መቼም አሸባሪው እና ወራሪው ትሕነግ በአስራ አንደኛው ሰዓት ላይም ሆኖ እያሰማን ያለው ጉድ እንኳንስ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ለምድር ራሱ እንግዳ ክስተት ነው።ይህ ቡድን ለማሰብ እንኳን የሚከብዱ ግፎችን ክቡር በሆነው የሰው ልጅ ላይ ...
Tag: OPINION
"Helen Clark" የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊና በ"WHO" የአሸባሪው ትህነግ ቃል አቀባይ የሆነው የዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የቅርብ ወዳጅ ነች። እ ኤ አ ከ1999-2008 የኒውዝላንድ 37ኛ ጠ/ሚኒስትር፣ ከ2009-20...
ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በጥምረት ሲዋጉና ሲዋደቁ የነበሩት ፋኖዎች ወያኔ የአማራን ንብረት ዘርፎ መቀሌ ከገባ በኋላ የዶ/ር አብይ መንግስት ሆን ብሎ "ህወሓትን ለመታደግ ሲል መቀሌ አንገባም አለ" የሚል ጥያቄ ሊያነሱ ይችላሉ?>...
“ በዚህ ወር ራስ አሊ ከጉና ተነስቶ በነፋስ መውጫ ሰፈረ፤ ክፋው እና ወሌ ቀርጨምን(የጦር አዛዦች?) ከብዙ ሰራዊት ጋራ ወደ ገረገራ ሰደዳቸው፤ በጋሸናም ሰፈሩ፤ በዚያም ከደጃዝማች ወልደገብርኤል ጋራ ተጋጠሙ፤ ደጃዝማች ወልደገብር...
"የኢትዮጵያ ህዝቦች የፋሽስት ቡድኑ ቀይ ውሸት በማጋለጥና እድሜው ለማሳጠር የምትረባረቡበት ወቅት አሁን መሆኑ ተረድታቹሁ የድርሻቹ ልትወጡ ይገባል" የሚለው የትህነግ መግለጫ መጸዳጃ ቤት እንኳን ለመድረስ ጊዜ አይሰጥም። መላ ሰውነ...
ዛሬ የተባበሩት መንግሥታት የሰብኣዊ መብቶች ምክር ቤት ከተቋቋመለት ዓላማ ውጪ በሆነና በማይመለከተው ጉዳይ ገብቶ የፖለቲካ አጀንዳን ለማስፈፀም ቀጠሮ ይዟል፡፡ ምክር ቤቱ የስብሰባውን መጠራት ያልፈቀደችውን አፍሪካ ዘንግቶ፤ በአንዲ...
አማራ ከጠላቶቹ በልጦ ካልተገኘ በስተቀር፤ በአሁኑ ወቅት በከፊል አማራ ያየነው ሁለንተናዊ ውድመትና ውርደት፤ እንዲሁም የሥነ-ልቦና ስብራት፤ ነገ ወደ ጎንደርና ጎጃም ተስፋቶ መላ አማራን በማዳረስ የመላ አማራን ውርደትና ስብራት ሊ...
"Dr. Dambisa Moyo" ትባላለች! ብዙዎቻችሁ ላታውቋት ትችላላችሁ! እንደሷ ግን መታወቅ የነበረበት ከባድ ሚዛን አፍሪካዊ ሴት የለም! በትውልድ "ዛምብያዊ" ናት። እድሜ ለቤተሰቦቿ እዛች ደሃ ሃገር ውስጥ እንደምንም ተምራ ወ...
« ኦነግ ሸኔ ንጹሃንን በዘር ማንነታቸው እየለየ ሲገድልና ሲያፈናቅል ሰዎቹን ለማዳን የሞከሩ ኦሮሞዎችም ከግድያው አላመለጡም፡፡ በሩዋንዳ እ.ኤ.አ በ1994 በነበረው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ አንተባበርም ያሉ ወይም ቱትሲዎች በቤታቸው...
ኢትዮጵያውያን ህወሀት ከሚለው ስም ጋር ያለንን ደመኝነት አይሁዳውያኑ ናዚን ለመጥላት የሄዱትን እርቀት ያክል መጓዝ ይገባናል! (ያሬድ ነጋሽ) opinion ህወሀት ጠላቴ ነው ለሚለው ህዝብ በበጎ ጎኑ ምስክርነት የሠጠበት አንድ አጋ...
ሁሉም ነገር ፍጥረታዊ ጅማሬና ፍጻሜ አለው። ለዚህ የማይገዛ ምንም ዓይነት ህልውና የለም። ይህንን መገንዘብም ሆነ መገንዘብ አለመቻል እውነታውን ሊገዳደረውም ሆነ ሊለውጠው አይችልም። ከዚህ ይልቅ ላልተገባ ዋጋ መክፈልና ለተበላሸ ፍ...
- አፍሪካ እስካሁን በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ስር እንደሆነች ታውቃላችሁ❓ 14 የአፍሪካ ሀገራት በፈረንሳይ እጅ የወደቁት ለፈረንሳይ መንግት ታክስ እየከፈሉ ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የሚከተሉት ይሆናል፡፡ ቤኒን፣ ቡርኪናፋሶ፣ ጋቦን፣...
ስለ ጭፍራ ስትራቴጂካዊነት በጥቂቱ! ሲል ስሙ ከስር የተጠቀሰው ጸሃፊ ያስረዳል። የመሳይ መኮንና የዚህ አስተያየት ሰጪ እየታ ትህነግ ለምን ጭፍራ ላይ ተሟሟተ ለሚለው ጥያቄ መስል ይሰጣል። ❶.ከወልድያ 76 ኪ.ሜትር(የ1:30 ሰአት...
ተምበርካኪ መንግስትና ህዝብ በመፍጠር መጪው ትውልድ በሁለንተናዊ ደህነት ቀንበር ተጠምዶ ስለ ሉዓላዊት ሃገርና እድገት ያለነሱ ቡራኬ እንዳያስብ ህዝቡን በማስራብ ለተለያየ ችግር በመዳረግ ተስፋ ማስቆረጥ የተካኑበትና ጥርስ የነቀሉበ...
ማስታወሻ—በሰላምና በነፃነት የመወለድ መብት ተነፍጓቸው በመንገድ ዳርና በካምፖች ውስጥ ለተወለዱት ውድ ህፃናት! “ ኢንሻአላህ! ለተከታታይ ትውልድ የጋራ ደህንነት ሲባል የቃለ-መሃላ ማረጋገጫ ይዘጋጃል፣ ተራና አፍራሽ አፈንጋጭነት ...