በነገው እለት ለሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ክንውን ዜጎች የድርሻቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ሲሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ ተናገሩ። የኢትዮጵያን ህልውና የማስጠበቅ ጉዳይ የዜጎች ሁሉ የጋራ አጀንዳ ሊሆን ይገባዋል ነው ...
Tag: POLITICS
በአፍሪካ ኅብረት ሥር የሚገኘው የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል ለሚደረገው ገለልተኛ ምርመራ ባቋቋመው ኮሚሽን ውስጥ ኢትዮጵያን አለማካተቱ መንግሥት ቅሬታ እንደፈጠረበትና ኮሚሽኑም የጀመረውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም ጥሪ ቀረ...
በአገሪቷ ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎቸ 4 ሺህ የሚጠጉ ታዛቢዎች ይሰማራሉ ... የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት በመጪው ሰኞ ለሚካሄደው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ 4 ሺህ የሚጠጉ የምርጫ ታዛቢዎችን እንደሚያሰማራ የኢትዮጵያ...
የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል የምርጫ ታዛቢዎቹን ከነገ ጀምሮ እንደሚያሰማራ ተገለፀ ሰኔ 11-2013 በኢትዮጵያ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ለሚካሄደው 6ኛው አገራዊ ምርጫ የዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን አ...
በአሸባሪው ሕወሃት ግፍ ምክንያት ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ተሰደው የነበሩ አማራዎች ወደ ቀያቸው ሲመለሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ነዋሪዎች በአ...
ሱሌማን አብደላ የግብጽ ሚዲያዎችን እየደነ መረጃ የሚያካፍል ታዳጊ ኢትዮጵያን የሚባሉ ህዝቦች ምን አይነት ህዝቦችና መሪዎች ናቸው ? አሜሪካ፣ አውሮፓ ህብረት ተመድ አረብ ሊግን እንዲህ የሚያብጠለጥሉት ምን አይነት ህዝቦች እንደሆኑ...
"ቀስ በቀስ በሚወሰዱ እርምጃዎች" ግብጽና ሱዳንን ለመርዳት መምከራቸውን ከማንሳታቸው ውጪ እርምጃዎቹ ምን እንደሆኑ ያፋ አላደረጉም። ኢየሩሳሌም ፖስት የግብጽን ወታደራዊ ቁስ በመዘርዘር ጦርነት ቢጀመርስ አይነት ሟርት እያሰማ ባለበ...
በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍን ለማፋጠን የፀጥታ ሃይሉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ።የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ...
"የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በቀጣይ በጀት ዓመት በ8 ነጥብ 7 በመቶ የሚያድግ ሲሆን የዋጋ ግሽበቱም ወደ ነጠላ አሃዝ ይወርዳል" ሲሉ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ተናገሩ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደው ባለው 6ኛ ዓመ...
ቋሚ ፅሕፈት ቤት፣ሥራ አስኪያጅ ወይም ፀሐፊ የሌለዉ ያ የሐብታሞቹ ስብስብ፣ ብዙዎች እንደሚተቹት ከምጣኔ ሐብቱ ይልቅ ፖለቲካ የሚጫጫነዉ ከፍትሐዊነት ይልቅ የቱጃሮች ፍላጎት ማስጠበቂያ ከሆነ ዓመታት አስቆጠረ።የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬ...
በህዳሴ ግድብና ሌሎች ሃገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የኢትዮጵያን ሚና ለማጉላት የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን አጀንዳ ቀርጸው መንቀሳቀስ እንዳለባቸው የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ከባለሙያዎቹ መካከል በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት አርታ...
የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ።አምባሳደር ዲና ዛሬ በሰጡት ሣምንታዊ መግለጫ፤ የኬንያው ፕሬዝዳንት ቆይታ የሁለቱን ...
አንደኛ፤ 1420ዎቹ እንደተጻፈ የሚታመነው መጽሓፈ አክሱም በግልጽ እንደሚያሰረዳን የትግራይ ግዛቶችና ወሰኖች የሚከተሉት ነበሩ፡- ተምቤን፣ ሽሬ፣ ስራዮ (Seraye) ሐማሴን፣ ቡር (Bur) ሳማ (Sama) አጋሜ፣ አምባ ሰናዕት (...
ብሔራዊ መግባባት እንዲኖር በትኩረት እንደሚሰራ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቀ።ፓርቲው 6ኛውን አገራዊና ክልላዊ ምርጫ አስመልክቶ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ በባህር ዳርና አካባቢው ለሚገኙ ደጋፊዎቹ ዛሬ አስተዋውቋል። የፓርቲው...
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ውስጥ የምታደርገው ተሳትፎ የሚደነቅና ሊቀጥል የሚገባው ተግባር መሆኑን የተለያዩ ሃገሮች ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ። መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ የተለያዩ ሃገሮች ...
የአሜሪካ መንግሥት ያደረገው ማዕቀብና የጎረቤት አገራት ጫና የማሳረፍ ሙከራ ዋና ዓላማው ኢትዮጵያ ከድህነት እንዳትወጣ ለማድረግ ያለመ እንደሆነ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ፀሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ አስ...