Tag: NEWS
በምስራቅ ሸዋ ዞን 569 የሽብር ቡድኑ ሸኔ አባላት መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እጃቸውን መስጠታቸውን የመከላከያና የመንግስት ሚዲያዎች አስታወቁ። ከዚህ በተጨማሪ ሰሞኑንን በተከታታይ የሰላም ጥሪን ተቀብለው በተለያዩ...
ሰሞኑን በውጭ ያሚኖሩና በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን የትጥቅ ትግል እንደሚመሩና እንደሚያግዙ የሚናገሩ ወገኖች " ትግሉ ወደ አዲስ አበባ መዛመቱን፣ አዲስ አበባ ላይ ትኩረት መደረግ አለበት" በሚል በተደጋጋሚ ጥሪና መልዕክት ሲ...
በቴ ኡርጌሳ ቅርበት ወደ መቂ የተጓዙት ከከተማዋ አቅራቢያ ያላቸው የፓፓያ እርሻ ለመመልከት ነበር ተብሏል። የተለያዩ የዜና አውታሮች እንዳሉት ሟች መቂ የትውልድ ከተማቸውም ናት። የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ኡርጌሳ በትውልድ...
ስያሜው ላይ ከፍተኛ ጥያቄ የሚነሳበት ሸኔ የተሰኘው ታጣቂ ቡድን አቅሙ መዳከሙና በድርጅት ደረጃ እየተፈረካከሰ መሆኑንን የሚያሳዩ መረጃዎች መውጣት ከጀመሩ በሁዋላ በተከታታይ ቀናት በርካታ ታጣቂዎቹ እጅ እየሰጡ ነው። በዛሬው ዕለት...
በአማራ ክልል ከሰማኒያ በላይ ሙስሊሞች መገደላቸውን፣ አርባ ሰባት በላይ ሲታገቱ ከአስር ሺህ በላይ መፈናቀላቸውንና 260 ዘረፋዎች መከናወናቸውን የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። የአማራ...
"ከግድያ ባሻገር የመስጅድ ሚናራ በመሳሪያ ተደብድቧል" ሲሉ የባህርዳር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን ማሰማታቸውን ሀሩን ሚዲያ አመለከተ። በሰልፉ " መገደላችን፣ መታፈናችንን፣ መዘረፋችንን፣ ሁሉም ሊያውቀው ይገባል" የሚል መፈክር ጎ...
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ በድል የቋጨችውን የሻዕቢያ ወረራ በስምምነት ሲቋጩ አብዛኛውን በወረራ ተያዘው የነበሩትን አካባቢዎች ለኤርትራ አሳልፎ የሚሰጥ ስምምነት አልጀርስ ላይ መፈረማቸው አይዘነጋም። ይህ ይግባ...
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ለአንድ ሳምንት በብድር ጉዳይ ውይይት ካደረጉ በሁዋላ ስምምነት መፈረሙ ይፋ ሆነ። ውይይቱ ሙሉ በሙሉ ስምምነት የተደረሰበት ባይሆንም "ከሽፏል" ሊባል የሚችል ...
አስራ አንድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተጣምረውበታል የሚባለው ህዝብረት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ያልተገኘው የሽግግር መንግስትን ጨምሮ ተመሳሳይ አሳሳቢ ጉዳዮች በውይይቱ ስለማይነሱ መሆኑን...
ፑንትላንድ ሞቃዲሾ ለሚገኘው ለሶማሊያ ፌደራል መንግሥት የሰጠችውን ዕውቅና ማንሳቷን በይፋ አስታወቀች፡፡ ውሳኔው የተወሰነው የራስገዟ ፑንትላንድ መንግሥት ካቢኔ ቅዳሜ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም. አስቸኳይ ስብሰባ አድርጎ ባሳለፍውው...
ደቡብ አፍርካ ውሳኔውን በማድነቅ አፈጻጸሙን እንደምትከታተል ስታስታውቅ፤ የፍልስጤም አስተዳደር የውጭ ጉዳይ ቢሮ ደግሞ እርምጃው በአለምአቀፍ ደረጃ ሊወሰዱ የሚገባቸውን እርምጃዎች የሚያመላክት ነው በማለት ደቡብ አፍርካን አመስግኗል...
የኢትዮጵያ ታሪክ ቁንጮ እንደሆነች የሚመሰከርላትና እጅግ ውብ ስብዕና ያላቸው አባቶች የሚጠቀሱላት ዕድሜ ጠገብቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በከፍተኛ የውስጥ ችግር መተብተቧ እየተጠቆመ ነው። በተጀመረው የአብይ ጾም ማቅ ለ...
ተፈናቃዮችን ወደ ነበሩበት የመመለስ ሂደት በቅርቡ ይጀመራል ትህነግ በበላይነት የሚመራው ኢህአዴግ ከፈርሰ በሁዋላ የተነሳውን ጦርነት ተከትሎ የአማራ ክልል " ነጻ ወጡ" ባላቸው አካባቢዎች ለዓመታት የቆየ ውዝግብ ለአንዴና ለመጨረሻ...
- ብሉምበርግ የፈጠራ ዜና ማሰራጨቱ ተረጋገጠ "ኢትዮጵያ በክልላዊ ጫና ዉስጥ በመሆኗ የሶማሌላንድን እዉቅና ልትሰርዝ ትችላለች ተባለ" ሲል ኢትዮኤፍ ኤም ብሉምበርግን ጠቅሶ የዘገበው ዜና ፍጹም መሰረት ቢስ መሆኑ ተረጋገጠ። በስምም...
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ደረጃው ቢለያይም በየወቅቱ "መርመጥመጥ" እጅግ የተለመደ ነው። ዓይነቱ ቢለያይም "ባንዳነት" ከጥንት ጀምሮ የኢትዮጵያ መከራዋ ነው። ከኢትዮጵያን ታሪካዊ ጠላቶቿ ጋር አብሮ ኢትዮጵያን መብላት፣ ሕዝቧን ማሰቃየት፣...
መቀመጫቸውን ኬንያ ያደረጉ የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚዎች ስጋት ላይ መሆናቸው ተሰማ። ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በገባችው አዲስ ስምምነት መሰረት ተላልፈው ሊሰጥ እንደሆነ እየተገለጸ ነው። ንግግርም እየተደረገ ነው። በኬንያና ኢትዮጵያ...