የእነሱ ክፍል አባላት ያሉበት ሥፍራ እንደደረሱ እሥረኛ መሆናቸው ተናግሯቸው ከበድ ያሉ ዕቃዎች ተሸክመው በሁለት ረድፍ በሚጓዘው ሠራዊት መሀል እንዲጓዙ ተነገራቸው።ያ ሁሉ የበዓል ዝግጅት ተሠርዞ ለምን በአስቸኳይ ሥፍራውን መልቀቅ ...
Tag: OPINION
ከ1991 ዓ.ም ውጊያ በኋላ ለ1992 ዓ.ም የመጨረሻ ውጊያ ከፍተኛ ዝግጅት ተደርጎ ነበር። ሁሉም ሥፍራዎች ላይ ከውጊያ ያልተናነሱ ልምምዶች ተደርገዋል። የተራራ ላይ ውጊያ፣ የበረሃ ውጊያ፣ የሌሊትና የቀን በማለት ደም እንዲታቀብ ...
ቢቢሲ ይህን " በቅጥፈት ተለቃቅሞ ተሰራ" የተባለውን መረጃ አየር ላይ ሲያውል የቀደመው አልነበረም። የግብጽ አፍ የሆነው አልሃራምም ሃሰተናውን መረጃ ለገበያ ለማቅረብ ተጣድፎ ነበር። ሁለቱም ዛሬ ድረስ ይቅርታ አልጠየቁም። ዘመቻው...
አቶ ያሬድ የቀረው "መለስ ይመለሳል፤ ፃድቃን ያፀድቃል" ማለት ብቻ ነው የያሬድ ጥበቡ ነገር ብአዴን የተሰኘው ድርጅት በድን ሆኖ የኖረው ከአፈጣጠሩ ጀምሮ እንደ እስስት ተለዋዋጭ ባህሪ ባላቸው እንደ ያሬድ ጥበቡ( Yared Tib...
የቁርጥ ቀን ልጆች አብዛኞቹ ወጣቶች ነበሩ ። ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ ትንታጎች። ህይወትን በአግባቡ ያላጣጣሙ፤ በአዲስ ህይወት መጀመሪያቸው ወቅት ላይ ለሀገር ክብር ነፍጥ ያነገቡ ነበሩ። በሚገርም ሁኔታ ጥያቄያቸው በተገኘው አጋጣ...
ግንቦት 23 ቀን 2013 - የዚች ጥቁር አፈር ውበትና ጌጦችዋናው የፍልሚያ ቀናት ተናፈቀ ።ምክንያቱም አካል ብቃት ፣ ተኩስ ፣ ሠልፍ ፣ በተለያዩ ኪሎ ሜትሮች ሩጫዎችና ጉዞዎች ፣ ችግርን መቋቋም ልምምዶች ስለተሰጡ ሁሉም ሰልጣኝ ...
ኃላፊነት የጎደለው ፖለቲካ፣ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚለቀቀው ብሽሽቅና አላታሚ ፕሮፓጋንዳው፣ እንዲሁም መሬት ላይ የሚከሰተው በካራ፣ በእሳትና በባሩድ የሚፋፋም ቀውስ፣ ወዘተ… እነዚህ ሁሉ ካፊያዎችና ዶፎች የሚፈጥሯቸው ጅረቶች የሚፈሱት...
ከሱዳን እሰከ ግብፅ፤ ከግብፅ አሰከ ባይደዋ ወደብ፤ ከባይደዋ እሰከ ጎንደር የተዘረጋውን የግብፅ ሴራ ያከሸፈው የኢትዮጵያ የመከላከያና የደህንነት መሳሪያቤት በጋራ የፈፀሙት የዘመኑ ድንቅ ኦፕሬሽን…ኦፕሬሽን ባይደዋ! አዲስ አበባ የ...
በላይ ባይሳ ጋሽ አሜሪካ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ኢትዮጵያን እንደ ሸክላ በእጇ የሰራቻት እስኪመስል የሃገርን ሉዓላዊነት በሰብአዊ መብት ጥሰት ሰበብ እና በእርዳታ ስም ድብቅ የተንኮል እጇን በማርዘም ስትገፋ፤ ስለ ሃገራችን ተጨባጭ ሁኔ...
..ሀገራችን በጣልያን ስትወረር የአለም መንግስታት በኢትዮጵያ ላይ የጦር መሳርያ ግዢ ማእቀብ ጥለዋል፡፡ የሚፈልጉት ኢትዮጵያም እንደመላው አፍሪካ በቅኝ ግዛት ስር እንድትወድቅ ነበር፡፡ የእኛ ነጻነት ፍላጎታቸው አልነበረም፡፡ እንደ...
በአገሮች መካከል የሚፈጠረውን ግኑኝነት የሚወስኑት ሶሰት ነገሮች ናቸው፤ ያገሮች አቅም፣ ያጊዜው ሁኔታ፣ እና የመሪዎች ችሎታ፤ከአድዋ ድል በሁዋላ ኢትዮጵያ የረባ ንብረት ሳታፈራ፤ዳማ ፈረሷን በታንክ ሳትቀይር ተዘናግታ ቆየች ፤ ጣል...
አሜሪካ የነጮች ምድር ስትሆን የጥቁሮች ደግሞ ምድረ-ፋይድ ናት፤ለምሳሌ አንድ የፈላበት ጎረምሳ ፈረንጅ መቶ ጎራሽ ጠመንጃ ታጥቆ ወደ አንድ ምኩራብ ወይም ወደ አንድ የኤሽያ ማሳጅ ቤት ገብቶ ይተኩሳል፤ በፊቱ ያገኘውን ሁሉ ይገነዳድ...
ከሁለት ሣምንታት በፊት በእሥራኤል እና ሃማስ መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት ወደለየለት ጦርነት እንዳያመራ ስጋት ቢፈጥርም ዓለማቀፉ ማህበረሰብ በእሥራኤል እና ፍልስጤማውያን መካከል የተፈጠረው ውጥረት እንዲረግብ ጥሪ ሲያስተላልፍ ሰንብ...
( በገነት ዓለሙ ) አገራችን ውስጥ ዛሬም በዚህ ቀውጢ ጊዜ ከዋናው የአገር የፖለቲካ ጥያቄ ይልቅ በአንፃራዊነት እንክትካች በሆኑና በማያጣድፍ፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ የዋናውን የአገር የፖለቲካ ጥያቄ መፈታት፣ በዘላቂነትና በዋስትና ...
የተገደሉ ናቸው የተባሉ ሴቶች አስከሬናቸው አስፋልት ላይ ተደርድሮ ደማቸው ሲጎርፍ በቀጥታ ቴሌቪዥን ይተላለፍ ነበር። የቴሌቪዥን ዘጋቢው እነኝህ ከፖለቲካ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እናቶች እንዴት በአሰቃቂ ሁኔታ እንደተገደሉ እ...
የምሬን ነው የምላችሁ፣ በትግራይ ህዝብ የገባበት መከራና አበሳ ከፍተኛ ሀዘንና ቁጭት የሚፈጥር ነው። ይህ እንዳይሆን መጮህ የጀመርነው፣ ገና ዱሮ ህወሓት በሥልጣን ላይ እያለ ነበር። የትግራይ ህዝብ፣ የህወሓትን አፋኝ አገዛዝ ለማስ...