Tag: NEWS
በትግራይ ሰፍሮ በነበረው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ትህነግ " መብረቃዊ" ሲል የሰየመውና መንግስት "ክህደት" ሲል ይፋ ያደርገው ወንጀል ሲፈጸጸም አዲስ አበባ ተቀምጠው የግንኙነት መስመር በመቆለፍና በማቋረጥ ከፍተኛ የሀገር...
በመንግስት ደረጃ የመኖሪያ ቤት ፍላጎትና አቅርቦት ችግርን በውል በመረዳትና ለዜጎቹም ተደራሽ ለማድረግ ባለፉት ዓመታት የተደረጉ ጥረቶች ያስገኙት ውጤት እንዳለ ሆኖ ያጋጠሙ ችግሮችንና ተግዳሮቶችን በመፈተሸ በተለይም በአሁኑ ወቅት ...
ከጎንደር የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ኀላፊነታቸውን ያልተወጡ ስድስት የፖለቲካ እና የፀጥታ መዋቅር አመራሮች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። በየደረጃው ከሕዝቡ፣ ከፖለቲካ አመራሩ እና ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር ውይይት እና ግምገማ ከተካሄደ በኋላ ...
ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው አሸባሪው የህወሓት ቡድን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ልጆቻቸው ያልዘመቱ ወላጆችን እያሰረ እንደሚገኝ የቤተሰብ አባላት ለቢቢሲ ተናገሩ። ቢቢሲ ያነጋገረው አንድ የትግራይ ተወላጅ፤ ልጆች ለመዝመት ...
"በትግራይ ክልል ኢኮኖሚው ኮንትሮባንድና አራጣ ሆኗል" ሲሉ የሳልሳይ ወያኔ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ክንፈ ሃዱሽ ተናገሩ። ክልል የፖለቲካ ምህዳሩ «ሙሉ በሙሉ» መዘጋቱንና የሽግግር መንግት እንዲቋቋም የጠየቁ የፖለቲካ ድርጅቶች...
በሁከትና ብጥብጥ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ 76 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ እነዚህ ፀረ-ሰላም ግለሰቦችና ቡድኖች ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ተደራጅተው በአንዳንድ አካባቢዎች ስለታማ ነገሮችን፣ የውጭ ሀገር አክራሪዎችን አርማና...
በመላው አገሪቱ የአክራሪዎች ሴል አባላት እየተለቀሙ ነው፤ አዲስ አበባ ንብረት ያወደሙ በካሜራ እየተለዩ መሆኑ ታውቋል። ክልሎችና ከተሞች የማተራመሱ ሴል አባላት የሆኑትንና በዓይነ ቁራኛ የሚጠበቁትን እየለቀሙ መሆኑ ተሰማ። ልጆች ...
የደቡብ ክልል ብሄርንና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ የመግለጫው ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። መንግስት ብሄርን እና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁ...
"በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራና በውስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ዉጥን በፍፁም አይሳካም!"የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራና በዉስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩ...
በዛሬው ዕለት በኢድ ሶላት ላይ ጥቂት ግለሰቦች ባስነሱት ረብሻ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። ቢቢሲ አማርኛ በስፍራው የነበሩ " ነገሩኝ" ሲል ከአንድ ወገን ብቻ ባሰራጨው ዜና የጥይት ድምጽ ይሁን ...
አሸባሪው ሕወሓት በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ እንዲደርስ የጥናት ውጤቱን በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ ለማሳተም ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። በጎንደር ዩኒ...
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የዜጎችን የደኅንነት ስጋት ለማስቀረት የቀየሰው ስትራቴጂ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጥ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተጠየቀ። ቋሚ ኮሚቴው የተቋሙን የ9 ...
በምዕራብ ጎጃም ዞን በሕዝብ ስም የቀረበን 13 ሺህ 140 ሊትር የምግብ ዘይት ለግል ጥቅማቸው በማዋል የተጠረጠሩት የሰሜን ሜጫ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የመራዊ ከተማ ፖሊስ አስታወቀ። የከተማው ፖሊስ አዛዥ ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ከ20 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሰብአዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አስታውቀዋል። አቶ ደመቀ ይህን ያሉት በቅርቡ አዲስ ከተሾሙት የዓለም የ...
ጀግናው ሠራዊታችን የሕዝቡን ደኅንነት እና ልማት በደሙ ለማስከበር ወትሮ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጧል። ይሄንን ሕዝብና ሠራዊት በዓላማ አንድነት ያጸናውን ግንብ፣ እንኳን ሊደፍሩት ሊጠጉት አስፈሪ ነው። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴርና የጦ...
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በፈረንሳይ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር፣ የዲ.ሲ.አይ.ኤስ (International Security Cooperation Directorate (DCIS)) ትብብር ቢሮ ኃላፊ ጂን ክ...