የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ታጣቂ ኃይሎች በአንዳንድ ቦታዎች በአካል ተገናኝተው ሀሳብ እየተለዋወጡ መሆኑን የህወሓት ታጣቂዎች ዋና አዛዥ ጄኔራል ታደሰ ወረደ ገለጹ። አዛዡ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "የተደረሰው የሰ...
Tag: NEWS
የከተማው መሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ ከኩባንያዎች እና ከግለሰቦች የነጠቀውን 90 ሄክታር መሬት ፣ መሬት ባንክ ማስገባቱን ዛሬ ህዳር 12 ቀን 2015 ዓም አስታውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ በ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና የሱዳን ጠቅላላ የደህንነት አገልግሎት በጋራ ለመስራት የሚስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ከሱዳን ጠቅላላ...
በደቡብ ሱዳን የተከናወነውን የሰላም ስምምነት ቀደም ብሎ ትህነግ ከእማራ ጋር ምንም ዓይነት ጸብ እንደሌለው፣ የኢርትራ ህዝብም ወዳጁ እንደሆነ በተደጋጋሚ በመግለጽ የትግል ስልት ለመቀየሩ ምልክት አሳይቶ ነበር። ይህንኑ የአቅጣጫ ለ...
- ባንኮች በዘፈቀደ ብድር እንዳይሰጡ መመሪያ ወጥቷል አልሚዎች በሚገመት ትርፍ ብቻ ለገበያ እንዲያቀርቡ ታዟል Wudineh Zenebe/WZ news የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመኖሪያ ቤት እጥረት አስተዎፅዖ ይኖረዋል በሚል ለ...
- በዓለማችን የተጀመሩ ጦርነቶች እንዳይጠናቀቁ፤ ግጭቶች እንዳይበርዱ፣ ሕዝቦች እርስ በርስ እንዲጋጩ፣ ከሚያደርጓቸው ምክንያቶች አንዱ ሙሰኞች ከዚህ አይነት ቀውሶች ስለሚያተርፉ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሌብነትን ለመ...
የኢትዮጵያ ፈደራዊ መንግስትና ህወሓት በቅርቡ የተፈራረሙትን ስምምነትን የሚያዉኩ ወገኖችን በማዕቀብ እንደምትቀጣ አንድ የአሜሪካ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ከፍተኛ ባለስልጣን አስጠነቀቁ። የአሜሪካ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ከፍተኛ ባለስልጣን»...
...ህወሓት አልፈረመም፣ ህወሓት አልፈረመም! የትግራይ መንግሥት ነው የሄደው። የትግራይን መንግሥት ስለማናውቀው ህወሓት እንላችኋለን አሉን። እኛ ሰላም ነው የምንፈልገው፣ በዚህ ጉዳይ ላይ የትግራይ መንግሥት በሉን ሕዝብ ...
ዛሬ የጋራ መኖርያ ቤት ዕጣ ለደረሳችሁ 25,791 ባለ እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!! ለዘመናት በትዕግስት ስትቆጥቡና ስትጠባበቁ የነበራችሁ የ14ኛ ዙር የ20/80 እንዲሁም የ3ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖርያ ቤት ባለ እድለኞች...
በአዲስ አበባ መሬትን አስመልክቶ ለተነሳ ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ቢያንስ በአዲስ አበባ መሬት የባለቤቱ መሆን እንዳለበት አመለከቱ። "ሲፈለግ ባለቤቱ ይሽጠው" ሲሉም አመልክተዋል። ለዚህም አካታች ውይይትና የህግ ለውጥ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ የሳተላይት ሲቲ እንደሚገነባ በይፋ አስታወቁ። ከ400 እስከ 500 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚደረገበት ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት “ጫካ ሃውስ” የሚል ስያሜ አለው። ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ እስከ ሁለት ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስለ ወልቃይት የሰጡትን ማብራሪያ አንድ በአንድ ለቅሞ ኢትዮ ኢንሳይደር ያዘጋጀውን እንዳለ አቅርበነዋል። “ወልቃይትን በሚመለከት የሚነገሩ ሽረባዎች፣ ሴራዎች፣ conspiracies ብዙ እሰማለሁ። የኢ...
የኢትዮጵያ መንግስት ከሶማሌና ጅቡቲ ጋር በማንኛውም መልኩ ሁለገብ የሆነ የጸጥታ፣ ደህንነትና ሽብረተኛነትን አብሮ የመዋጋት፣ መረጃ የመቀያየርና ወንጀለኞችን አሳልፎ የመቀባበል ውል ካደረገ በሁዋላ ዛሬ ከኬንያ ጋር ተሰመሳሳይ ስምም...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ፓርቲዉ በመግለጫዉ ካነሳቸዉ ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል፡- ፩. በሰላም ሥምምነቱ በተቀመጠው አግባብ የሽብር ቡድኑ ትጥቁን እንዲፈታ መንግስት በሙሉ አቅሙ እና ...
አቶ ሲሳይ ቶላ የመረጃ ደህንነት ምክትል ዳይሬክተር ከሶማሊያ የብሄራዊ ደህንነት ዳይሬክተር ጋር ከሳምንት በፊት በሞቃዲሾ ተገናኝተው አብረው ሽብረተኛነትን ለመዋጋት ስምምነት ማድረጋቸው ይታወሳል። የኤፍ ቢ አይ (USA,FBI) የአ...