ 32ኛዋን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ከፍተና ያለውን የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማት እንደሚቸልም ይፋ አደረገ። ነገ በስካይ ላይን ሆቴል በሚደረገው ሽልማት አዳኔች አቤቤ የአፍሪካ ለማት ተማሪ...
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ባከናወነው ሰፊ ዘመቻ ተደራጅተው በርፊያና በግድያ የተሰማሩ፣ በግል አሸከርካሪዎች ላይ አፈና የሚፈጽሙ ህገወጥ መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የነበሩ...
የሰላ ትችት በመሰንዘር የሚታውቀት ስዩም ተሾመና ሙክታሮቪች ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ሰዎች ታፍነው ድብደባ እንደተፈጸማቸው ተሰማ። ስዩምና ሙክታሮቪች በትላንትናው እለት፣ ከምሽቱ አንድ ሰአት ግድም ማንነታቸው ባልታወቁ ሰ...
" ይህ አስተያየት እኮ ነው" አሉ ዶክተር ዳንዔል በቀለ " በእኔ አስተያየት ግን ሙሉ በሙሉ ስህተት ነው" ሲሉ እንደማይቀበሉት አስታወቁ። አከሉና በማይካድራው ጭፍጨፋ የትህንግ አመራሮች ቀጥተኛ ትዕዛዝ ስለመኖሩ መረጃ እንደሌለ "...
. የመንግስት ሠራተኞች ከመጪው ሚያዝያ ጀምሮ የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ይወስዳሉ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከምርጫው በኋላ የመንግስት ተቋማትን አወቃቀር ለማሻሻል ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ። ከመጪው ሚያዝያ 20...
ሕወሓት በእንደ አባጉና ተራራ ላይ ከመቐለ እስከ አዲስ አበባ የሚደርስ የወታደራዊ ሬዲዮ መገናኛ ዘርግቶ ቢንቀሳቀስም እኩይ ተግባሩ በአጭሩ ተቀጭቶበታል ሲል የመከላከያ ሰራዊት ማህበራዊ ገጽ ካይ የወጣ ዘገባ አመለከተ። ተራራው ሠው...
ታሪኩ ፤ በትግራይ ክልል እዳጋሀሙስና አካባቢው ላይ ወንጀለኞችን አድኖ ለህግ በማቅረብ ተልዕኮ ወደተሰማራ አንድ የሰራዊቱ ክፍል ለስራ ጉዳይ ስልክ በደወልኩ ጊዜ የተነገረኝ ነው ። የእዳጋሀሙሱ አዛውንትና ታሪኩን ያካፈለኝ የሰራዊቱ...
የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጋ ሃሰተኛ የብር ኖት ከነማባዣ ማሽን እና ተጠርጣሪው ጋር ዛሬ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የፖሊስ መምሪያው ሃላፊ ኮማንደር ቡሽራ አልቀሪብ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ በቁጥጥር...
AFP A Facebook post alleging that the US Department of Defense had announced an imminent airstrike on Ethiopia has been shared hundreds of time...
በስዊዝ ካናል ለቀናት የቆመችውንና 400 ሜትር የምትረዝመውን ኤቨር ግሪን መርከብ ከወደቀችበት በማንሳት ወደቡን ወደ ቀደመው እንቅስቃሴ ለመመለስ ቀናት እንደሚወስድ ተገለጸ፡፡ የታይዋን ስሪቷ ኤቨር ግሪን መርከብ 400 ሜትር ርዝመ...
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና የኢኮኖሚ ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ገለፁ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስመራ ላይ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ ጋር ባደረጉት ውይይትም የኤርትራ መ...
" በጨለማ ጥላ እንኳን ሲከዳ ላልተለዩን የኤርትራ መንግስትና ሕዝብ ልዩ ክብር አለን፣ ውለታውን አንረሳውም " ሲሉ በአደባባይ ምስክርነት የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ለስራ ጉብኝት አስመራ መግባታቸው ...
ብልፅግና ፓርቲና ከሲዳማ አርነት ንቅናቄ / ሲአን / ጋር በመጪው አገራዊ ምርጫ በጋራ ለመወዳደር ያስችላል ያሉትን ቅንጅት መመስረታቸው ከጓሮ ወደ አደባባይ በማምጣት ይፋ አድርገዋል። የፊታችን ግንቦት ሊካሄድ በታቀደው ምርጫ ሁለቱ...
በኢትዮጵያ ያለው የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስጠንቅቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ እንዳለው በበሽታው የሚያዙ፣ በጽኑ የሚታመሙና ህይወታቸውን የሚያጡ ዜጎች ቁጥር ከሌላው ጊዜ በተለየ ...