"ባራኪው ንጉሥ ተባራኪዋ ምድር" ሀገራቸውን የሚባርኩ፣ ከዘመናቸው በአሻገር ያለውን ረጅም ዘመን አስቀድመው የለኩ፣ ጥበብ የተቸራቸው፣ ብልሃት የበዛላቸው፣ ታሪክ ከፍ አድርጎ የጻፋቸው፣ ትውልድ የሚያከብራቸው፣ አባታችን ሲል የሚወዳ...
Tag: OPINION
ለውጡን ተከትሎ በዋና ተቃዋሚዎች አንደበት ይፋ እየሆኑ ያሉት ሚስጢሮች የበሻሻው መንደር ልጅ አብይ አሕመድ " ኢህአዴግ ነበሩ?" ብሎ ለመጠየቅ ከበቂ በላይ ምክንያት ነው። ምስክርነታቸው ብቻ ሳይሆን ዘመቻው ሁሉ አብይ ለይቶ የሚያ...
ኢዜማ በመጪው ሰኔ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዶ አዳዲስ የአመራር አባላት ምርጫ ያካሂዳል። ከምርጫው በፊት አንዳንድ ኢዜማ ነክ ሀሳቦች እንካችሁ : ፩. ኢዜማ በመንታ መንገድ ላይ ጥቂት የማይባሉ የኢዜማ ደጋፊዎች ፓርቲው ከብል...
በሰለሞን ቦጋለ የኔነህ - ግንፍሌ - ነጻ አስተያየት ብታምኑም ባታምኑም ይህ እውነት ነው። ይህን ስጽፍ እውነት ለመሆኑ እማኝነቴን ለመስጠት ነው። በጆሮዬ ከዛሬ በግምት ሃያ ዓመት በፊት የሰማሁት፣ ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባ...
ማንኛውም ዜጋ ወይም ቡድን ሃሳቡን በነጻነት የመግለጽ መብት አለው ማለት የአንድን ግለሰብ፣ ማኅበረሰብ፣ ሕዝብ፣ መንግሥት ወይም የሀገርን ክብርና ዝና በማጉደፍ ለግጭትና ለብጥብጥ የሚያጋልጥ ሀሰተኛ መረጃዎችን የማሰራጨት መብት አለ...
ራሱን ኢትዮ 360 ብሎ ስለሚጠራው ቡድን ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በመረጃ ማንነቱን እና ለማን እንደሚሠራ አጋልጠናል። የትህነግ ተከፋይ ቡድን መሆኑን ከሁለት ዓመት በፊት በማስረጃ ተናግረናል። ዝርዝር መረጃውን ከዚህ በታች ...
የዓባይ፡ልጅ የሩሲያ ዩክሬይን ጦርነት በግድባችን ጉዳይ ይመጣል የሚል ግምት ይኖር ዘንድ መጠበቅ ላያስፈልገን ይችል ይሆናል። ዛሬ ላይ ሆነን፤ ያኔ ሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻዋን በዩክሬይን በጀመረችበት ወቅት "አርፋችሁ ተቀመጡ" የሚሉ ...
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በመታሰሩ እጅግ አዝኛለሁ። ሀዘኔ ጋዜጠኛው በመታሰሩ ብቻ አይደለም ይልቁንስ ፖለቲካችን ወደኃላ መራመድ በመጀመሩ እንጂ። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድን ወደ ስልጣን ያመጣው ለውጥ ከመጣ ወዲህ የዲሞክራሲ ...
በአማራ ክልል የተነሱ ዓላማቸውና መድረሻቸው ለጤነኛ ዜጎች በግልጽ የማይታይ ግብግቦች ውጤታቸው " እጄን በጄ" ሊሆን እንደሚችል የሚሰጉ ጥቂት አይደሉም። አመድ ሊያደርገው ከተነሳው ሃይል ተርፎ በማገገም ላይ ያለውን ክልል ዳግም በ...
«አዎ ! የእርዳታእህልለታጣቂዎችእናከፋፍላለን፤ሰውሳይበላአይዋጋም» "ጦርነት አይቀሬ ነው" የትግራይ ህዝብ መከራ ዛሬም መቋጫ አላገኘም፡፡ ወቅቱ ግድ ከሚለው የሃሳብ የበላይነት ከሚዘውረው ፖለቲካ ይልቅ በጉልበት ሁሉንም ፍላጎት እን...
በየትኛውስ አገር ነው የአገሩን ሉዓላዊነትና ነፃነት ለማስጠበቅ የሕዝቡን ዘላቂ ሰላምና ጥቅም ለማስከበር ያለ እረፍት በሐሩርና በቁሩ እያለፈ ዳገቱን እየወጣ ቆልቁለቱን እየወረደ ጋራ ሸንተረሩን እያቋረጠ የሚጠብቀውን ጋሻ ሰራዊት መ...
- ኢትዮጵያዬ ይህንን ደብዳቤ ስደመድም የምመኘው ሦስት ነገሮችን ብቻ ነው። እነርሱም፣ ውድ ኢትዮጵያ ትናንት ከሰዓት በኋላ አራት ኪሎ የሚገኘውን የሳይንስ ሙዚየም ፕሮጀክት ስፍራ ተዘዋውሬ ስመለከት እና በብራማ አሉሙኒየም የተሸፈነ...
በጥቅሉ ከመጓተት ዝንባሌ መራቅ ያስፈልጋል። አልፎ አልፎ ልዩነቶች ሲፈጠሩ በምክክር አስተካክሎ ማለፍ ይመከራል። ነገር ግን "No More" እያሉ በማላገጥ የሰላም ተቆርቋሪ መሆን አይቻልም። ያለፈው አልፏል፣ ለጊዜው በዚህ ጉዳይ ላ...
ጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ ላይ ከሚነገሩ አንዳንድ ፈተናዎች መካከል ይህን ሰው ሰራሽ አስተውሎት የፖለቲካ ተቃዋሚዎችን በቦታ ቁጥጥር እና ወታደራዊ አቅም እንዲኖራቸው የሚደግፉ አካላት ይጠቀሙበታል የሚለው ዋነኛው ነው። በተለይም ደሀ ...
ለወሬው ድምቀት ሁለቱን የቀድሞ ወዳጆች በፍቅር ስማቸው እንጥራቸው። ሰሞኑንን የሆነው እየተለኳኮፈ ቢነገርም በደንብ አልተነገረምና በተንተን አድርጎ ማሳየቱ ለቀታዩ የዕብደት ሩጫ ትምህርት ሊሆን ይችላል። እንዲህ ነው። በራማና ባድመ...
የወያኔ አጀንዳ አሻሻጭ የመንፈስ ልጆች ወያኔ በአደባባይ በአዋጅ "በአማራ ላይ ሂሳብ አወራርዳለሁ፤ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ድረስ እወርዳለሁ" ሲል ተከትለው አትዝመቱ ከማለት ጀምሮ በዘመቱ ሰዎች ላይ አቃቂር ሲያወጣ የነበረው የ...