የምእራባውያን የብዙሀን መገናኛዎች፣ አልጃዚራንም ጨምሮ የጠ/ሚንስትራችንን ወደ ግንባር መዝመት ‹‹የኖቬል ሽልማት አሸናፊው. . . ›› በሚል አሹዋፊ ቅጽል አጅበው ዘገቡት፡፡.ለመሆኑ የሱዳንን ተቀናቃኞች አስማምቶ ሰላም ስላወረደ፣...
Tag: OPINION
ትህነግ ብልጫ ያሳየባቸውን ጉዳዬች መረዳት ይገባል። ለጥፋት ስምሪታቸው ሁሉንም ግብዓት ይጠቀማሉ። የሚሳሱለት ንብረት፣ ህይወትና እሴት የለም። By Yesuf Ibrahim (Haji Nesrellah) ሀገራዊ ተቋማትን በመቆጣጠርና ሌሎ...
ሰራተኞቹን በሙሉ ከኢትዮጵያ ለማስወጣት ዝግጅቱን አጠናቆ የመጨረሻውን ውሳኔ ከነጩ ቤተመንግስት እየጠበቀ ያለው USAID ዛሬ ያወጣው መግለጫ የአቋም ለውጥ ይሆን? ድርጅቱ ከኢትዮጵያ እንደሚወጣ ዳይሬክተሯ ሰሞኑን በገደምዳሜ ተናግራ...
በአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆነው አምባሳደር ጄፊሪ ፊልትማን ኖቬምበር 1, 2021፣ የአሜሪካ የሰላም ተቋም ባዘጋጀው መድረክ ላይ በአሁኑ ወቅት በአሜሪካና በኢትዮጵያ መካከል ስላለው ግንኙነት ሰፋ ያለ ማብራሪያ መስ...
በዱሮ ጊዜ በደሴ ከተማ ውስጥ የምትኖር አንዲት እብድ ነበረች፡፡ ከእለታት በአንዱ ቀን በጧት ተነሳችና “እዚህ ከተማ ቤት ይቃጠላል፣ እዚህ ከተማ ቤት ይቃጠላል…”በማለት እየዞረች ስትለፈልፍ ዋለች አሉ፡፡ እብድ ስለሆነች እሷ የምት...
ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ሰላም እንዲመጣ ጽኑ ፍላጎት ካላቸው አሸባሪው ሕወሓት ላይ እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው በካናዳ ዊልፍሪድ ላውሪየር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር አን ፊትዝ -ጌራልድ ገለጹ። አሜሪካን ጨምሮ አ...
ጸሃፊው ጌታቸው ሽፈራው "አጭበርባሪዎቹ ራሳቸውን ይፋ አድርገዋል!" በሚል ቢሰየመውም ከአናቱ ለማለዘብ "ቆንጆዎቹ" በሚል የቀድሞ የትህነግ አባላትና ምልምሎች ስም ተክተነዋል። ጽሁፉ ሙሉ በሙሉ የጸሃፊው ሃሳብ ብቻ ነው። Ethiop...
ይህ ጊዜ አልፎ የደሃ ጋላቢ ዘንዶዎች ገበና ሲገለጥ ምንኛ ጉድ ይባል ይሆን? የፈሰሰው ደም፣ የተጨፈጨፉ ዜጎች ቁጥር ከጓዳ ወደ አደባባይ ሲወጣ ማን ይሆን ሂሳቡን የሚከፍለው? ምንስ ምክንያት ይቀርብለት ይሆን? ዛሬ በተራ የዘንዶው...
ከሀዲውና እፉኝቱ ትህነግ የጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓም የሰሜን ዕዝ ጥቃት እና የጥቅምት 30ን የማይካድራን፤ በተከታይ ወራት ደግሞ የጋሊኮማን የአጋምሳን የጭናን የደብረ ታቦርን የውጫሌን የኮምቦልቻን የቆቦን የደሴን የጭፍራን ወዘ...
ከ1884 እስከ 1914 የዘለቁት የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች "ፓርቲሽን ኦፍ አፍሪካ" ብለው በሰየሙት ወረራ አማካኝነት አፍሪካ ውስጥ የፕሮቴክቶሬት፣ የቅኝ ግዛትና በነጻ መሸቀጫና ሸቀጥ ማራገፊያ ምድር መስርተው ነበር፡፡ ዓላማቸውም በአ...
የእኔ ትውልድ (በደርግ ዘመን ተወልዶ በኢህአዴግ ዘመን የጎለመሰ) በብዙ መልኩ እድለኛ አይደለም እላለሁ። ህወሓት የተባለ ጊንጥ ሀገራችንን ገና ከማለዳው ሰቅዞ ይዟት ስለነበር በልጅነታችን የሕጻናትን ሳይሆን የአብዮት መፈክር እና ...
ዛሬ መልካም መረጃዎች በርክተው ደርሰውኛል። ቆቦና ዋጃ እየሆነ ያለው ልብ የሚያሞቅ ነው። ጀግኖቹ ስራቸውን እየሰሩ ነው። የወልዲያ ጉዳይም መስመር ይዞ ተስፋ በሚሰጥ እንቅስቃሴ ትግሉ ቀጥሏል። የአፋር ምድር ለህወሀት የሚፋጅ ረመጥ...
ብሉምበርግ የሚባለው አንዱ የሳይበር የመረጃ ጦረኛ የአዲስ አበባ ሕዝብ በነፍስ ወከፍ መሳሪያ እንዲታጠቅ መታዘዙን ገለጸ። "መሳሪያ ያልችሁ በሃያ አራት ሰዓት አስመዝግቡ" መባሉን ነው ያዞረው። " ስንዴ መለመን መቆም አለበት" ሲባ...
መንጋ መሆን ችግር አይደለም፤ ችግሩ ጥሩ እረኛ አለማግኘት ነው፡፡ ጥሩ እረኛ ያለው መንጋ ውሎ ይገባል፡፡ ጥሩ እረኛ መንጋው አይራብም - ግጦሽ የለመለመበትን ያውቃል፤ ጥሩ እረኛ መንጋው አይጠማም - ምንጩ የሚንፎለፎልበትን፣ ዥረቱ...
እየጋመ የመጣው የኢትዮጵያ ጉዳይ እየፈጠረ ያለው ቁጣ ይከብዳል። ከየአቅጣጫው የሚሰነዘሩት ሃሳቦች ትንፋሽ ይነሳሉ። ከሁሉም ወገን ማስተዋልና ማሰብ ደግ ነው። "ባለ በለኤል ሃይላችን ሰብረን እንግብ" በሚል አቋም በወሎ ግንባር የተ...
እስከአሁን ህዝብ እያሸበሩ፣ በሰው ማዕበል ከተማ በማስለቀቅ ያለ ጥይት ተኩስ ሰተት ብሎ እየገቡ መዝረፍና መግደል የህወሀት ስትራቴጂ ሆኖ ቆይቷል። ደሴ ላይ አልሰራም። በመከላከያ ሰራዊት መሪነት፣ በአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሺያ እንዲ...