በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር በአዳማ እና ሞጆ ከተሞች መካከል ለመገንባት የታቀደው ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ተገንብቶ ለመጠናቀቅ 40 አመታት ይፈጃል ተብሏል። ተገንብቶ ሲጠናቀቅ የአዲስ አበባ ከተማን ግማሽ ያህል ይሆናል የተባለለት ...
Tag: NEWS
የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የባለሙያዎች ቡድን በሁለት ዙር በገመገመው የተራዘመ የብድር እና የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ በሶናሊ ጃይን ቻንድራ የተመራው ቡድን...
በእነ ጃዋር ጉዳይ ይግባኝ የቀረበለት የየቅላይ ፍርድ ቤት የክፍተኛውን ፍርድቤትና የአቃቤ ህግ ይግባኝ ውድቅ አድርጎ አዲስ ውሳኔ አሳለፈ። የፌደራል ማረሚያ ቢት ምክትል አስተዳዳሪ ታስረርው እንዲቀርቡ ታዘዘ። "ሁከት በመቀስቀስና ...
የሚድሮክ ኢትዮጵያ ባለቤትና ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ አዲስ በሰጡት ሹመት የሚድሮክን ዋና ስራ አስፈፃሚነ የሆኑት አቶ አብነት ገብረመስቀልን ከኮቪድ በጠና ታመው የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ማገገማቸው ተገለጸ። ...
"በሥዕል የተደገፈውን ግለሰብ ለመለየት ACPD ን መርዳት ይችላሉ?" ሲል The Arlington County Police Department በፌስ ቡክ ገጹ ማስታወቂያ የበተነው ለአቶ ደምሴ ለማ ወልደየስ ወይም / አራዊት / ...
ጁንታው በዋሻ ውስጥ ሆኖ የትግራይን ህዝብ ለማደናገር የሚያደርገው ጥረት እንደማይሳካ መከላከያ ሰራዊት ገለፀ። የአገር መከላከያ ሰራዊትን ስም በማጥፋት ህዝብን ብዥታ ውስጥ ለመክተት የሚንቀሳቀሱ መገናኛ ብዙሃንን በህግ እንደሚጠይቅ...
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በቡድን በመደራጀት የዘረፋ እና የግድያ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 53 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል እና ትራፊክ አደ...
የጎንደር ከተማ አስተዳደር የሕግ የበላይነትን ያስከብራል!በኢትዮጵያ የቱሪስት ማዕከላት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ከተሞች አንዷ በሆነችው ጎንደር ከተማ አልፎ አልፎ ሰበብ እየተፈለገ የጥይት ተኩስ ይሰማል። በሕግ ማስከበሩ ሂደት የተገኙ ...
" ይገርማል" አሉ ልብ እያወቀ እንዲሉ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ የመረጃና የደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን " ይገርማል " ያሉት ሰሞኑንን የተሰራጨውን ዜና በማስታወስ ነው። " አንዳንዶችም በለዘብተኛ አቋማቸው ከመሞት...
ኤርትራን ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ያለ ተቀያሪ እየመሩ ያሉት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በየዓመቱ የሚያቀርቡት ይፋ ንግግር ለመዘግየቱ ብዙ ምክንያት ቢደረሰርም ትናንት ሰፊውን ትንታኔያቸውን አሰምተዋል። ትንታኔያቸው የፖሊሲ ለውጥ ዜና ይኖርበ...
የጁንታው ርዝራዦች አዲጉዶም በተባለ አካባቢ ከአላማጣ - መሆኒ - መቐለ በተዘረጋው ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ ባደረሱት ጥቃት በመላው ትግራይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ። ...
የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሣ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ 615 ሰዎች በፅኑ ዕሙማን መርጃ ክፍል ውስጥ የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም የ2...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት 83 ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር የተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡን አስታወቀ ባንኩ ውጤት ካስመዘገበባቸው ዘርፎች የደንበኞች የተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ ሲሆን በግማሽ ዓመቱ ባንኩ 2 ነጥብ 5 ሚ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ለኮሮና ቫይረስ መከላከል ተግባር የተመደበን ገንዘብ ያለአግባብ ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረጉ ሶስት የስራ ሀላፊዎች እስከ ስድስት አመት በሚደርስ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ...
የአሜሪካ መንግስትን አቋም ይፋ ያደረጉት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅ አካባቢ የሚድያ ዳይሬክተር የሆኑት ሳሙኤል ዌርበርግ ናቸው። ዳይሬክተሩ ከግብፁ መኸዋር ቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ "በህዳሴው ግድብ ጉዳ...
“ የወልቃይትና የራያ ጉዳይ ከሕዝቡ ጋር በመወያየት በቀላሉ ሊፈታ የሚችል ነው የጠቅላይ ግዛትና የክፍለ ሀገር አከላለል ቋንቋን መሰረት ካደረገው የአሁኑ አከላለል የተሻለ ነበር ” “ቋንቋን መሰረት ያደረገ አከላለልን መከተል ከቀጠ...