Tag: NEWS
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ጽ/ቤትአዲስ አበባ ፓርቲያችን፤ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከመጀመሪያ ምስረታው ጀምሮ በሰላማዊ ትግል የሚያምን፤ ለወቅቱም ሆነ ለቆዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግሮች መፍትኼ ለማግኘት ውይይትና...
እነሜጀር ጄኔራል ገ/መድህን ፍቃዴ የመከላከያ ሰራዊት ንብረት የሆነ በጀርባ ከ30 እስከ 40 ነጠላ ሬዲዮኖችን የሚያገናኙ 50 በጀርባ የሚያዙ የሬዲዮ መገናኛ ዎችን ለትግራይ ልዩ ሃይል መስጠታቸውን ጠቅላይ አቃቢ ህግ ገለጸ። ጠቅላ...
ኢትዮ 12 ዜና - " አንዱ ሲሰራ መመቅኘት ጥሩ አይደለም" የሚሉት ባለሃብቱ በላይነህ ክንዴ ቅናት የአገራችን ትልቁ ችግር መሆኑንን ያሰምሩበታል። በራስ መቆምን ሲናገሩ ደግሞ " ክህወሃት ውርደት እንማር" በማለት ነው። ተስፋቸውን...
እነዚህ አካላት ( ስማቸው የተነሳው ኦነግና አብን) ማለታቸው ነው ምን ሲሰሩና ምን ሲሉ እንደነበር ምርጫ ቦርድ መለስ ብሎ መጠየቅና መመርመር እንደነበረበት የኦሮሚያ ብልጽግና ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ያሳሰቡት። እንደ ...
ከንቲባ አቶ አታክልቲ በትግራይ ክልል በተካሄደው ሕግን የማስከበር እርምጃ እና በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በመቐለ ከተማ ተቋርጦ የነበረው ትምህርት የካቲት 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የከተማዋ ከንቲባ አስታወቁ። ከንቲባ አቶ ...
ለአቶ ጃዋር መሃመድ አራት የሞባይል ሲም ካርዶችን ሊያቀብሉ ሲሉ በቁጥጥር ስር ውለዋል ተብለው ፍርድ ቤት የቀረቡት ሃምዛ ጀማል በቦሌ ክፍለ ከተማ ቋሚ አድራሻ ስላላቸውና የሚተዳደሩት ቨጪሮ ጫት ንግድ በመሆኑ በዋስ እንዲለቀቁ ጠየ...
የፊደራል አቃቤ ህግ በኦፊሳል ገጹ ይፋ እንዳደረገው ከባድ የውንብድና መፈጸማቸው በማስረጃና በሰው ምስክር የተረጋገጠባቸው የፖሊስ አባላት እያንዳንዳቸው በ13 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ወ...
በአንዳንድ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አሥረኛ ክፍል ላቋረጡ ተማሪዎች፣ በተጨማሪም ማንበብና መጻፍ ለማይችሉ ሰዎች ዲግሪ እንደሚሰጡ ተገለጸ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና የከፍተኛ ትምህርት አግባብ...
የአዲስ አበባንና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ቀን ፖለቲካዊ አንድምታ አለው በሚል የሚነሱ ሀሳቦች የተሳሳቱ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ። ከፍተኛ የጸጥታ ችግር ባለበት አ...
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በመጪው ምርጫ በርካታ ዓለም አቀፍና ሃገራዊ ታዛቢዎች ሊሳተፊ እንደሚችሉ ጠቁመዋል። ሰብሳቢዋ፤ መቀመጫውን ለንደን ያደረገው ቻትሃም የተሰኘው ገለልተኛ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተቋም በ...
ወደ መቀለ ተልኮ ተሰውፘል የተባለው ፩1.3ቢልዮን ብር መገኘቱ ተሰማ፤ ዘገባውን ምንጮቹ አንደጠቆሙት ገልጾ ዋዜማ አንዳለው ብሩ የተገኘው አንድ ክፍል ውስጥ ታሽጎበት ነው። በዘገባው የብሄራዊ ባንክ ምላሽ ምን አንደሆነ አልተጠቆመም...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጉዳዩ ላይ የሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። ጥር 25 ቀን 2013 ዓ.ም በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ለብልጽግና ፓርቲ ድጋፍ ለማሳየት የተለያዩ ሰልፎች መካሄዳቸው ይታወቃል። እነዚህን...
የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ኤምባሲ ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 15 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ። ከውጭ የሽብር ቡድን አባላ...
በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በጣና ክፍለ ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት የተከማቸ 11 በርሜል ነዳጅ እና ቤንዚን መያዙ ተሰማ። በከተማዋ ከፍተኛ የሆነ የነዳጅ እጥረት እንደነበር ሲገለጽ ነበር። ትናንት በሕዝብ በደረሰ ጥ...
ማይካድራ ላይ የተፈፀመው የጅምላ ጭፍጨፋ ቦኮሀራም ናይጄሪያ ላይ በተመሳሳይ ወር ከፈፀመው የሽብር ወንጀል በመቅደም በርካታ ንፁሃን ዜጎች የተገደሉበት ወንጀል ሆኖ መመዝገቡን ኢንተርፖል አስታወቀ ጁንታው ባሰማራቸውና ሳምሪ በተሰኙ ...
ኢትዮጵያና እስራኤል በመረጃና ደህንነት ዘርፍ የጀመሩትን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ-አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አ...