Tag: NEWS
ባለሙያዎችን መግደል፣ ማገት፣ ፕሮጀክት ማስተጓጎል የዘመኑ የኢትዮጵያ የትጥቅ ትግል ውጤት ሆኗል። ከዚህ ዓይነቱ የትግል ስልት የሚጎዱው ህዝብና አገር መሆኑ ግልጽ ነው። ቸግሮችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት አማራጭ ሳይሆን ግዴታ እን...
"ሚስጢራዊ ማስታወሻ" በሚል ተሰንዶ ለሶማሊያ መንግስት የቀረበው የስትራቴጂክ ሰነድ የተዘጋጀው ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ ያደረጉትን የባህር በር የሃምሳ ዓመታት የሊዝ ስምምነት ለማጨናገፍ በሚል ነው። አዘጋጁ ነዋሪነታቸው በኖርዌይ የሆ...
ሶማሊያ በአልሸባብ የሽብር ጥቃት ስትወላልቅና፣ ዜጎቿ ሲጨፈጨፉ፣ ያልሞቱትም የቁም ስቃይ እያዩ ሳለ አንድም ቃል ተንፍሳ የማታውቀው ግብጽ "ዘራፍ" እያለች ነው። የሶማሊያን መሪ ከፊት አድርጋ የጦርነት እስክስታ እየወረደች ያለችው ...
ፕሬዝዳንት አልሲሲ በይፋ ያለረዘሩትን ድጋፍ ለሶማሊያ እንደሚያደርጉ አስታወቁ። "ሶማሊያ አረብ መሆኗን እና አረቦች በጋራ ሊጠብቋት ይችላሉ" ብለዋል። ግብጽ ከሶማሊያ ጥያቄ ከቀረበላት ሉዓላዊነቷን ለማስከበር ድጋፍ እንደምታደርግ በ...
"አርቲስት ቴዲ አፍሮ የጥምቀት በዓልን ወደ አደባባይ ወጥቶ ማክበሩን የሚያሳይ ፎቶ ተለቋል" ሲሉ ነው በርካቶች ባሰራጩት አስተያየት " ነገሩ ምንድን ነው?" ሲሉ ግራ በመጋባት ማብራሪያ የጠየቁ ቢበዙም፣ ሌሎች ተመሳሳይ ድርጊት ፈ...
የአፍሪካ ልማት ባንክ፤ ዳግም ሠራተኞቹን ወደ አዲስ አበባ እንደሚመለስ አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ “ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያለን አጋርነት ለኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነት ጥረቶች ወሳኝ ነው” ብለዋል። የአፍሪካ ለ...
ሰሞኑንን የኢትዮጵያ ጉዳይ እጅግ ሰፊ መወያያ ሆኗል። በግብጽ መሪነት፣ በፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፉወርቂ አስተባባሪነት ዘመቻ የተከፍተበት የኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ጉዳይ " ያለፈውን ቁጭትና የወደፊቱን ተስፋ ያገናኘ" ሲሉ ነበ...
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሀርጌሳ ገቡ፤ የባህር በር ስምምነቱና ርክክቡ ይፈጸማል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከተለያዩ ወገኖች መረጃ እየወጣ ሲሆን የሞቃዲሾ ባለስልጥናት ቻርተርድ የሆነው አውሮፕላን እንዲመለስ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። የኢት...
ባለፉት አምስት ዓመታት በልዩ ሁኔታ ትኩረት ተሰጥቶት ዳግም ከባዶ እየተገነባ ያለው አየር ሃይል የኢትዮጵያአየር ሃይል ዘመናዊ የsu-30 ተዋጊ ጀቶችንና የስትራቴጂክ ሰው አልባ ተዋጊ አውሮፕላኖችን መታጠቁን አስታወቀ። "የኢትዮጵያ...
"የአማራ ተወላጆችን ሀገራዊ ሁኔታውን ለመቆጣጠር አስከሚቻል ድረስ በቁጥጥር ስር በማዋል ከከተማ ውጪ በአጎራባች ክልሎች በተዘጋጀ ቦታ እንዲቆዩ እየተደረገ ነው" በሚል በማህበራዊ ትስስር ገጾች በተጭበረበረ ደብዳቤ ታግዞ እየተሰራጫ...
በቀይ ባሕር በሚተላለፉ የዕቃ ጫኝ መርኮቦች ላይ የተፈፀመው ተደጋጋሚ ጥቃት የዓለም የንግድ ሥርዓትን ማስተጓጎሉን ሪፖርቶች እያመለከቱ ነው። በከሸፈችው የመን እግሩን የተከለው የሁቲ አማጺ ሳያንስ በሶማሊያ አልሸባብ መንግስት እንዳ...
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሬድዋን ሁሴን ስለ ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ የመግባቢያ ስምምነት ምን አሉ ? „ ኢትዮጵያ ከባህር በር ጋር በተያያዘ ዕድል ያላት የሚመስለው ከሰሜን በኩል ነበር። ሁሉም ሰው ስለ ባህር ...
በቅርቡ ከኢትዮጵያ ጋር የባህር በር የሊዝ ስምምነት ለማድረግ የመጀመሪያውን ቅድመ መግባባት የፈረመችው ሶማሊላንድ ነጻ አገር የመሆኗ ጉዳይ ያለቀለት መሆኑንን ተቀማጭነታቸው አውሮፓ የሆኑ ምሁር ገለጹ። አሜሪካና እንግሊዝ ቲያትር እ...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ አቶ ሬድዋን ሁሴን ስምምነቱን ተከትሎ የተሰሙትን “መግለጫዎች የጠበቅናቸው ናቸው” ሲሉ ከብሔራዊው ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ "ተናግረዋል"ተሻለ ጥቅምና ኢንቨስትመን ...
በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት በሰጥቶ መቀበልና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ነው ሲሉ በሣህል ቀጠና የቀድሞ የአሜሪካ ልዩ መልክተኛና የአትላንቲክ ካውንስል የፖለቲካ ጉዳዮች ተመራማሪ አምባሳደር...
በኢትዮጵያ ስም የሚምሉም የኢትዮጵያን የባህር በር ባለቤትነት በምን መስፈርት ይቃወማሉ? የዘመን ውርጃ ኢትዮጵያ የባህር በር አልባ መሆኗን ተከትሎ የአጠቃላይ የወጪ ገቢዋን ከ25 በመቶ እስከ 30 በመቶ ስትከስር ሰላሳ ዓመት አልፏ...