Tag: OPINION
በሱዳን ኮሽ ባለ ቁጥር " መንግስት ይናድ" እያሉ አደባባይ ወጥተው ጎማ የሚያነዱ ዛሬ ከስመዋል። ኮሽ ባለ ቁጥር ተተኪ ሳይዘጋጅላቸው መንግስታቸውን የናጡና የነቀነቁ ዛሬ የጸጸት ጊዜ ማግነት አልቻሉም። ተሰደዋል። ወይም የመንደር ...
በዓለም አቀፍ ደረጃ ሁለንተናዊ ብልፅግናን እውን ለማድረግ የጋራ ጥቅም ላይ የተመሠረተ ፖለቲካዊ የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አጋርነት ፋይዳው ጉልህ ነው። አንድነት ኃይል፣ ህብረትም የሁለንተናዊ ድል ምስጢር ነው። ይሁንና ሀገራት ከጋራ...
ለአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ምክር ቢጤ ወርዉር ብባል ልል የምችለው ዘለግ ያለ የጥሞና ጊዜ reflection time እንዲወስድ ነው። ያለንበት ወቅት በማህበራዊ ሚዲያ የተላቆጠ ድንብርብሩ የወጣ ሁላችንም ያበድንበት የተዋከብንበት ዘመን...
“አመጽ ሁሉ መመራት ያለበት ለበቀል ባለህ ጥማት ሳይሆን፤ ለፍትሕ ባለህ ከፍተኛ ፍላጎት መሆኑ እጅግ አስፈላጊ ነው” ደራሲ አብሂጂት ናስካር 1. ከኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ። በቅርብ ዓመታት ለምዕራባውያን መንግሥታት የኢትዮጵያ...
ይህ ጽሁፍ መልካም አባቶችን፣ ለፈጣሪያቸው ያደሩ ምዕመናኖችን ፈጽሞ አይመለከትም። ይህ ጽሁፍ ኢትዮጵያን በጸሎታቸው የተሸከሙ አባትና እናቶችን እንዲሆም ደጋግ የጸሎት ሰዎችን ያከብራል። ይህ ጽሁፍ መስክቀልን ለእይታ የተሸከሙትን ሳ...
የኢትዮጵያ ልብ ሠራዊታችን ነው !! ሠራዊቱ ከክልላችን ይዉጣ እያሉ የሚቀሰቅሱ ጽንፈኛ የደም ነጋዴዎች የማንን ፍላጎት እያሟሉ እንደሆነ ሕዝቡስ ምን ያህል ተረድቷል? ለገሰ ቱሉ - የመንግስት ኮሙኒከሽን ሚኒስትር መከላከያ ሠራዊታች...
ኢትዮጵያ አረንጓዴ ሰደድ እየተፋፋመባት ነው። ኢትዮጵያ አረንጓዴ እንድትሆን ዜጎቿ ከዳር እስከዳር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ወገባቸው አስረው እየደከሙ ነው። ልጅ፣ አዋቂ፣ ሴት፣ወንድ ሳይለይ ለኢትዮጵያ ችግኝ እያበረከቱላት ነው...
ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስ መቀሌ "ይቅርታ" ለመጠየቅ አቅንተው "በትግራይ ሕዝብ የደረሰው መከራና ግፍ በአለም ላይ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ነው" አሉ። አክለውም በዚሁ ትግራይ ላይ ተፈጸመ ባሉት ግፍ እጅጉን ማዘናቸውን ተናገሩ። ...
ስሙ የክህደት መጠሪያ ሆነ እንጂ የስሙ ትርጉም ግሩም ነው። ይሁዳ የሚለው ቃል በእብራይስጥም “ይሁዳ” ማለት ነው፤ ስርወ ቃሉ “ያዳ” ነው ይላሉ የሙያው ባለቤቶች። ትርጉሙ ደግሞ “ ማመስገን” ማለት ነው። በግሪክም ትርጓሜው ተመሳ...
በወረራው ወቅት ዓለም አድሞ ኢትዮጵያ ላይ ባዘመታቸው ሚዲያዎች፣ ትህነግ ራሱ ባቋቋማቸው የማህበራዊ መገናኛዎችና ለትህነግ ተከፍሏቸው በሚሰሩና አሜሪካ፣ እንግሊዝና ጀርመን በከፈቷቸው የጥቅማቸው ማስከበሪያ ጣሚያዎች ያለ ከልካይ የቃ...
የኢትዮጵያ ሕዝብ እራሱ በመረጠው መንግሥት እንዲተዳደር ይነሳ የነበረው ጥያቄ፤ ከ50 ዓመታት በላይ በተደረገ ትግልና በተከፈለ ከፍተኛ መስዋዕትነት በሰኔ 2013 ምላሽ አግኝቷል። ምንም እንኳን ምርጫው አንዳንድ መሰናክሎች ቢያጋጥሙ...
እዚህ ላይ ከጎጃም በሚዋሰነው ወለጋ ውስጥ በሸኔ የሚፈጸመውን መፈጠርን የሚያስጠላ ግፍ መጥቀስ የግድ ይላል። ማንም ይሙት የሚገደለው ሁሉ አማራ፣ ገዳዩ ደግሞ ሸኔ ብቻ እንዲባል ለምን ተፈለገ? የሸኔ የፖለቲካ ፕሮግራምና ዓላማ ምን...
ዛሬም አልረፈደምና አዳነች አቤቤ ሻወርና ሽንት ቤት የሌለው ኮንዶሚኒየም በነፃ ሸልማ በአማራነቱ ልታዋርደው ነው ባላችሁበት አፋችሁ ለተወዳጁ ድምፃዊ ማረፊያ የሚሆን ለአማራነት ክብሩ የሚመጥን ቆንጆ ቤት አሜሪካ ላይ በመግዛት "ውር...
አቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ ህይወቱን አሀዱ ብሎ የጀመረው 1983ዓ.ም. ህወሃት/ኢህአዴግ አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ በኋላ የከተማዋን ወጣቶች የማደራጀት ስራ ላይ ከተሰማሩ ወጣቶች አንዱ ሆኖ ነው። በዚያ ወቅት ወጣቱ ልደቱ ለወያኔ ...
በተለይም ሀገሮች የሚሰጡት ርዳታ የፖለቲካ ግብ ማስፈጸሚያ ነው፡፡ ለዚህ ነው ርዳታ አልቀበለም ማለት ከእነዚህ ሀገሮች ጋር ወደ ግጭት የሚያስገባው፡፡ ርዳታ መስጠት ፖለቲካዊ እንደሆነው ሁሉ፤ ርዳታ ማቆምም በፖለቲካዊ ውሳኔ የሚከና...
የኢትዮጵያ ታሪክ የእርስ በእርስ ጦርነት civil war & strife ነው። ይሄንን ያደፈ ጉድለታችንን ማስተካከል የምንችለው መሀከለኛውን መንገድ የያዙ ስብስቦችን በማብዛት ነው። ችግሩ በእኛ ሀገር ፖለቲካ መሀከሉን መንገድ...