Tag: NEWS
እስካሁን 9 ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ 146 የዕለት ደራሽና ሌሎች ቁሳቁሶችን የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቐለ ደርሰዋል!!! መንግስት በትግራይ ክልል ያልተገደበ የሰብዓዊ ርዳት እንዲደርስ ከወሰነበት ጊዜ ወዲህ 9 ነዳጅ ጫኝ ተሽ...
ትምህርት ቤቶችና የምርምር ተቋማት (አምአይቲ) የቁስለኞች መናኸሪያ ሁነዋል ያሉት ዶክተሩ፤እንደዛም ሆኖ መድኃኒትና የህክምና አገልግሎት የለም፤ይህን ተከትሎ ቁስለኞቹ የሚያነሷቸው ጥያቄዎች እንደ አመፅ ተቆጥሮ የሚገደሉ በትግራይ ክ...
በጅግጅጋ ከተማ ረብሻ እና ግጭት ተከስቷል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ ነው:- ኮሚሽነር መሀመድ አሊ ሀሰን በጅግጅጋ ከተማ ረብሻ እና ግጭት ተከስቷል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮ...
በጎንደር በተከሰተው ግጭት የተሳተፉና ሁከቱን ለማባባስ የተንቀሳቀሱ 280 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን አመልክቷል። በሃይማኖት ሽፋን ግጭት ለመቀስቀስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የፌዴራል የደ...
አሸባሪው የህወሃት ቡድን የሃገር ሉአላዊነት ምሽግ የሆነውን መከላከያ ሠራዊት በመምታት ለውጡን ቀልብሶ ወደ ስልጣን በመመለስ ኢትዮጵያን መግዛት፤ መግዛት ካልቻለ የራስን ዕድል በራስ መወሰን በሚል ክልሎችን በመገነጣጠል ኢትዮጵያን ...
የፖለቲካ ፓርቲዎች ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲኾኑ ኮሚሽኑ በቀጣይ በሚያካሂዳቸው ተግባራት ላይ እገዛ በማድረግ የበኩላቸውን ሚና ለመወጣት ዝግጁ መኾናቸውን ገለጹ። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እስካሁን የሄደበትን ርቀትና ቀጣይ ተግባ...
የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ባለፉት ሁለት ወራት ያከናወናቸዉ የቅድመ ዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች ለሃገራዊ ምክክሩ ስኬት ምቹ ሁኔታን የፈጠረ መሆኑን የኢፊዲሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታ...
የአማራ ሕዝብ በተለያዩ ቦታዎችና ዘርፈ ብዙ በኾኑ ውጫዊ እና ውስጣዊ የማጥቂያ ስልቶች የተወነጨፉበትን ቀስቶች መክቶ ሳይጨርስ በታሪካዊቷና ተቻችሎና ተከባብሮ የመኖር ተምሳሌት በኾነችው ጎንደር ከተማ ውስጥ ሃይማኖትን ሽፋን ያደረገ...
– በመኸር ምርት ዘመን ከ48 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ስንዴ ለማምረትም ታቅዷል በኦሮሚያ ክልል በሁለት ዙር የበጋ መስኖ ብቻ 27 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ለማምረት እየተሰራ መሆኑን ኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ ።...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ለትግራይ ሕዝብ የእርዳታ እህልና የህክምና ቁሳቁስ ጭነው የገቡ አንድ ሺህ ሃያ አምስት ከባድ የጭነት ማጓጓዣ ተሽከረካሪዎችን እንዳልመለሰ መንግስት ለዓለም ዓቀፍ ተቋማት አቤቱታ አሰማ።...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅት ሲያደርጉ የነበሩ የአልሸባብ አባላትን ህቡዕ የጥፋት ሴራና እንቅስቃሴ ከጥንሰሱ ጀምሮ ሲከታተል ቆይቶ ከሶማሌና ከኦ...
በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ እንደሚከተለው ቀር...
አሸባሪው ሕወሓት በኢትዮጵያ በተለይም በወልቃይት፣ ጠገዴና ሁመራ ሕዝብ ላይ ሳይነገር የቆየ ካልሆነ በስተቀር የግፍና የጭካኔ አይነቶችን ሁሉ መፈፀሙን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ ኮሎ...
የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ የመረጃ ተቋማት ሽብርተኝነትን ለመከላከልና የቀጣናውን ዘላቂ ሠላም ለማስጠበቅ በትብብር እንደሚሠሩ ገለጹ። የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያ ወታደራዊ መረጃ መድረክ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ትናንት በአዲስ አበባ ...
- በምስራቅ አፍሪቃ አልሸባብ፣ ሸኔና ትህነግ ሊያደርሱት የሚችሉት የጸጥታ ስጋት ከጅቡቲ፣ ከሶማሊያ፣ ከሱዳን፣ ከዩጋንዳ፣ ከደቡብ ሱዳንና ከታንዛኒያ በመጡት ከፍተኛ የጦር ጀነራሎች እየተመከረበት መሆኑ ታውቋል፤ ለሁለት ቀናት የሚቆ...
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ነዋሪዎች የመብራት ያለህ እያሉ ነው። አገለግሎቱን ካጡም ድፍን ኃይል አንድ ዓመት በላይ ሆኗል። የአማራ ክልል ሚዲያዎችና አክቲቪስቶች ነን የሚሉ የችግሩን ምንጭ ከመግለጽ ይልቅ መንግስትን ሲተቹና ሲያ...