Tag: OPINION
የአማራ ክልል ሕዝብ ሕግ አክባሪ ሰላም ወዳድ ታላቅ ሕዝብ ነው። ሕዝቡ የሚፈልገው በሰላም ወጥቶ መግባት መልማት እንጅ የግል ጥቅሙ የተነካበት፣ ግጭትን የሕልውና ምንጩ ባደረገ የፍለጠው ቁረጠው መፎክር አስጨፋሪዎች ከሕግ ያመለጠ ወ...
ትርምሱ እንጂ ከትርምሱ በሁዋላ ምን፣ እንዴትና፣ በነማን አማካይነት ማረጋጋቱ እንደሚከናወን በውል ሳይቀመጥ በገፊና ጎታች ትርክት ተናበው የሚንጡን ቅርንጫፋቸው ውጭ፣ ስራቸው ደግሞ አዲስ አበባ ነው። አዲስ አበባ መርዝ ታቅፋ መሽቶ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በቅርብ ጊዜ የወረራት ፣ የተጣባት ቫይረስ ዘመድኩናዊነት ይባላል። ዘመድኩናዊነት እንደ ቀደመው ዘመን ፈሪሳዊነት 99.9% ጊዜውን የሚያጠፋው የእግዜሩን ቃል በማካፈል ፣ ቀን የጎደለባቸውን ደገፍ...
በህግ ማስከበር ዘመቻው ግንባር ቀደም ነው ፤ በህብረ ብሔራዊ እና የህልውና ዘመቻው ስኬታማ ነው፤ በላቀ የሜካናይዝድ እውቀቱ በጠንካራ ስነ አዕምሯዊ እና ወታደራዊ ዝግጁነቱ ከሌሎች አሀዱዎች ጋር በመናበብ አገርን ከብተና ህዝብን ደ...
ከአማራ ፖለቲካ Ethio 360 እና መሰል አወናባጅ የፖለቲካ ጨዋዎችን ማራገፍ ያስፈልጋል። እነዚህ ሰዎች የአማራ ህዝብ ስትራቴጂክ ጥያቄዎች እንዳይደመጡ እና በደራሽ አጀንዳዎች ብቻ ተወስኖ ሲራኮት እንዲውል ሆነ ብለው የሚሰሩ የጠ...
አንድ መስማሚያ እውነት አለ። ኢትዮጵያ በሚዲያ ቫይረስ ተመታለች። የሚዲያ ቫይረስ ወሯታል። ሌላ መጠሪያ እስኪበጅለት "ሚዲያ" እንለዋለን እንጂ ኢትዮጵያ ላይ እየዘነበ ያለው የጥፋት አረር የተከለከል መሳሪያና ኬሚካል ከሚያደርሱት ...
Oluma M. Wodajo እንደጻፈው...! የብልፅግና መንግስት ቀደም ብሎ ኢትዮጵያ ከነበሯት መንግስታት ሁሉ ከሚለዩት ነገሮች አንዱ አንድም ብዙም መሆኑ ነው። Cohesive አይደለም። ሁሉም ባይሆኑ ከፊል ሹመኞቹ በሁለት እና በሶ...
"አማራጭ ሀሳብ የሚያቀርቡ ደፋር ሰወች ቢኖሩ እንኳ ይዋከባሉ፣ ይወገሩ ይገደሉ ይባላሉ፣ ዲቃሎች/half cast/ ይባላሉ፣ በባንዳነት ይወነጀላሉ፣ ከአካላዊ ሞታቸውም አስቀድሞ የስብዕና ግድያ ተደጋግሞ ይፈጸምባቸዋል …." ይላሉ የ...
ኢትዮጵያ የብዝሃ አመለካከት፣ የብዝሃ ማንነትና የሌሎችም ዝንቅ መገለጫዎች አምባ ናት። ኢትየጵያ ቀለመ ብዙ ህብራዊ ባህል፣ ቋንቋ፣ እምነት ወዘተ ያሉባት ሀገር ናት ። ኢትዮጽያ መገንባት የጀመረችዉ የዴሞክራሲ ባህልም ኢትዮጵያን የ...
ስላለፉት ትርክቶች ሂሳብ ማወራረድም ሆነ የታሪክ አርትኦት መስራት የኛ አቅም እና ሃላፊነት አይደለም፡፡ ከትላንታችን ነቀፋ ይልቅ የነጋችን ተስፋ እጅጉን ይልቃል! እጅጉን ይደምቃል! ይህች ኪጋሊ ናት! By Adisu Arega kit...
ሰባት ልጆች አባታቸውን ተነጥቀዋል። እናት " ማጀቴ፣ ልጄ፣ ጓደኛዬ፣ አሽከሬ ... ልጄን ተነጠኩ ፍረዱኝ፣ የኢትዮጵያ አምላክ ፍረደኝ..." እናት ሳግ እየያዛቸው የተናገሩት ነው። ጥይት የጎዳውን እጇን አቅፋ ባሏን እየዳኸች የተሰ...
ማነው እስኪ የእንብቆቅላ ህጻናቱን ጉንጭ በአባታዊ ፍቅር መሳም ብርቅ ሆኖበት ሳለ ናፍቆቱን ዋጥ አድርጎ ከልጆቼ ሀገሬ ትበልጥብኛለች የሚል መንፈሰ ብርቱ? እኮ ማነው? በአእምሮው የገነነችበት የኔ የሚላት በፍቅር የተጣመረችው ሄዋና...
መሰረቱ ኤርትራ ላይ የሆነና ራሱን Center for research and documentation ማእከል ምርምርን ስነዳን ግዱሳት ሃገራዉያን ሲል የሚጠራ አካል " ቀናት ያለፈበት ሥጋ ከመሽተት አይድንም" ሲል በትግርኛ ባሰራጨው ጽሁ...
"ከታች የቀረበው ጽሑፍ ከትግርኛ የተመለሰ- የኤርትራ/ውያን ምልከታ ነው" ነው ይለናል ጽሁፉን ተርጉሞ ያስረጫው የማህበራዊ ገጽ አባል። ጽሁፉ አሽሙር አዘል ሆኖ አማራ ክልል ውስጥ የተከሰተውን አለምግባባት፣ ወይም ግጭት ወይም ስሙ...
ጥናቱ ትንሽ ቆየት ያለ ነው፤ ውጤቱ ግን ብዙ የሚናገረው አለ። አጥኚዎቹ እንደሚሉት አንድ እንግሊዛዊ (ለሌሎችም ሊውል ይችላል) በአማካይ የሕይወት ዘመኑ 773,618 ውሳኔዎችን ያሳልፋል። ከእነዚህ ውስጥ 143,262 ያህሉ የሚጸጸ...
የአማራ ህዝብ ሳይውል ሳያድር ሊፈቱለት የሚገባው ጥያቄዎች አሉት። እነዚህን ጥያቄዎች እንኳን አለመፍታት ማዘግየት በራሱ ይዞት የሚመጣው ዳፋ ከባድ እንደሚሆን ለመገመት ነብይ ጋር መዋልን አይጠይቅም። የአማራ ህዝብ ያለ ስሙ ስም ተ...