Tag: NEWS
የመከላከያ ሚኒስቴር ኢንዶክትርኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ዛሬ ይፋ እንዳደረጉት አስራ ስምንት ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር ውለዋል። እነዚህ ከፍተኛ መኮንኖች የተያዙት በፍተሻና በመከላከያ ሠራዊትና የፌዴራ...
100 የነዳጅ ማከፋፈያ ቦታ ከክልሉ መንግስት ተጠይቆ እስካሁን 10 የነዳጅ ማከፋፈያዎች በአማራ ክልል በተደጋጋሚ የሚታየውን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት እጥረት ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአማራ ክልል ንግድና ገቢያ ልማት ቢ...
በ2013 በጀት አመት የጥር ወር የነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ ክለሳ ማድረጉን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአለም የነዳጅ ዋጋ ጭማሬን ተከትሎ በጥር ወር የነዳጅ ምርት አቅርቦት ላይ መጠነኛ የዋጋ ክለሳ መደረጉን በሚኒስቴ...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተጣለባቸውን የህዝብ አደራ ችላ በማለት የሽፍታውን እንቅስቃሴ እያገዙ 'በሁለት ቢላዋ የሚበሉ' የጸጥታ መዋቅሩ አባላት አካሄዳቸውን ማስተካከል እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ። በፌዴራል መንግስት...
. የቀበሌ፣ የወረዳ እና የዞን አመራሮች ሆን ብለው ወይም ተገደው የችግሩ አስተሳሰብ ተሸካሚ ሆነዋል፤. ከፍተኛ አመራሮችም በአብዛኛው ሆን ብለው የችግሩ አራማጅ ነበሩ፤ አቶ ታደለ ተረፈ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አፈጉባ...
ወቅቱ የሚጠይቀውን የዲፕሎማሲ ብቃትና ክህሎት የታጠቀና የአገር ፍቅር ያለው ዲፕሎማት ማሰማራት ትኩረት ይሰጠዋል - አቶ ደመቀ መኮንን “ወቅቱ የሚጠይቀውን የዲፕሎማሲ ብቃትና ክህሎት የታጠቀና የአገር ፍቅር ያለው የሰው ኃይልን በዲ...
ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የመረጧቸውን ምልክቶች በተለያዩ ምክንያቶች ቀይረው እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥሪ አደረገ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የፓርቲዎች የምርጫ ምልክት መረጣ ...
ኢትዮ12 ዜና – - በሄዱባቸው ተቋማትና የአስተዳደር ከባቢዎች ማጽዳት ይወዳሉ። በቅርብ የሚያውቋቸው እንደሚመሰክሩት፣ እሳቸው በመሯቸው ተቋማትና ከተማ አስተዳደር አገልግሎታቸውን ያዩ እንደሚሉት ከንቲባ አዳነች የተርመጠመጠ ነገር ...
ኢትዮ 12 ዜና - በትግራይ የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ሃይል እንዲገባ የተቀነባበረ ስራ ቢሰራም ሊሳካ እንዳልቻለ የኢትዮ 12 ዜና አቀባይ አስታወቁ። ዘመቻው በዋናነት በሚከፈላቸው በሚታወቁ ዓለም አቀፋዊ ሚዲያዎችና ግ...
አስመሮም ጣይቄ አለው። ጥያቄው በቀጥታ ለትግራይ ልሂቃኖች ነው። " የትገቡ" ይላል። " ዳያስፖራው ለቆሰቆሰው፣ ወያኔ ላነደደው እሳት ማን እንደሚጠየቅ ለምን አይናገሩም" አስከትሎም "የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃያ ሰባት ዓመት ተሰራ የሚለ...
ብልፅግና ፓርቲ ህብረተሰቡ ማንኛውንም ጉዳይ አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡ፓርቲው ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ወቅት በመላው አለምም ሆነ በአገራችን በማ...
በተያያዘ ዜና ሰሞኑን ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታቸውን ያላግባብ ተጠቅመው አገልግሎት መሥሪያ ቤቱን በተመለከተ ሃሰተኛ መረጃዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው በማሰራጨት ህብረተሰቡን ለማደናገር ሲሞክሩ የነበሩ አንዳንድ የማህበ...
አሜሪካየኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብታዊ እድገት እድሎች እንዲስፋፉ በተለይም አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነትን እንዲያጎለብቱ ድጋፍ ማድረጓን ተሰናባቹ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ተናገሩ። ማይክል ራይነር ሀገራቸው ባለ...
”የትግራይ ህዝብ የባሰ ሰብዓዊ ችግር ውስጥ እንዳይገባ የፌደራል መንግስቱ በከፍተኛ ትኩረትና ቁርጠኝነት አጋርነቱን እያሳየ ነው" የትግራይ ሕዝብ ካለበት የባሰ ሰብዓዊ ችግር ውስጥ እንዳይገባ የፌደራል መንግሥቱ በከፍተኛ ትኩረትና ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠና ጥራት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ባለስልጣን በመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሚጠበቅባቸውን የትምህርት ብቃትና ጥራት ያላሟሉ 23 ትምህርት ቤቶችን የእውቅና ፈቃድ መሰረዙን አስታወቀ። ባለስልጣ...
በመተከል ዞን በሽፍቶች ላይ እየተወሰደ ካለው የህግ ማስከበር እርምጃ ጎን ለጎን እርቅና አብሮነት ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን በመንግስት የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረሃይል አስታወቀ። በዞኑ ከተፈቀደላቸው የጸጥታ ሃይሎች ውጭ...