ስልሳ ሺህ የትግራይ ወጣቶች እንደተገበሩበት የተነገረለት የጫካ ትግል፣ ትህነግን ቤተመንግስት ከቶት በዛው ተካካሰ። የ"ልጆቻችን" ጥያቄ ሞታቸው "የተሰው ጅግኖች፣ በማዕታት" ስም ተተክቶ " ትግሬ መንግስት ሆነ" በሚለው ምላሽ ታት...
Tag: OPINION
ራሱን የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ በሚል የተገንጣይ ስም ሰይሞ ግማሽ ምዕተ ዓመት ማስቆጠሩ መካካድ የማይቻልበት ሃቅ ነው። የዛሬ ሃምሳ ዓመትም፣ ዛሬም ትህነግ!! ነጻ አውጪ!! ጫካ ነጻ አውጪ፣ ከተማ ነጻ አውጪ፣ ቤተመንግስት ሲገባ...
መሸነፍ ከማይሰለቸው ነውርን ጌጥ ካደረገ ኋይል ጋር መመላለስ ባይጠቅምም አሁንም ሽንፈትን ካባ ነውርን ጌጥ ማድረጋችሁ እንደማይጠቅማችሁና ጥሩ ተፎካካሪ ሆናችሁ በሜዳው ለመቆየት እንደማያስችላችሁ ልነግራችሁ እወዳለሁ! ስለ አዲስ አ...
በሃይማኖት ዙሪያ ያሉ ወቅታዊ ነገሮችን ስመለከት በዋናነት ችግሩ ራስን እንደ ፍጹም ንጹሕና እውነተኛ ቆጥሮ ሌላውን እንደ ኃጢአተኛና እንደ ሐሰተኛ ፈርጆ በአደባባይ መዝለፍ ኾኖ አገኘዋለሁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለኢ...
የኢትዮጲያ ጠቅላላ ምርት/GDP በ111.27 ቢሊየን ዶላር ከሰሃራ በታች ሶስተኛው ትልቁ ነው! ነገር ግን በኢትዮጵያ ኢኮኖሚው በምግብም ሆነ ከምግብ ውጪ በሆነ የድህነት መለኪያ (የፀጥታ እና የደህንነት ዋስትናን ጨምሮ) ባለብዙ ጉ...
አዲስ አበባን የኦሮሞና የአማራ ጉዳይ ብቻ እየተደረገ የሚቀርብበት መንገድ ፈፅሞ መቆም አለበት። አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ናት። ኗሪዎቿ ደግሞ ቁጥራቸው ይለያይ እንጅ ከሁሉም ብሔሮች የመጡና የሚኖሩባት የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን የ...
" የአማራነት ስሜት እንዳለባቸው ስለሚታሰብ አማርኛ ተናጋሪ ትግሬዎችን የአማራነት ሰርተፍኬት ሰጭና ነሽ የግፎች መስካሪ ሆነው ወደፊት እንዲመጡና የአማራ ፅንፈኝነትን እንዲያቀነቅኑ በአያሌው ተሰርቷል። በኦርቶዶክስ ሐይማኖት በመምህ...
ለዚህም ሲባል ካለፈው ስህተት ተምሮ አማራ ካሁን በኋላ ከውስጥ (በዋናነት ከትግራይ) ለሚነሱ ጥቃቶች በወሳኝነት ራሱን ችሎ ለመከላከል የሚያስችል ቁመና መገንባቱን ማረጋገጥ አለበት። ይሄም ማለት የአገሪቱን ህገ መንግስትና ህጎች ባ...
"ውኋ ሲወስድ አሳስቆ!!! ይላል የሀገሬ ሰው(ሙሼ ሰሙ) ካርቴል (Cartel) ማለት በአንድ ዓይነት የስራ ዘርፍ የተሰማሩ የንግድና የአገልግሎት ሰጭዎች ወይም አምራቾች በጋራ በመሰረቱት ማህበር አማካኝነት እርስ በርስ በመመሳጠርና...
መቼም፣ የትም ፣በምንም ሁኔታ የማንዘነጋው በደም የታተመ የአበው አደራ ስላለብን እንጂ የጦርነትን አስከፊነት ስላማናውቅ አይደለም። ጦርነት መነሻ ምክንያቱ ብዙ ቢሆንም ውጤት ኪሣራና ውድቀት መሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን። በአብዛኛው...
... አንዳንድ ወገኖች ደግሞ በተለይም የሚዲያ ባለቤቶች፤ሆን ብለው ለመረበሽና አጀንዳውን የገቢ ማስገኛ አድርገው ለመጠቀም ሲውተረተሩ እየታዘብን ነው፡፡ ገራሚው ነገር እነዚህ ባለሚዲያዎች፤ የዚህ አጀንዳ ዋነኛ ጠበቃ መስለው ለመታ...
1. ፈር መያዥያ ! በትላንትናው ዕለት በደቡብ አፍሪቃ በኢትዮጵያ መንግስትና በ ሕወሀት መካከል የተካሄደው የሰላም ስምምነት፤ አብዛኛውን ኢትዮጵያዊ ያስደሰተ እንደሆነ እሙን ነው፡፡ ይህ የሰላም ስምምት የሁለት አመቱን ሁለንተናዊ ...
....አዎ ፖለቲካ ያለ ትንታኔ የእውር ድንብር ጉዞ ነው የሚሆነው። ሁልጊዜ ማወቅ ያለብህ ደግሞ በዚህ ምድር ላይ ያለው ፍላጎት ሁሉ የአንተ ብቻ አለመሆኑን ነው። ብዙ ፍላጎቶች፣ ብዙ ውጣ ውረዶች ባለባት ሐገር ላይ ተቀምጠህ እኔን...
በደቡብ አፍሪካ ነጮቹን በመግለጫቸው (peac talk) የሚሉት የሰላም ንግግር ዛሬ እንደሚያበቃ በገሃድ ከመነገሩ ውጪ በዝርዝር በነግግሩ ወቅት " ይህ ተባለ፣ ወይም ይህ ጉዳይ ተነሳ" የሚል መግለጫ ንግግሩን ይመሩታል፣ ወይም በተ...
‹‹ተኩስ አቁም›› በምእራባውያን ለትህነግ የታዘዘ የእድሜ ማራዘሚያ! (በድሉ ዋቅጅራ) ኢትዮጵያ አደጋ ውስጥ ወድቃ፣ ዜጎች ተጨንቀው የነበረው ትህነግ የአማራና የአፋርን ህዝብ ላይ ሰቆቃ ውስጥ ከትቶ ሰሜን ሸዋ በደረሰበት ጊዜ ነበ...