የመከላከያ ሰራዊት የሚመራው ጥምር ጦር እልቂት እንዳይኖር ከመስጋት አንጻር ፍጥነቱን ካልቀነሰ በስተቀር መቀለ እንዳይገባ ሊያግደው የሚችል ሃይል የለም። ነገሩ ለጊዜው አብቅቷል። በሁሉም በኩል ተቆልፎ በአንድ መተንፈሻ ሽሽት ብቻ ...
Tag: OPINION
ዲያስፖራ የከተመውን ጽንፈኛ የአማራ ብሄረተኛ የሚስተካከል የፖለቲካ ደና##ርት ያለ አይመስለኝም። ምክንያቴን ላስረዳ : ፩. ወያኔ በዕብሪት ተወጥሮ ወረራ ሲጀመር እነ እንቶኔ " ጦርነቱ በህወሃትና ብልጽግና መሀከል ነው አማራ አይ...
እኔና አንዳንድ በተለይም የአማራ ልጆች፤ በዚህ ጦርት ዙሪያ እንዲህ አይነት ምክረ-ሀሳቦችን ስንሰነዝር፤ የብልጽግና አመራ፤ ደጋፊ፤ ወይም ልዩ ተጠቃሚ ስለሆን አይደለም፡፡ በፍጹም አይደለንም፡፡ እኔና መሰሎቸ እንዲህ የምንብከነከነው...
አማሮችን ለይቶ በመግደል ብቻ ሳይወሰን ፍጹም አጸያፊና ነውረኛ የሆነ ድርጊት ፈጸመባቸው። ከዚህም አልፎ ጎንደርና ባህር ዳርን በሮኬት ለማውደም ጥረት አደረገ፣ ይባስ ብሎም በአማራ ልሂቃን ላይ ሂሳብ እናወራርዳለን በሚል ሀሳብ ሰፊ...
የኢትዮጵያ-ትግራይ( ወያኔ) ጦርነት እስካሁን ባለው ሁኔታ ብቻ እንኳን ብንመለከተው፤ ያስከተለውና እያስከተለው ያለው ሁለንተናዊ ጉዳት እጅግ ከባድ ነው፡፡ ከዚህም በላይ ጦርነቱ የቀጠለ በመሆኑ ይህ ውድመት ተባብሶ መቀጠሉ አይቀሬ ...
አንድ ግንባታ በንድፍ ችግር (Design Failure), በግንባታ ቁሳቁስ ጥራት ማነስ (Material Failure), በግንባታ ጥራት ችግር (Construction Failure) ወይንም ከአጠቃቀም ችግር (Misuse) ሊከሰት ይችላ...
ቁጥር እንስጥ ከተባለ ትናንትም ፣ ዛሬም፣ ነገም የአማራም የኢትዮጵያም አንደኛ ጠላት ህወሓት ነው። ህወሓት ማለት ለአንድ ሺህ ዘመን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከማልቀስና ከማፍረስ የዘለለ አዎንታዊ አስተዋፅኦ የሌለው ፣ በየዘመኑ እ...
የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል በ December 2021 ከከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ባደረገው ስብሰባ ሴናትር ጂም ኢንሆፍ ኢትዮጵያን በጅኖሳይድ ለመጠየቅ በሴኔት ቢሮ የታሰበው HR_4350 አንቀፅ 6464 Determ...
ዋናው ሚስጥር ይሄ ነው! ኬንያ ለከፈላት የምታገለግል ሴተኛ አዳሪ ነች! በሚከፈላት ዶላር ልክ አቤት ወዴት ብላ የምታጎበድድ የፈረንጅ ተላላኪ ስለሆነች ነው በቀድሞ ፕሬዝዳንቷ ኡህሩ ኬንያታ አማካኝነት የኢትዮጵያ መንግስትና የወያኔ...
ችግርን በአንድ ፐርሰንት ለመቀነስ መንቀሳቀስ ግን ዳገት ያስወጣል፣ ቁልቁለት ያስወርዳል። ስለሆነም እነማን ለምን እና ለማን ነው የሚናገሩት ብለህ ጠይቅ። ራስህን ከአልፎ ሂያጅ ጠብቅ። አልፎ ሂያጁ ሁሉ ፖለቲካህን የሚያቦካበት ምክ...
ምላሹን የምንጠብቀው ከትግራይ ወገናችን ነው። መላው የኢትዮጵያ ሕዝብም ከትግራይ ወንድሞቹና እህቶቹ ጎን ቆሞ ይህን የናቡከደነፆር መንፈስ ተሸካሚ የሆነውን ቡድን ግባ መሬት ለማፋጠን ኃይሉን ሊያስተባብር ይገባል። የክፋት እርምጃ፤ ...
ታክቲክ 22 እዚጋ ነበር የተቀበረው። ከዛን ጊዜ ጀምሮ ደብረፂዮን አዘናግቶ የሚያርደው የዋህ በግ ሊገኝለት አልቻለም። በጣት የሚቆጠሩት ህወሃታዊ አዛውንቶች ምኞት ብቻ እስከ እለተ ቀብራቸው ይቀጥል ይሆናል፤ አርፋጁ የደብረፂዮን ታ...
ህወሓትና የዐማራ ሕዝብ! ሕወሀትና የአማራ ህዝብ ትውውቅ ከሰሞኑ በወያኔ ባለስልጣናት ዘንድ ወያኔ የአማራ ህዝብ ወዳጅ እንደሆነ፤ ከፀጥታ ኃይሎቹ ጋርም መዋጋት እንደማይፈልግ፤ በአጠቃላይ ከአማራ ህዝብ ጋር ጠብ ውስጥ መግባት እንደ...
ወረራ ተፈፅሞብናል። ይህን ወረራ በተመለከተ ያለው አቋም አንድ እና አንድ ብቻ ነው። ህዝባችንን አስተባብረን ከተዋጊው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጋር በተናበበ መልኩ መመከት። ይህን ማድረግ ከተወረረ ህዝብ የሚጠበቅ ትንሹ ስራ ነው። ድንበ...
ከሰሞኑ የሽብር ቡድኑ ህወሐት በመቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የዓለም የምግብ ድርጅት መጋዘን በኃይል ሰብሮ በመግባት ነዳጅ እና ሌሎች ለሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን መዝረፉ ዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ እያነጋገረ ይገኛ...
TPLF is anyways the foster child of Egypt and the west ብርሃኑ ሌንጂሶ በሶስተኛ ደረጃ የወያኔ ፍቅር ነው። ወያኔ ምዕራባውያን በኢትዩጵያ ላይ የጫኑት ኢ-ቀጥተኛ ቀኝ ገዥ ነው። ይህን ለማድረግ የ40...