የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነርነት የተጠቆሙትን 42ቱን ግለሰቦች ዝርዝር ከአጭር የትምህርትና የሥራ መግለጫ ጋር በድረ ገጹ ላይ ይፋ ያደረገ ሲሆን ሕዝቡም አስተያየት እንዲሰጥባቸው ጥያቄ አቅርቧል።...
Tag: NEWS
የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሸብሪው የህወሀት ቡድን 9ኛ ዙር ስህተት ከመፈፀም እንዲቆጠብ አሳሰቡ። የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡና የመቆያ ጊዚያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት ...
በአፋር፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና እና ሕዝቦች እንዲሁም በሶማሌ ክልሎች የከፋ ድርቅ በማጋጠሙ ሚሊዮኖች ለችግር መጋለጣቸውን ዩኒሴፍ ገለጸ። በአራት አስርት ዓመታት ውስጥ ለከፋ ድርቅ መጋለጣቸው የተገለጸው ደቡብ፣ የኦ...
የአማራ ህዝብ ጠላቶች አንድነቱን ለመሸርሽር፣ ሀይሉን ለመበተን፣ አቅሙን ለማዳከም፣ አጋር አልባ ለማድረግ፣ "በዘላቂነት ማህበራዊ ረፍት ለመንሳት" ብሎም ቀጣይ የፖለቲካ ሀይል እንዳይሆን ለማድረግ የታቀዱና የተቀናጁ ሴራዎችን ሲፈፅ...
- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ግድያው በክልሉ ፖሊስ አባላት የተፈጸመ ነው ሲል አስታውቋል በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የተፈፀመውን ግድያ እያጣራ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። የኢ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው ህዳር ወር በመንግስት የጸጥታ አካላት በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ 14 የከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት በግዳጅ ወደ ጫካ ቦታ ተወስደው፤ ጭካኔ በተሞላው ሁኔታ በጥይት ተመተው መገደ...
በአፍሪካ ታላቁ እና የአህጉሪቱ የአቪየሽን መሪ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ " ቦይንግ 737 ማክስ " አውሮፕላኑን ዛሬ ጥር 24 ቀን 2014 ዓ.ም ዳግም ወደ አየር መለሰ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ፣...
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጡረታ እንደሚወጡ ማሳወቃቸውን ተከትሎ አዲስ አበባ ላለው ኤምባሲዋ ጊዜያዊ ጉዳይ አስፈጻሚ መሰየሟን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታወቀ። አሜሪካ በአዲስ አበባ ላለው ኤምባሲዋ ትሬሲ ...
ከህዳር 4 ቀን 2011ዓ/ም ጀምሮ በስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሜቴክ ዳሪክተር ሜ/ጀነራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ አራት ተከሳሾች ከዕርሻ መሳሪያ ግዢ ጋር ተያይዞ በዓቃቢህግ በቀረበባቸውባቸው የሙስና ክስ የመከላከያ ማስረጃ ...
አዲስ አበባ፡- ባለፈ ታሪክ እየተነታረክንና እየተጣላን ለባሰ ችግር ከምንዳረግ ያለፈውን ጠባሳ በይቅርታ ማለፍ ተመራጭ መሆኑን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ገለጹ፡፡ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩ...
" የህግ የበላይነት መረጋገጥ የአማራን ህዝብ ሊጠቅመው ካልሆነ በስተቀር አንዳች ጉዳት አያስከትልበትም፡፡ በህግ የበላይነት እምነት እስካሳደርን ድረስ ሁሉም ነገር በአግባቡ ይስተናገዳል፡፡ መንግስትም የህግ የበላይነትን የማስከበር ...
" የትግራይ ሕዝብ፣ የትግራይ ሕጻናት፣ የትግራይ ምስኪን አዛውንቶች፣ በጥላቻ እየተኮተኮተ ያደገው የትግራይ ታዳጊና የትህነግ አመራሮች አንድ አይደሉም። ሊሆኑም አይችሉም። እናም እይታን በማስተካከል ለጦርነት ከሚከፈለው ዋጋ በላይ ...
አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአፋር ክልል ጋሊኮማ መጠለያ ውስጥ በነበሩ ሰዎች ላይ የፈፀመውን ጭፍጨፋ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ እየሰራ መሆኑን የሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው በጋሊኮማ ጭፍጨፋ ዙሪያ ባካሄደው ጥና...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ኦቻ ከየአቅጣጫው እንደሰማና "ሊተነበይ የማይችል" ሲል የጦርነቱን ሁኔታ አመልክቶ ባወጣው ሪፖርት በደቡብ ምዕራብ ሽራሮ ከተማ፣ በወልቃይት ፀገዴና በምዕራብ ዞን ሁመ...
"ወሳኙ ጉዳይ አገልግሎት ማቀላጠፍ፣ በዋናው መስሪያ ቤት የኦንላይን አገልግሎት ማስፋት፣ የአገሪቱን የዲፕሎማሲ ፓኬጅ መተግባር እንጂ ሰፊ ቤትና ሕንጻ ተከራይቶ፣ ወጥ ቤት ሳይቀር አሰልፎ ውጭ አገር ከሙሉ በኤሰብ ጋር በመኖር በመከ...
ውሳኔው አቃቤ ህግ ባቀረበው መሰረት የተወሰነ ነው የኤፈርት የንግድ ኩባንያዎችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ እንዲያስተዳደራቸው መደረጉና ውሳኔውም አቃቤ ህግ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት መፈጸሙ ተሰምቷል። ኮሜርሻል ኖሚኒስ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...