Tag: NEWS
ግንቦት 2014 ዓ.ም በተደረገ አንድ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ የህወሓት ሊቀመንበር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) በክልሉ ከደኅንነትና ከፀጥታ ጋር ተያይዞ ያለው ስጋት ትክክል እንደሆነ ተናግረዋል። BBC Amharic በአሁኑ ወቅት ...
ከለውጡ በሁዋላ ኤርትራ አምባሳደር ሆነው የከረሙት ሬድዋን ሁሴን አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ተክተው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። በምትካቸው ማን እንደሚሰየም እስካሁን ይፋ አልሆነም። የኢፌዲ...
ግብርናውን ለማዘመን 17 መርሃ ግብሮች (ኢንሼቲቮች) ተመርጠው እየተተገበሩ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። “በተለመደው አሰራር ማስቀጠል የምንችለው ድህነትን ብቻ ነው” አሉ። በአሁኑ ወቅት 17 ሺ...
ኦባሳንጆ በአይናቸው ብቻ ማየት አቅቷቸው በቫይናኩላር ተደግፈው በጎበኙት የባሌ የስንዴ ነዶ ላይ ቆመው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የአርባ ሰባት ዓመቱን ፖለቲካ " ጎንደርና አስመራ መሄድን ህልም ያደረግ" ሲሉ የትህራይ ሕዝብም ሆነ ል...
- ከ2014 ጋር ሲነጻጸር የ111 ነጥብ 94 ቢሊዮን ብር ብልጫ አሳይቷል የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ9ኛ መደበኛ ስብሰባው የ2015 በጀት ብር 786 ነጥብ 61 ቢሊዮን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው...
የተባበሩት መንግስታት ከአስራ አምስት ጊዜ ላላነሰ ስብሰባ የተቀመጠለት የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር መቀመጫ የሆነውን መቀለን ረግጠው በተመለሱ ማግስት ባሌ ሲናና ወረዳ መታየታቸው ብስጭት መፍተሩ ተሰማ። ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ምሳሌ የ...
ሰሞኑን ደግሞ ዶቸቨሌ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ አገኘሁት ባለው መረጃ ከአንድ ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ህፃናት በትምህርት ገበታቸው ላይ አይደሉም የሚል ዘገባ አውጥቷል። እንደ ዶቼሌ ዘገባ ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በ...
በሀገሪቱ የተከሰተውን የሰላም እጦት በዘላቂነት ለመፍታት እና ዜጎች በሀገራቸው ተረጋግተው መኖር እንዲችሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአስታራቂነት ሚናዋን እንደምትወጣ ገለጸች። ከግንቦት 10 እስከ ግንቦት 25/2...
"ህወሃት ሰብዓዊ ድጋፎችን ለጦርነት የማዋል ልምድ ያለው ድርጅት ነው፤ በአሁኑ ወቅትም ተመሳሳይ ድርጊት እየፈጸመ ይገኛል" - ጋዜጠኛ አልስቴር ቶምሰን "ህወሃት ሰብዓዊ ድጋፎችን ለጦርነት የማዋል ልምድ ያለው ድርጅት ነው፤ በአሁኑ...
በሰለሞን ቦጋለ የኔነህ - ግንፍሌ - ነጻ አስተያየት ብታምኑም ባታምኑም ይህ እውነት ነው። ይህን ስጽፍ እውነት ለመሆኑ እማኝነቴን ለመስጠት ነው። በጆሮዬ ከዛሬ በግምት ሃያ ዓመት በፊት የሰማሁት፣ ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባ...
ምንም ዓይነት የብሮድካስት ፈቃድ ሳይኖራቸው የሚንቀሳቀሱና የሕዝቡን ሰላምና ደህንነት የሚያናጉ በብሄር እና በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ ግጭት ቀስቃሽ መረጃ የሚያሰራጩ አንድ መቶ አስራ አንድ ሕገ ወጥ የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን መኖራ...
የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችናን የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ አካላትን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ በሠሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ የተለያዩ ወንጀሎ...
በኤርትራና በትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር መካከል ተደረገ የተባለውን የአንድ ወገን ዜና የዘገበበትን አውድ መቀየሩን ቢቢሲ አስታውቆ ዜናውን አሻሻለ። የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት ናይጄሪያዊው ኦሉሴጉ...
ማስታወሻ የቀይ ባህር ኢኒሼቲቭ በአውሮፓ ህብረት ሙሉ በሙሉ የሚደገፍ፣ 6.1 ሚልዮን ዩሮ በጀት ያለው፣ በቀይ ባህር የባህር ላይ ደህንነት መርሃ ግብር ነድፎ ወደ ስራ መግባቱን የፕሮጀክቱ ድረ ገጽ ያስረዳል። ኢትዮጵያ በትህነግ ው...
የዛላ አምበሳ ድምበር ሲከፈት፣ የታፈኑ ነጻ የወጡ ዘንድ አትሩ ሲነሳ የተወሰደ ምስል ነው። ይህ በጎ ጅማሬ ሳይቆይ ዳግም በሩ ተዘጋ። በርካታ ፎርጂድ ናቅፋ ኤርትራን ሞላት፣ ሌሎችም መተማመንን የሚሸረሽሩ ጉዳዮች ተፈጠሩና ተስፋው ...
በጥናቱ መሰረት 50 በመቶ ማጭበርበር የተከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲሆን በአቢሲኒያ፣ በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል እና ወጋገን ባንኮች ከ1 እስከ 4 ያለውን ደረጃ በመያዝ የማጭበርበር ወንጀል ተፈፅሞባቸዋል። በኢትዮጵያ በተለያዩ...