Tag: NEWS
የአገር ስም ሳይገልጽ በጥቅሉ የውጭ ዜጎች ሲል መንግስት ያወጣው ማስጠንቀቂያ ድንጋጤን ፈጥሯል በህገወጥ መልኩ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎች ከጥር አንድ ጀምሮ ወደ ህጋዊ መስመር እንዲገቡ ያሳሰበው የኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት እ...
ሟቹ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ስልታን ሲይዙ ኢትዮጵያ ሁለት ወደብ ነበራት። ለኤርትራ እውቅና ሲሰጡ፣ ኢትዮጵያ ህጋዊ ሃብቷን አስረክባ የባህር በር አጣች። ታላቅ ህዝብ ባህር አልባ ሆነ። ይህ ከአቶ መለስ ሌጋሲዎች ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መሪ አቶ ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ለመግታት እጃቸውን እንዲዘረጉ፣ በክልሉ ያለው ድርቅ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱንና ችግሩ ከ1977 በ...
" ከሌላ አከባቢ መጥቶ በከተማው ስልፍ አደርጋለሁ ማለት ህልም ነው " ሲሉ የመቐለ ከተማ ምክትል ከንቲባ ተናገሩ። የመቐለ ከተማ አስተዳደር ፤ "ለእሁድ ታህሳስ 21/2016 ዓ.ም የተፈቀደ ይሁን የሚካሄድ የምናውቀው ሠልፍ የለም ...
ሀገራችን ወለዱን የመክፈያ አቅም አላጣችም። ወለዱን የመክፈል አቅም ማነስ ሳይሆን በመርህ ጉዳይ ነው ያልተከፈለው። January (አዲሱ ዓመት እንደጀመረ) ወደ ውይይት እንገባለን ከቦንድሆልደሮች ጋር፤ ውይይቱ እንዳለቀ ወዲያ የመክ...
ኮንትሮባንድ ክፉኛ ከሚፈታተነው የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ምንጮች መካከል የቁም እንሳሳት ንግድ አንዱ ነው። ዘርፉ በከፍተኛ ደረጃ በኮንትሮባንድ ንግድ በትሥሥር ዝርፊያ የሚፈጸምበት ሲሆን ጎረቤት አገሮችን በመጠቀም እንደሚከናው...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ፤ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ሊሰጥ በዝግጅት ላይ ስላለው የመንግሥት ሰራተኞች የብቃት ምዘና ፈተና ጉዳይ ግልጽ ማብራሪያ እንዲሰጥ ጠይቋል። ፓርቲው ፤ በመርኅ ደረጃ ምዘናው ...
ከሰላሳ ዓመት በላይ ኤርትራን በብቸኝነት የመሩት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፉወርቂ፣ በአዲስ አበባ የመደቧቸው ዲፕሎማት ከኤምባሲያቸው በተጨማሪ በባህር ዳር ቅርንጫፍ ቢሮ አንደነበራቸውና ይህም በኢትዮጵያ ልዩ እንደሚያደርጋቸው በሌላ ሃላ...
በ1983 ኢህአዴግና ሻእቢያ አዲስ አበባ ሲገቡ የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ከሙሉ መዋቅሩ ጋር "የደረግ" በሚል አፍርሰውት እንደነበር ይታወሳል። ባህር ሃይልና አየር ሃይልን ጨምሮ መከላከያ ዳግም በሪፎርም እንዲደራጁ ከተደረገበት...
"የህግ የበላይነት ለማስከበር እየተወሰደ ያለዉን እርምጃ መቋቋም የተሳናቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪዉ ሸኔ አባላት ለመንግስት እጅ ሰጡ" ሲል የዘገቡት መገናኛዎች እንዳሉት ድርጅቱ ቁመናው ፈርሷል። በቅርቡ በታንዛንያ ለስምምነት ...
አርተፊሻል ቦይ በመገንባት ቀይ ባህርን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት ኢትዮጵያ የባህር በር ሊኖራት ይችላል፤ ይህ በአለም ላይ በኢትዮጵያ የአፋር ምድር ረባዳነት የተነሳ ተፈጥሮ የሰጠው እድል ነው! በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል አርተ...
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጀ በአገሪቱ የሚታየውን የዋጋ አለመረጋጋት ለመግራት የግንዘብ ስርጭት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ የተጀመረው ስራ ውጤት እያሳየ መሆኑ ተመለከተ፤ ተጠናክሮ ክምሩ እንደ...
የታለመለት የነዳጅ ድጎማን ላልተገባ ዓላማ ሲጠቀሙ የነበሩ 40 ሺህ ተሽከርካሪዎች ከድጎማ ስርዓቱ እንዲወጡና ዕዳ እንዲከፍሉ መደረጉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህን ያሉት የመንግሥት የ2016...
በቀን 10 ሺህ ቶን ሲሚንቶ እንዲያመርት እቅድ ተይዞለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ እየተገነባ ያለውን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የግንባታ በመጋቢት ወር ይጠናቀቃል። ምርቱ በተባለው ወር ሲጀምር የሲ...
" የጸረ ሙስና ኮሚሽን ራሱ ሌላ መረማሪ ተቋም ሊበጅለት ይገባል" እስኪባል ድረስ ተቋሙ የነተበ ስለመሆኑ ያቋቋሙት አቶ መለስ በህይወት እያሉ የተሰጠ አስተያየት ነበር። ዛሬም ድረስ ያው ነው። ህዝብ በገሃድ የሚያየውን ሰላዮቹ "አ...
በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ አጣቢዎችን ማንነት ለማወቅ ከባህር ማዶ ቢሮ ከፍተው ዶላር የሚሰበስቡትን ከመጠርሪያ ስማቸው በመነሳት መለያየት ቀላል ነው። በውጭ አገር ሆነው ፖለቲካ በመቀመርና ለፖለቲካ ቅመራው እርዳታ በመጠየቅ የዲጂታል...