የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከድርጅት ህገ-ደንብና አሰራር ውጭ በመሆን አፍራሽ ድርጊቶችንና የዲሲፕሊን ጥሰቶችን በፈፀሙ አስር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮችን አገደ። " ልክ ይሁንም፥ አይሁንም መሰል ውሳኔዎችን ለመወሰን ግን የ...
Tag: NEWS
እጅ መንሻ የሚያቀርቡትም ሆነ በህግ አግባብ ጉዳያቸው እንዲፈጸምላቸው የሚጠይቁ ነዋሪዎች በአንድ ነገር ይስማማሉ። " የመንግስት ማጅራት መቺዎች" በሚለው። እነዚህ " ማጅራት መቺዎች" የመንግስት መዋቅር ውስጥ የተጠቀጠቁና ጠቅላይ ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው ሪፖርት ካደመጡ በሁዋላ በሰጡት የስራ መመሪያ አገልጋይነት እጅግ ውድና መሰረታዊ መርህ ሊሆን እንደሚገባ ጠንካራ ቃላቶች በመጠቀም ተናግረው ነበር። መና...
64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ደብቆ ኬላ ጥሶ ለማለፍ የሞከረው አሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ 64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ደብቆ ኬላ ጥሶ ለማለፍ የሞከረው አሽከርካሪ የኢትዮጵያ ፌዴራል...
አሜሪካ ፕሮጀክቱ እንዲጸድቅና ኢትዮጵያ ተጠቃሚ እንድትሆን ድጋፍ እንደምትሰጥ አረጋገጠች፤ በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ተፈጥሮ የነበረው ብዥታ መቀረፉና የዕዳ ሽግሽግ እንደሚደረግ ታወቋል ከዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተ...
81ኛዉ የአርበኞች መታሰቢያ ቀንን በማስመልከት የተዘጋጀ መግለጫ ኢትዮጵያ በታሪኳ በርካታ ጦርነቶችን አካሂዳለች፡፡ ጠላቶቿ የተኙላት ጊዜ የለም፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ ጦርነት ፈልጋ እና ተመኝታ፣ የሌላዉን ሉዓላዊነት ጥሳ ወረራ ፈፅማ...
ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው የማርሳቢት ግዛቷ ውስጥ በተቀሰቀሰ የጎሳ ግጭት ምክንያት በርካታ ሰዎች መገዳላቸውን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ፖሊሶች እና የፀጥታ ኃይሎች መሰማራታቸው ተገለጸ። በማር...
በትግራይ ሰፍሮ በነበረው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ትህነግ " መብረቃዊ" ሲል የሰየመውና መንግስት "ክህደት" ሲል ይፋ ያደርገው ወንጀል ሲፈጸጸም አዲስ አበባ ተቀምጠው የግንኙነት መስመር በመቆለፍና በማቋረጥ ከፍተኛ የሀገር...
በመንግስት ደረጃ የመኖሪያ ቤት ፍላጎትና አቅርቦት ችግርን በውል በመረዳትና ለዜጎቹም ተደራሽ ለማድረግ ባለፉት ዓመታት የተደረጉ ጥረቶች ያስገኙት ውጤት እንዳለ ሆኖ ያጋጠሙ ችግሮችንና ተግዳሮቶችን በመፈተሸ በተለይም በአሁኑ ወቅት ...
ከጎንደር የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ኀላፊነታቸውን ያልተወጡ ስድስት የፖለቲካ እና የፀጥታ መዋቅር አመራሮች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። በየደረጃው ከሕዝቡ፣ ከፖለቲካ አመራሩ እና ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር ውይይት እና ግምገማ ከተካሄደ በኋላ ...
ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው አሸባሪው የህወሓት ቡድን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ልጆቻቸው ያልዘመቱ ወላጆችን እያሰረ እንደሚገኝ የቤተሰብ አባላት ለቢቢሲ ተናገሩ። ቢቢሲ ያነጋገረው አንድ የትግራይ ተወላጅ፤ ልጆች ለመዝመት ...
"በትግራይ ክልል ኢኮኖሚው ኮንትሮባንድና አራጣ ሆኗል" ሲሉ የሳልሳይ ወያኔ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ክንፈ ሃዱሽ ተናገሩ። ክልል የፖለቲካ ምህዳሩ «ሙሉ በሙሉ» መዘጋቱንና የሽግግር መንግት እንዲቋቋም የጠየቁ የፖለቲካ ድርጅቶች...
በሁከትና ብጥብጥ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ 76 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ እነዚህ ፀረ-ሰላም ግለሰቦችና ቡድኖች ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ተደራጅተው በአንዳንድ አካባቢዎች ስለታማ ነገሮችን፣ የውጭ ሀገር አክራሪዎችን አርማና...
በመላው አገሪቱ የአክራሪዎች ሴል አባላት እየተለቀሙ ነው፤ አዲስ አበባ ንብረት ያወደሙ በካሜራ እየተለዩ መሆኑ ታውቋል። ክልሎችና ከተሞች የማተራመሱ ሴል አባላት የሆኑትንና በዓይነ ቁራኛ የሚጠበቁትን እየለቀሙ መሆኑ ተሰማ። ልጆች ...
የደቡብ ክልል ብሄርንና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ የመግለጫው ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። መንግስት ብሄርን እና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁ...
"በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራና በውስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ዉጥን በፍፁም አይሳካም!"የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራና በዉስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩ...