ባለፈው ዓመት በማይካድራ ከተማ እና አካባቢው የተፈጸመው ወንጀል በሰብዓዊነት ላይ የተቃጣ እና የጦር ወንጀል መፈፀሙን ሊያሟሉ የሚችሉ ሁኔታዎች መኖራቸውን ባደረገው የምርመራ ግኝቱ እንደደረሰበት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ገ...
Tag: NEWS
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች አሸባሪዎቹ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግና ሸኔ የፈጸሙትን የሰብአዊ ጥሰት ወንጀሎችና የንብረት ውድመት የሚያሳይ የፎቶ ሰነድ ይፋ ተደረገ። አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን አሸባሪዎቹ ሕወሓትና...
በሽንፈትና "ማፈግፈግ" መካከል አንድ እውነት እንዳለ የትግራይ ተወላጆችም ሆኑ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር አፋቸውን ሞልተው ሊከራከሩት የማይቻላቸው እውነት እንዳለ እየተነገረ ነው። እሱም" ወይ ልጄን፣ ወይ ድሉን" የሚለው ...
በሀምሌ ወር 2013 ዓ/ም "ከአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የቀረበ የድርድር መነሻ ሀሳብ" በሚል የትግሬ ወራሪ አላማን በሚያራምደው ርዕዮት ሚዲያ መውጣቱ ይታወሳል። ሰነዱ በአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ስም የትግሬ ወራሪን አላማ ማስፈ...
ስሜቱ ቀላል አይደለም። ምንም ይሁን ምን አገር አገር ናት። እንደተወለዱበት፣ እነድፈነጩበትና እንዳደጉበት ምድር የሚሆን የለም። ዘንግዳና ቂጣው በአገር ምድር ያስደስታል። በወገን፣ ዘመድ፣ ባልደረባ ታጅቦ በራስ ማንነትና ባህል መከ...
አማራና አፋርን ወሮ የሰነበተውን የትህነግ ጦር በአዛዥነት የመሩትና የወረራውን ዕቅድ በማዘጋጀት በተለይ በእንግሊዝ ሚዲያዎች "ምጡቅ" ተብለው የተወደሱት ጻድቃን ገብረትንሳይ የግል አመለካከታቸው እንደሆነ ጠቅሰው ጽሁፍ አሰራጭተዋል...
በኦሮሚያ መሳሪያ ይዞ ጫካ የሚያስገባ አጀንዳ የለም የሚሉት የክልሉ ተወላጆችና ፖለቲከኞች እጅግ በጣም በሚባል ደረጃ ይበዛሉ። ከተወሰነ አካባቢ ከሚነሳ መራወጥ ውጪ አብዛኛው ኦሮሚያ ሃሳቡና እምነቱ ልማት እንደሆነ ነው የሚሰማው። ...
አሁን አሁን እየተሰማ ያለው ዜና የወደፊቱን ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ የሚከት እየሆነ ነው። በላይ በላይ እየተከታተሉ የሚወጡት መረጃዎች ግብረ መልሳቸው የወደፊቱን ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ መክተት ብቻ ሳይሆን ወደ ድምዳሜምም እየወሰዱት ነው። ...
ራሱን " ጦርነት ሰሪና ለጦርነት የተፈጠረ" አድርጎ በመሳል የሚታወቀው የትግራይ ወራሪ ሃይል በዛሬው እለት አድርቃይን ማስረከቡ ተገለጸ። ስለ ጦርነቱ ድል ሳይሆን ዝርዝር መረጃዎችን የሚሰጡና በሰበር እያስጮሁ ሳንቲም የሚለቅሙ ሚዲ...
"በሱዳን በኩል የተቆለፈውን በር ማስከፈት ካልተቻለ፣ የውጭ ወዳጅና አጋዦች ጣልቃ የሚገቡበት ሁኔታ ካልተመቻቸ፣ ጦርነቱን መሸከምና መቀጠል ይከብዳል። በመካከሉ መንግስት ከአሜሪካ ጋር የሚግባቡበት ደረጃ ከተደረሱ የትህነግም ሆነ የ...
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊትየአማራ ልዩ ሀይል ሚኒሻና ፋኖወደኢትዮጵያ ግዛት በሀይል ለመግባት የሞከረውን የሱዳን ጦር ሙሉ በሙሉ በመደደምሰስ አካባቢውን ተቆጣጣረ ከለሊቱ 3 ሰአት ጀምሮ እስከ ጧት 2 ሰአት ድረስ በደተረገ ...
የአፋር ልዩ ሃይል ለዳግም ወረራ የመጣውን የትህነግ ሃይል መደምሰሱ አስታወቀ። የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር የሰላም ጥሪ አድርጎ በአፋር ክልል የፈጸመው ጥቃት በሰላማዊ ዜጎችና መሰረተ ለማቶች ላይ ያተኮረና ከርቀት ምሽግ ላይ...
ከአፋር እና ከአማራ ክልል ተቀጥቅጦ የወጣው የህወሃት የሽብር ቡድን የበቀል ርምጃ ለመውሰድ በአፋር አብአላ በከፈተው አዲስ ግንባር በኩል ንፁሀን ዜጎችን ገድሏል፡፡ ይህን ተከትሎ የክልሉ መንግስት መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫው አ...
መቼም አሸባሪው እና ወራሪው ትሕነግ በአስራ አንደኛው ሰዓት ላይም ሆኖ እያሰማን ያለው ጉድ እንኳንስ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ለምድር ራሱ እንግዳ ክስተት ነው።ይህ ቡድን ለማሰብ እንኳን የሚከብዱ ግፎችን ክቡር በሆነው የሰው ልጅ ላይ ...
"ነጻ በወጡ አካባቢዎች በወንጀል ተጠያቂ የሆኑ አካላትን ለፍትሕ ለማቅረብ እየተሰራ ነው" የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎ ከአሸባሪው ህወሃት ነጻ በወጡ የአማራና አፋር ክልል አካባቢዎች በወንጀል ተጠያቂ የሆኑ አካላትን ለፍትሕ ለማ...
ቆቦ፦ አሸባሪው ሕወሓት በቆቦ ከተማ በአንድ ቀን 89 ንጹሃን ገድሎ በጅምላ መቅበሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። የሟች ቤተሰቦችም አስከሬን እንዳያነሱና እርማቸውን እንዳያወጡ በመከልከል ይቅር የማይባል ግፍ መፈጸሙንም ገልጸዋል።...