Tag: NEWS
... መሳሪያዎቹ በሕገወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሲሆን ከኢትዮቴሌኮምም ይሁን ከሳፋሪኮም ምንም እውቅና የሌላቸው ነገር ግን ከውጭ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ የስልክ ጥሪዎችን ኢትዮ ቴሌኮም ወይም ሳፋሪኮም በዘረጋው ኔትወ...
በአሜሪካና በተለያዩ አገራት የሚገኙ ስደተኛ ፖለቲከኞች ብልጽግናን በመተካት አራት ኪሎ ለመግባት አሜሪካንን እያባበሉ መሆኑ ተሰማ። እንደ ዜናው ከሆነ አቶ ለማ መገርሳ፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና የትህነግ የአሜሪካ ህዋስ አሉበት። ስ...
ባለፉት ሁለት የጦርነት ዓመታት ኢትዮጵያ ላይ የሚያሴሩ፣ ራሳቸውን ሸጠው ኢትዮጵያን የሚያደሙና የቀጠራቸውን አገር ፍላጎት ለማሳካት ውል ገብተው በጋዜጠኛነት ስም ፕሮፓጋንዳ የሚያሰራጩ "ልጆቿን" በገሃድ አይታለች። ዓለም "ታላላቅ"...
“በተፈጠረው የሰላም እጦት ክልሉ ከፍተኛ ገቢ እያጣ ነው” ሲል የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ እየታየ ያለው የሰላም እጦት በኢንቨስትመንቱ ላይ ቀጥተኛ የኾነ ተጽእኖ እያሳደረ እንደኾነ ነው የአማራ ክ...
“እሳቸው ይሄንን ነገር ሰምተውታል ብዬ አላስብም። ከሰሙ እንደሚያስቆሙት እርግጠኛ ነኝ” ከአምስት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ከፊል ስፍራ ተቆርሶ ለግብርና ኢንቨስተሮች መሰጠቱ ያስቆጣቸው ሦ...
በማራቶን ከሁለት ደቂቃ በላይ ማሻሻል እጅግ የሚደነቅና ያልተለመደ ነው። ባለሙያዎቹ ወይም አሰልጣኞቹ የሮጠችበትን ፍጥነት በሰዓትና ርቀት ከፋፍለው ቢያቀርቡት ምን አልባትም ወንዶችን የሚገዳደር ፍጥነት ተጠቅማ ሮጣለች። የኢትዮጵያ ...
Facebook Twitter Messenger Linkedin Pinterest "ከየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል አስተማማኝ ሰላም ያለው እዚህ ነው። ለሰራተኞች እንደ ቤተሰብ ዝግጅት አድርገናል። ኑ" ሲሉ የተሰሙት አምስት ...
"ጎንደር ከተማን ሙሉ በሙሉ ይዘናታል" ሲሉ ስማቸው እንዳይገለጽ ጠይቀው ለጀርመን ድምጽ መረጃ በሰጡ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ ቃል አቀባይ አየር ማረፊያውን ሆን ብለው እንዳልያዙ አመልክተዋል። እሳቸው ተናገሩ የተባለው በጀርመን ...
የሞተው ባልሽ ገዳዩ ወንድምሽ (ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ) የሚለው የቆየ ተረት ልብን የሚያደማ ኩነትን ማሳያ ነው። እቺ መከረኛ ሚስት ባልዋ በእናቷ ልጅ ወንድሟ ተገደለ። ሟች ባል፣ ገዳይ ወንድም ... ኢህአፓ "ሃይማኖት ...
በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ጦርነት በሰላማዊ መንገድ የሚቋጭበት አግባብ ተስፋ ሰጪ ደረጃ መድረሱ ተሰማ። የኢትዮ12 የዜና አቀባዮች እንዳሉት ሰላም ወደድ የሆኑ ዜጎች ችግሩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እያደረጉ ያለው ጥረት ውጤታም...
"ሶስት ልጆቼን ካጣሁ እኔ ምን አለኝ" ብለው ራሳቸውን በገመድ አንቀው ገደሉ፤ ዛሬም በውጭ አገር ተቀምጠው እናቶቻቸውን በእንግድነት እየጋበዙ የሚምነሸነሹ፣ አገሪቱን በጦርነት እየማገዱ ነው፤ ይህ ትምህርት ሆኖ እንድናስብ ካልደረገ...
በሱዳን ኮሽ ባለ ቁጥር " መንግስት ይናድ" እያሉ አደባባይ ወጥተው ጎማ የሚያነዱ ዛሬ ከስመዋል። ኮሽ ባለ ቁጥር ተተኪ ሳይዘጋጅላቸው መንግስታቸውን የናጡና የነቀነቁ ዛሬ የጸጸት ጊዜ ማግነት አልቻሉም። ተሰደዋል። ወይም የመንደር ...
በጁላይ 25 ቀን 2023 ላይ አቶ ጌታቸው ረዳ " አብይ ህዳሴውን ሸጦታል። ግብጽ ሄዶ ተዋውሎ መጥቷል። ያለቀ ጉዳይ ነው" ብለው ነበር። ይህ ለአብነት የተጠቀሰ እንጂ እሳቸውን ተከትሎ ለቁጥር በሚታክት ደረጃ በገሃድና በህቡዕ ስም...
በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን ግጭት እንደ መልካም አጋጣሚ በመውሰድ ወልቃይትን ጨምሮ የትግራይን ግዛቶች በሃይል እናስመስል የሚሉ ወገኖች መኖታቸውን አቶ ጌታቸው ረዳ ይፋ አደረጉ። መንግስት ከሰጠው የክልሉ በጀት ለ270 ሺህ ተ...
ኢትዮጵያ የተዛባውን የዓለምን ሚዛን ያስተካክላል በተባለው የብሪክስ ህብረት ውስጥ መካከተቷን ተከትሎ "በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ አልተሻሻለም" በሚል የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ከሁለት ዓመታት በፊት ፈርመው ያወጡ...
ስማቸውን ካሰራጩት ደብዳቤ ግርጌ የዘረዘሩ ሰላሳ አምስት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በመጪው አዲስ ዓመት የ"ሰላም ጥሪ " ሲሉ ባሰራጩት ጽሁፍ መንግስት ሁሉን አቀፍ መድረክ እንዲያመቻች ጠየቁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ እርቅ ኮሚሽን ሲ...