የተለያዬ ሀገር ዜግነት ያላቸው ግለሠቦች የአልሸባብን የሽብር ቡድን ሲያሠለጥኑ መቆየታቸውንና "ሀገር ጠል" የተባሉ [የትህነግ አባላት] ኢትዮጵያዊያኖች ከሽብር ቡድኑ አባላት አብረው መገኘታቸውን የኮማንድ ፖስቱ አስተባባሪ ሜጀር ጄ...
Tag: NEWS
በሶማሌ ክልል አንድ ዞን ብቻ ስምንት ሚሊዮን ኩንታል ይጠበቃል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሰሞኑ “ኢትዮጵያ ከውጭ ሀገር ስንዴ ገዝታ ልታስገባ ነው” በሚል በዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን የተሰራጩ ዘገባዎችን አስተባበሉ። ከዚ...
የስቃይ ኑሮ ነው። በጫካ እያለን ቀምለናል። ያለ አላማ ነው የታገልነው። አሁንም በጫካ ያለው ኑሮ ታጣቂዎቹን አሰልችቶታል። የቡድኑ ታጣቂዎች በተዛባ መንገድ ከገቡ በኋላ ተገደው ህዝብን ያሰቃያሉ፣ ከበላይ አመራሮች በሚሰጠው ትዕዛዝ...
በሃሚድ አወል ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በመጪው ነሐሴ 22፤ 2014 በሚያካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፤ የፓርቲውን ፕሬዝዳንት እስክንድር ነጋን ለመተካት ምርጫ እንደሚያደርግ የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ምንጮች ገለጹ። አቶ እስክን...
ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ምክንያት የተፈጠሩ 70 ደሴቶችን መጠቀም ትችላለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ነሐሴ 6 ቀን 2014 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ካበረከታቸው 70 በላይ ደሴቶች መጠቀም እንደምትችል ጠቅላይ...
በሆሩ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉደኔ ጫላ ሲበሬ ቀበሌ ነዋሪዎች በአሸባሪው ሸኔ ላይ ዘመቻ በመክፈት ጀብዱ ፈፀሙ። ነገሩ እንዲህ ነው። በኦሮሚያ ክልል በሆሩ ጉድሩ ወለጋ ዞን ጮማን ጉዱሩ ወረዳ ውስጥ ካሉት ቀበሌዎች መካከል በአንዲት ቀ...
በግድቡ ላይ ያላቸውን ስጋት በድርድር እና በንግግር እንዲፈቱ ጠይቀዋል። “ከዚያ ውጭ ያለው ማንኛውንም አማራጭ የጀመርነውን ነገር የማያስቆም እንዲሁ በከንቱ የሚያደክም መሆኑን ተገንዝበው፤ ወደ ሰላም ወደ ድርድር እንዲመጡ ጥሪዬን ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት መጀመር ማብሰሪያ ሥነ ስርአት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት - በታሪክ ውስጥ ማለፍና ታሪክ ሠርቶ ማለፍ የሚባሉ ሁለት ነገሮች አሉ፡፡ በ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ተርባይን ሀይል ማመንጨት ጀመረ የሰላም ድርድሩ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ብቻ እንደሚካሄድ ኢትዮጵያ በድጋሜ አስታወቀች:: የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት መ...
እስሌማን የአባይ ልጅ "የካይሮ ቀጣይ ተስፋ አሜሪካ፣ ኢማራት እንዲሁም የተለያዩ ሀያላን ሀገራት የሚያሳድሩላት ጫና ነው፣ ግብፅ የኢትዮጵያን የተሳሳተ አቋም ለአለም አቀፍ የህዝብ አስተያየት እና ከኢትዮጵያ ጋር ጥሩ ግንኙነት ያላቸ...
"የኦሮሞ ነጻ አውጪ ጦር" በሚል ራሱን የሚጠራውና ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ ጋር ግንባር የፈጠረው ሸኔ ተፈረካክሶ እየታደነ መሆኑንን የመከላከያ ከፍተኛ መኮንን አስታወቁ። የሸኔ የውጭ አገር ቃል አቀባይም ሆኑ ጃል...
የመሬት መራቆትን በመቀንስ ምርታማነትን ለመጨመር የሚውል የ165 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የእርዳታና የብድር ስምምነት መፈረሙ ተገለጸ። ትህነግ ከተሸነፈና የኢትዮጵያ የመከላከያ አቅም ከተነከረ በሁዋላ የላላውን ተጽዕኖ ተከትሎ የዓለ...
"አጠቃላይ መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ እያንዳንዱ ዞን ራሱን የቻለ ክልል ከማድረግ የተሻለ የሰላም አማራጭ ያለ አይመስለኝ።" [ ዶ/ር ታደሰ ብሩ | Jun 2020 … በከፊል የተወሰደ ] By - Bella Daniel በሚቀጥሉት ጥቂት ...
በሃሚድ አወል በደርግ ዘመነ መንግስት ገዢ ፓርቲ የነበረውን የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲን (ኢሠፓ) ዳግም ለማቋቋም የተሰባሰቡ ግለሰቦች፤ የምስረታ ሰነዶቻቸውን ለምርጫ ቦርድ አስገብተው ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ ለማግኘት እየተጠባበቁ ...
በኦሮሚያ ክልል ሸኔን ለመደምሰስ የሚያስችሉ የሸዋ፣ የወለጋ፣ የጉጂ ኮማንድ ፖስቶች የተደራጁ ሲሆን፤ መከላከያ፣ የክልሉ አመራርና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች በጋራ የተቀናጀ ሥምሪት እያካሄዱ ይገኛሉ። በዚህም 3180 የሸኔ ታጣቂዎች በ...
በትግራይ ክልል ያለውን ታጣቂ ሃይል የሚመሩት የቀድሞ ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ " ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በየትኛውም ሰዓት ማድረግ የምንፈልገውን እናደርጋለን" በማለት በከፍተኛ ብቃት ላይ እንደሚገኝ የተናገሩለትን ሃይል መንግስ...