Tag: NEWS
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬ ባወጣው ሪፖርት በኦሮሚያ ክልል ከዚህ ቀደም ጥቃትና ግጭት የተከሰተባቸውን እና እየተከሰተባየው ያሉ 36 ወረዳዎች መመዝገቡን ገልጿል። ኢሰመኮ ከሐምሌ ወር 2014 ዓ.ም እስከ ኅዳር...
“ይህ አዙሪት የሚያበቃው፤ እያንዳንዱን ግፍና በደል በጋራ ቆመን በማውገዝ፤ ተግባራዊ ለውጥ እንዲመጣም በጋራ መስራት ስንጀምር ብቻ ነው፣ ድርጊቱ በብሔር ላይ የተንጠላጠለ ስርዓት ውጤት ነው። ይህ ከፋፋይ ስርዓት፤ ኢትዮጵያውያንን ...
ራሱን የኦሮሞ ነጻ አውጪ በሚል የሚጠራው፣ ነገር ግን መንግስትና ተበዳዮች "ሸኔ" የሚሉት ታጣቂ አግቷቸው ከነበሩ የዳንጎቴ ሰራተኞች ላይ የገንዘብ ጉቦ ተቀብሎ መፍታቱን ቢቢሲ "ምንጮቼ ነገሩኝ" ሲል ዘገበ። ቢቢሲ ቀደም ብሎም እገ...
" የአማራነት ስሜት እንዳለባቸው ስለሚታሰብ አማርኛ ተናጋሪ ትግሬዎችን የአማራነት ሰርተፍኬት ሰጭና ነሽ የግፎች መስካሪ ሆነው ወደፊት እንዲመጡና የአማራ ፅንፈኝነትን እንዲያቀነቅኑ በአያሌው ተሰርቷል። በኦርቶዶክስ ሐይማኖት በመምህ...
ሌብነትን እንዲያመክን የተቋቋመው የፋይናንስ አገለግሎት ደህነንት ሃላፊ በሌብነት ወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸው ይፋ መሆኑን፣ ቀደም ሲል በብሄራዊ ደህንነት የሎጂስቲክ ዋና መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ላይ የተከፈተውን ክስ ተከትሎ በ...
ገዢው ፓርቲ ብልጽግና አራት ቀን እንደሚፈጅ የተነገረለትን የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጀመረ። ይህ ስብስባ መንግስት በሌብነት ላይ በገሃድ ዘመቻ መጀመሩን ካስታወቀና ከትህነግ ጋር የሰላም አማራጭ ስምምነት ከፈጸመ በሁዋላ የመጀመሪያ ...
ቆላ ተንቤን የወረድን እኛ ነን። የሞትን የቆሰልነው እኛ ነን። ለህዝቡ ከኛ ውጪ የሚቆረቆር የለም የትህነግ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፂዮን በትግራይ ቲቪ ቀርበው "ውጪ ሆነው የትግራይን ህዝብ መከራና እፎይታ የማይፈልጉትን የትግራይ ...
"አቶ ስብሐት ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር ልሄድ ስል በፌደራል ፖሊስ ከኤርፖርት ታግጃለሁ" ሲሉ ለፍርድ ቤት ክስ አቅርበዋል። ክሱን ያቀረቡት በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የመሰረታዊ መብቶች ጉዳዮች ችሎት ነው። ክሱን የሰ...
የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ዋሉ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተ...
- አዲስ አበባ የመሸገው ቢቢሲ ሌላ ዘመቻ በማቀጣጠል ተጠምዷል በአንዳንድ ግንባሮች የትህነግ ሰራዊት ትጥቅ መፍተም ጀመሯል በትግራይ ላሉ ወገኖች የስልክ፣ መብራትና ኢንተርኔት አገልግሎት በቅርቡ ይጀመራል አሁን ላይ የሰላም ስምምነ...
ኢትዮጵያና ሱዳን በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸው ትብብር እንዲጎለብት ተቀራርበው ለመስራት ተስማሙ ኢትዮጵያና ሱዳን በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸው ትብብር እንዲጎለብት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ተቀ...
ሀብት በማስመዝገብና በማሳወቅ ሂደት፤ አመራሮችንና ባለሙያዎች ሳያስመዘገቡ የቀሩትን ሀብት የጠቆመ ዜጋ ከተጠቆመው ሀብት ላይ 25 በመቶ እንዲያገኝ እንደሚደረግ የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል። ለዚህም ዝግጅ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ታጣቂ ሃይሎች ከመሸጉበት ግንባር እየወጡ መሆናቸውንና መንግስት ከኤርትራ አቻው ጋር የሰራዊት ንቅናቄን በተመለከተ መስማማታቸውን አምባሳደር ባጭ ደበሌ አስታወቁ። የቀድሞው ጄነራል ከትግራይ የሚወጡ...
በኢትዮጵያ ሙስና ድርጅታዊ ቅርጽና አዋጅ ወጥቶለት የተገነባ የካንሰር ሃውልት ነው። ሌብነት ውስጥ መንግስት በልማት ድርጅቶችና በኢንዶውምነት ስም የታነጸ የሃብት ማካበቻ የካድሬዎች ፒኤልሲ ነው። ሙስና ወይም ሌብነት መንግስትን ለማ...
በኦሮሚያ ክልል ለውጡን ተከትሎ በተወሰዱ የጽንፈኛነት ተግባራቶች ሳቢያ ተግባራዊ የኢንቨስትመንት ፍላጎት መቀነሱ፣ በተቃራኒው አልማራ ክልል ላይ አልሚዎች መብዛታቸው ተሰማ። አማራ ክልል የሚቀርበው የኢንቨስትመንት ጥያቄና ተግባራዊ ...
ትልቁን ሚስጢር ጻድቃን ነግረውናል። ይህ ሂደት "የተሰበሰቡትን መበተኛ ነው" ሲሉ ነው የነገሩን። የተሰበሰቡትና ይበተናሉ የተባሉት ሃይሎች ደግሞ ኤርትራ፣ አማራና አፋር ናቸው። እነዚህን ሃይሎች ይበተናሉ የተባሉት ደግሞ በትግርኛ ...