በንፁኃን ግድያ የተጠረጠሩ ‹‹እኛ ሰላማዊ ዜጎች ነን›› አሉ ጥቅምት 30 እና ኅዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም. በማይካድራ ከተማ በደረሰ ጉዳት ከ17.6 ሚሊዮን ብር በላይ ውድመት መድረሱ ተገለጸ፡፡ ይኼ የተገለጸው የፌዴራል ፖሊስ ወ...
Tag: NEWS
A response to the press release issued by the US, state department on February 27, 2021 Dr. Haymanot Assefa Nadew, Maryland, USA “A ruler owes hi...
አሜሪካ እጅግ አስገራሚ መግለጫ አሰራጭታለች። አማራ ከትግራይ ክልል ይውጣ ብላለች። በትግራይ ግፍ መፈጸሙን አምናለች። ግን ለሜሪካ " ግፍ" ምንድን ነው? አሜሪካኖች ስለ ግፍ የማውራት ሞራል አላቸው? የሰው አገር ገብተው ሰው እያ...
(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በ169 ታዳጊዎች ላይ ሊፈፀም የነበረ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲቋረጥ መደረጉን የዞኑ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች መምሪያ ገለጸ፡፡ በመምሪያው የሴቶች ግንዛቤ ንቅናቄ ባለሙያ አ...
ድሮ ገና በፊት የወደፊቱ የታያቸው " በስሜ አታድርጉት በሉዋቸው" ሲሉ እያለቀሱ ለምነዋል። ጀርመኖች አይሁዶችን ሲጨፈጭፉ ነበር የወደፊቱ የታያቸው ጀርመኖች " do not do it by my name" ያሉትና ገዢዎቹን የተቃወሙት ወ...
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ባላፈው ማክሰኞ ከሽንፋ ወደ መተማ (ገንዳ ውሀ) ሲጓዝ በነበረ ተሸከርካሪ ባልታወቁ ታጣቂዎች ታግተው የነበሩ 4 ሰዎች መለቀቃቸውን የአካባቢው ነዋሪና እና የዞኑ አስተዳደር አስታውቀዋል፡፡አንድ የ...
ቢቢሲ ያነጋገራቸው በካርቱም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች እንዳስረዱት በአለም ዓቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት የስደተኛ እውቅና አግኝተው ለረዥም ዓመታት በከተማው የኖሩ ቢሆኑም የአገሪቱ ፖሊስ እንግልት እያደረሰባቸው መሆኑን ጨም...
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሀይማኖት መምህርነቱና በሚሰጣቸው ማህበራዊ ሂሶች ጉልህ ስፍራ የሚሰጠው ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በመጪው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በግሉ እንደሚወዳደር ...
የአልጃዚራ ዘገባ ! በመቀለ ከተማ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ የአልጃዚራ አረብኛ ፕሮግራም " እንኳን ሰብዓዊ_ቀውስ ተከስቷል፣ ጦርነት_ነበረ ብሎ ዜና ለመስራት አይበቃም " ሲል መዘገቡ ተገለጠ። አልጃዚራ የዘገበውን ወደ አማርኛ የመ...
አገር መከላከያ ባላሳበው መንገድ ተጨፍጭፏል። በመኪና ተጨፍልቋል። እንደጠላት " ሌባ " እየተባ ባዶ እግሩን መሳሪያ ተወድሮበት ተተፍቶበታል፤ ብወልቃይት ጠገዴ፣ በራያ የሚኖሩ ሰዎች ላይ የተፈጸመው ግፍ፣ በማይክድራ በቢላ የሰው ል...
ኢትዮጵያ በወረራ የተወሰደባትን መሬት በሃይል ማስመለሷን ተከትሎ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ድርድር እንደምትፈልግ አስታወቀች። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን ጠቅሶ ብሉምበርግ እንደዘገበው፣ ሚኒስትሩ " ከኢትዮጵያ ጋር መልካም ግንኙነት...
በቅርቡ የሱዳን ጦር ይዞት የነበረውን የአል-ፋሻቃ ድንበር መሬት የአማራ ሚሊሻ እና ፋኖ ከመከላከያ ጋር በመሆን እንደገና ተቆጣጥረውታል:: አማራ ተራራ ነው:: ተራራን ካልገፋኸው አይገፋህም ለመግፋት ብትሞክርም ትርፉ ድካም እና ው...
ህወሃት “በዓባይ ወንዝ ጎጃም ከሚለማ የሲና በረሃ ቢለማ ይሻላል” በማለት የትግራይን ህዝብ ከኢትዮጵያዊነት ለመነጠል ‘አክሱማዊያን ኢትዮጵያዊያን አልነበሩም’ የሚል የሀሰት ድርሰት በመጽሀፍ አዘጋጅቶ ሲሰብክ እንደነበር የትግራይ ክ...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞንን ጸጥታ በተሻለ መልኩ ለማስጠበቅ በሁለተኛ ዙር የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ 460 የዞኑ ልዩ ኃይልና መደበኛ ፖሊስ አመራሮች ተመረቁ። በምርቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የዞኑ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሌ...
መንግሥት ቢቢሲ እና ሮይተርስን ጨምሮ ሰባት ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት ትግራይ ክልል ገብተው ስላለው ሁኔታ መዘገብ እንዲችሉ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ። በትግራይ ክልል ያለውን ሁኔታ በተመለከተ በተለያዩ አካላት የሚሰራጩ መሠረተ-...
ፕሮፌሰር ሶስና ሀይሌ ይባላሉ።የቁስ ሳይንስና የምህንድስና ሊቅ ሲሆኑ፤የመጀመሪያውን የጠጣር አሲድ ነዳጅ ለዓለም ያስተዋወቁ ሳይንቲስት ናቸው።ከዚህ በተጨማሪ በዘርፉ ከ200 በላይ የምርምር ፅሁፎችን አሳትመው በ14ቱ የባለቤትነት መ...