Tag: POLITICS
አሸባሪው ሕወሐት የራሱ ወንጀሎች እንዳይገለጡበት አስቀድሞ ሌላውን የመወንጀል ስልቱ የመጀመሪያው አይደለም፡፡ የሰሜን ዕዝን ራሱ አጥቅቶ የለኮሰው ጦርነት በሌሎች ላይ ለማላከክ እስካሁን እየዳከረ ነው፡፡ በጦርነት ያስጨረሳቸውን ወጣ...
"ዶላር እናባዛለን" በሚል ሲያጭበረብሩ የነበሩ ሁለት የካሜሮን ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ👉በሀገር ውስጥ ለሚገኙ የአይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድን ታጣቂዎች ሊቀርብ የነበረ የጦር መሳሪያም ተይዟል በአዲስ አባበ ከ...
ለሁለት ቀናት በሚዘልቀው የቱርክ አፍሪቃ ትብብር ጉባኤ ቱርክ ከአፍሪቃ ጋር ያላትን ግንኙነት ከፍ እንደምታደርገው ተገለጠ። ከፊታችን ዐርብ እስከ ቅዳሜ ድረስ ቱርክ ኢስታንቡል ከተማ ውስጥ በሚካኼደው ጉባኤ የ39 ሃገራት ሚንሥትሮች...
የአሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ ተላላኪ መንግሥት የመመስረት ፍላጎት መክሸፉን አንጋፋው ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌ ገለጹ። አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤የአሜሪካ መንግሥት ለአሸባሪው የሕወሓት ቡድን የተለያ...
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ቃል አቀባይ ዋንግ ዊንቢን ራሷን ጻድቅ አድርጋ የምታቀርበውን አሜሪካ ከነግብሯ አሳይተዋል። "የሽብር ላይ ጦርነት" በሚል አሜሪካኖች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ንጽሃንን ከተለያዩ ሀገራት እንዳፈ...
አውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ላይ የመጨረሻ ያለውን ዘመቻ ጀምሯል። ተመድን አስገድዶ ስብሰባ ጠርቶታል። በዚህ ስብሰባ ላይ አፍሪካዊያን አገሮች የሉም። ጥያቄው የቀረበው ግን ከግብፅ ነው። ግብፅ የአረብ ሊግን ተጠቅማ ጥያቄውን የአውሮ...
አቶ የሱፍ ኢብራሒም የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር ይናገራሉ …‼️ 👉 ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት ቀንዲልና መሰባሰቢያ ማዕከል መሆኗ ይቀጥላል፤ ሀገር ለማፍረስ የተሰለፉት ተስፈኞቹም ይሸነፋሉ፣ 👉 ሀገር ለማፍ...
አፍሪካ በፀጥታው ምክር-ቤት የሚገባት ቋሚ መቀመጫ ወልፍጋንግ ኢስችንገር ንግግርም ተስተጋብቷል፡፡ ‹‹አፍሪካ በዓለም አቀፍ አስተዳደራዊ ተቋማት ውስጥ የተሻለ ውክልና ለማግኘት ያላት ዕቅድ በእኔ እምነት ተቀባይነት ያለው ነው፡፡ በ...
ኢትዮጵያ የጀግኖች መፈጠርያ የሀገር ወዳዶች መኖርያ ምድር ናት። በጀግኖቿ ብርቱ ክንድ ነጻነቷን አስጠብቃ ቀጥላለች። የቅኝ ግዛትን ክፉ ህልም አምክናለች። "በባርነት መኖር" ይሉትን የክፉዎችን ምኞት እንደማይሳካ በተግባር አሳይታለ...
በጥቁር ባህር በኩል #የሩሲያን ድንበር አቋርጠው ሊገቡ የነበሩ የፈረንሳይ እና የአሜሪካ የጦር አውሮፕላኖች በSU-27 የሩሲያ ጄቶች ተጠልፈው መመለሳቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ https://videopress.co...
‹‹አሜሪካ በሰራችው የጅል ስህተት ምክንያት በኢራን ላይ ከሰራችው ስህተት በመቀጠል ወሳኟንና ስልታዊዋን ኢትዮጵያም በተመሳሳይ አጥታለች›› ሲሉ የፖለቲካ ተንታኙ ቶማስ ማውንቴን ገለጹ፡፡ ላለፉት 40 ዓመታት በተለይም በአፍሪካ ቀን...
የትግራይ ሰራዊት ለጊዜዉ ተቆጣጥራቸዉ ከነበሩት ማለትም ሰሜን ሽዋ አካባቢዎች እንዲሁም ደሴና ኮምቦልቻ ሲለቅ ለበለጠ ድል መሆኑ በዉል የተረዳዉ የአካባቢዉ ህዝብ ለሰራዊታችን ያደረገዉ ትብብርና ድጋፍ የትግራይ ሰራዊት ምን ያህል ህ...
ከኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ተልዕኮ ተቀብለው በድንበር አካባቢ ሰርጎ ለመግባት በሞከሩ የአሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ እንዲሁም የቤህነን ታጣቂዎች በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና በክልሉ ፀጥታ ...
("ለምን ሸሻችሁ" በሚል ከትግሬ ሕዝብ በኩል ለሚቀትበው ትችትና ጥያቄ ደብረፅዮን አቀረበው ከተባለው ተማፅኖ) ~ወደኋላ ለማፈግፈግ ያስተላለፍነው ውሳኔው የኛንም የጠላትንም የሁኔታ ግምገማ አድርገን የወሰነው ውሳኔ ነው። መመለስ አ...
መሰረታቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ ከ300 በላይ የሲቪል ማኅበራት ለአፍሪካ ኅብረት ደብዳቤ ጻፉ። የሲቪል ማኅበራቱ በኢትዮጵያ ኢሕገመንግሥታዊ በሆነ መንገድ የመንግሥት ለውጥን ለማድረግ በሚያሴሩ የተወሰኑ ቡድኖችና ስብስቦች ጉዳይ ነው...
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪ ሆነው ሲሰሩ የነበሩትና አሁን በሳውድ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ በጆሯቸው የሰሙትንና የሚያውቁትን እውነት በመዘርዘር አሜሪካ ለምን ኢትዮጵያን እንደነከሰች ...